ሙስሊሞች ነን(we are muslims) @we_are_muslimss Channel on Telegram

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

@we_are_muslimss


https://t.me/joinchat/AAAAAE6uKWQxpulJzQzEuA


ሀሳብ አስተያየት ካሎት ከታች ባለው አስተያየት መስጫ ያድርሱን
👇👇👇👇👇👇👇

@

👆👆👆👆👆👆👆👆

ሙስሊሞች ነን(we are muslims) (Amharic)

ሙስሊሞች ነን(we are muslims) በአማርኛ የተለያዩ ተከታታይ መከላከያዎች ለሆኑ መልእክት፣ አስተያየት ገንዘብ፣ ስብስብ እና ሌሎችም ታሪኩን የሚገኝ ነው። ይህ አባል ውስጥ የሚገኘው ከፍተኛ መረጃዎችን እንግዳው ነው። አዝማሪዎች ስለሆነ እናረጋግጣለን። ማንም ነገር ሊኖረው የሚያስችለው ደግሞ ነው። የሚቀጥል እና ከፍተኛ የሚመረጥ ገንዘብ ስጪዎችን ይምረጡ።

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

31 May, 11:53


ሶላታችን ከወንጀል ፣ ከክፉ ስራዎች ትጠብቀን ዘንድ በጠ‍እንቃቄ እነወፈፀወማት ።
የዒባዳውንም ጣእም ለማግኘት መስፈርቶችን በመሟላት ተረጋግተን እንስገድ ።

የምንቆመው ለአሏህ ነውና አሯሩጦና አጣድፎ መሰገድ ይብቃ ።
በእርጋታና አሏህ በመፍራት ለመስገድ የቻልንውን ያህል እንታገል - በዚህ ግዜ ውጤቱ ጎልቶ ይታየናል ።

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

14 May, 06:33


ከወጣ 16 አመታት በላይ የሆነውን ወንድሜን ሼር በማድረግ ኣፋልጉኝ !!
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱ ሏሂ ወበረካቱሁ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የምትገኙ ውድ ኢትዮጲያዊያን ሰላማችሁ ይብዛ
እነሆ ይህ ከላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ስሙ ኢዘዲን ኸይረዲን ይባላል የተወለደው በስልጤ ዞን አዘርነት በርበሬ ሲሆን ከጊዜ በኃላ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በ1997 የድሮ 19 ቀበሌ ቤተሰብ ጋር በነበረበት ወቅት ከአባኮራን ሰፈር ልጆች ጋር ወደ ውጪ ለመውጣት ሞክሮ ኬንያ ደርሶ ታስሮ ተመለሰ😭
በድጋሚ ከዓመት በኃላ ወደ ጂዳ በማቅናት ከቤተሰቦቹ ጠፍቶ የወጣ ሲሆን ከዚያ ጊዜ ወዲህ ግን እኛ ቤተሰቦቹ የደረሰበትን እና የገባበትንም ማወቅ አልቻልንም😭😭😭። ውድ ኢትዮጲያዊያን የምንይዘውን የምንጨብጠውን ብናጣ ጭንቀታችንን ይዘን ወደ እናንተ ወንድም እና እህቶቻች ዘንድ መጣን። በሀገርም በውጭ የምትገኙ ውድ ኢትዮጲያን እባካችሁን ወንድማችንን ልጃችንን አፋልጉን
ያለበትን ብታውቁ ወይም በህይወት ባይኖር እንኳ ያየ ኣይጠፋም የሚል እምነት ኣለንና እባኳን
ስልክ ቁጥር፦+971544634818 ልታሳውቁን ትችላላችሁ በኢሞ በቴሌግራም ልታገኙን ትችላላችሁ።
ለትብብራችሁ እናመሰግናለን🙏

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

08 May, 20:51


♦️አድስ ~ሙሐደራህ
➭➭➭➭➭➭➭➭

↪️የዱኒያ እርካሺነት !!

