🌹የሱና ሶላቶች
🌹የሌሊት ሶላት እና ዊትር
🌹በየቀኑ የቁርኣን ዊርድህ
🌹የጠዋት እና የማታ አዝካሮችህ
🌹ዚክር እና እስቲጝፋር ማብዛትህ
🌹ፈርድ ሶላቶችን በወቅቱ መስገድህ
🌹ዱዐእ ማብዛትህ ..❝የፆመኛ ዱዐእ አይመለስምና..
🌹ከፊትና እና ከሀጢያት ቦታ መራቅህ
🌹አድ-ዱሀ ሶላት መስገድህ..❝ዝቅተኛው ሁለት ረከዓ ነው ከፍተኛው ላይ ምንም ገደብ የለውም
🌹መስሚያህን፣እይታህን እና አንደበትን ከተከለከሉ ነገሮች መጠበቅህ..
እነዚህ ናቸው የረመዷን እለታዊ ስኬቶችህ!!...
አሏህ ያግራልን...🤲
#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman