🦋✨ሁሌ በረመዷን ሌሊት የሚከሰቱ አራት ሱናዎች✨🦋
🌹[ለመጾም መነየት]
{من لم يبيت الصيام من الليل فلا صيام له}
ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል፡{በፆም ያላደረ ሰው ፆም የለውም}
🌹 [ጨረቃን ለማየት ዱዐእ ማድረግ]
ሠይደልዉጁድﷺ ጨረቃን ባዩ ጊዜ ይሄን ዱዐእ ያረጉ ነበር፡
{اللهم أهله علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام والتوفيق لما تحب وترضى، ربنا وربك الله}
🌹[በረመዳን ለሊት ሶላት]
{من قام رمضان إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه}
ነብዩﷺ {ረመዳንን በኢማንና ምንዳ በመከጀል የፈፀመ ሰው የቀደመ ወንጀሉ ይማርለታል}አሉ።
🌹 [ሱሁር]
{تسحروا فإن في السحور بركة}
ነብዩ ﷺ፡{ሱሁርን ብሉ በሱሁር ውስጥ በረካ አለና} አሉ።