🎙ኡስታዝ አብዱ ሶመድ حفظه الله

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
➧https://t.me/AbdulsemedMohammed

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

07 May, 18:59


🔴የቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ ሊጀመር ነዉ

ገባ ገባ በሉ ሸር አድርጉት እስቲጀመር

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=1fe5aa2580449418c2

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 11:24


አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

ጀንበሩ ጠጁ ይባላሉ

ስቴዲየም በኢድ ሶላት ላይ ጠፍተውን ነው!!!
የጠፉት ሜክሲኮ ቡናና ሻይ አከባቢ ነው!!
እባካችሁ ከቻላችሁ በማፋለጉ ላይ እርዱን

ያገኘ ወይም ያዬው በዚህ ያሳውቀን!!!

0911247984

0939263699

0913594528

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 11:24


አሰላሙዋለይኩም ያጀማ ለአላህ ብላቹ ሼር አድርጉልኝ እህቴ በዛሬው እለት በተነሳው ረብሻ የስቴዲየም የኢድ ሰላታችን ላይ ጠፍታብን ነው ትንሽ የአይምሮ ችግር ስላለባት ተባበሩን ፎቶዋን ከስር አያይዤዋለሁ ተባበሩን ለአላህ ብላቹ
ስልክ ቁጥራችን፡0912986885
፡ 0910190923
ስሟ ሀቢባ ካሚል

عبدالله ابن مسعود

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 11:24


አሰላሙዋለይኩም ያጀማ ለአላህ ብላቹ ሼር አድርጉልኝ እህቴ በዛሬው እለት በተነሳው ረብሻ የስቴዲየም የኢድ ሰላታችን ላይ ጠፍታብን ነው ትንሽ የአይምሮ ችግር ስላለባት ተባበሩን ፎቶዋን ከስር አያይዤዋለሁ ተባበሩን ለአላህ ብላቹ
ስልክ ቁጥራችን፡0912986885
፡ 0910190923
ስሟ ሀቢባ ካሚል

عبدالله ابن مسعود

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 11:03


ህጻናት ብቻ ሳይሆኑ እናቶችም ጠፍተዋል። ኸዲጃ ዘይኑ የሚባሉ እናት ያገኛችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር አገናኙን
+251933519871

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 10:08


የእሰክንድር ነጋ ፓርቲ “ ባልዲ ራስ “

ሙስሊሙ ሆይ ንቃ ። አክራሪ ክርስቲያን የሆኑ ፓርቲዎችን ከመደገፍ እንጠንቀቅ ። እንፀየፋቸው ። እነዚህ ፓርቲዎች አደባባዩ ላይ መሰገድህን እንኳን አይፈልጉም ።

ባልዲ ራሶች !!!

https://t.me/Muhammedsirage

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 08:18


ካዛንቺስ 6ኛ ፖሊስ ጣቢያ፣ ስታዲየም ጀርባና ስታዲየም ውስጥ በርካታ ህፃናት ስላሉ ወላጆች ተረጋጉ። ህፃናት የጠፉባችሁ ወላጆች ወደ ስታዲየም ግቡ። የጠፉ ህፃናት ስታገኙም ወደቤታቸው በማድረስ፣ ወደ ስታዲየም በማምጣት ተባበሩ።

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 08:18


ህፃን ኢማን አብዱልፈታ ትባላለች ጥቁር አንበሳ አኮ ካፌ አካባቢ ከወላጆቿ ጋር ተለያይታለች እና ወላጆቿን የምታውቁ ተባበሩን
0922349904/ 0938946961

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 08:08


ስሟ ዚነት ነው

ቤተሰቦቿ በዚህ ስልክ በመደወል ዚነትን መውሰድ ትችላላችህ ስልክ ከፈለጉ 0913765291

በሼር አድርጉት

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 07:54


መልእክቶቹን አሰራጩ እንካችሁን።

ሙስሊሞች ነን(we are muslims)

02 May, 07:41


ከዚህ በታች የምለጥፋቸው ህፃናት ሜክሲኮ መስጂድ እየሄዳችሁ አግኟቸው።

Sadat kemal