آخرین پست‌های አህሉል ዊርዲ (@ustaz_ebin_selman) در تلگرام

پست‌های تلگرام አህሉል ዊርዲ

አህሉል ዊርዲ
{ادْعُ إِلَىٰ سبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ ۖ } ۚ
[ወደ ጌታህም መንገድ በጥበብና በጥሩ ምክር ተጣራ።]
🔰የተውሒድ ደርስ
🔰የተዝኪያ ደርስ
🔰የሲራ ደርስ
🔰የሉጋ ፋኢዳ
T.me/Ustaz_ebin_Selman

Comment👉 https://t.me/Kamilalhabeshiy
8,802 مشترک
778 عکس
56 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 06.03.2025 03:40

کانال‌های مشابه

SadatKemal Abu Meryem
125,910 مشترک

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط አህሉል ዊርዲ در تلگرام

አህሉል ዊርዲ

05 Mar, 08:05

562

🦋❝ባርያው አሏህን አያምፅም ያዋረደው ቢሆን እንጂ❞አሉ።

🩵ሠይዲ ኢማም ሀሰን አል-በስሪይ ረሂመሁሏህ

አሏህን ምህረቱን አብዝተን እንጠይቀው🤲
አህሉል ዊርዲ

05 Mar, 06:50

619

Ramadan -5
አህሉል ዊርዲ

05 Mar, 02:32

609

📗የተከበረው ቁርኣን 9ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

ሀያ ዘጠነኛው ጁዝ (29)
አህሉል ዊርዲ

04 Mar, 20:55

820

🦋ሁሌ በረመዷን ሌሊት የሚከሰቱ አራት ሱናዎች🦋

🌹[ለመጾም መነየት]
{من لم يبيت الصيام من الليل فلا صيام له}
ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል፡{በፆም ያላደረ ሰው ፆም የለውም}

🌹 [ጨረቃን ለማየት ዱዐእ ማድረግ]
ሠይደልዉጁድﷺ ጨረቃን ባዩ ጊዜ ይሄን ዱዐእ ያረጉ ነበር፡
{اللهم أهله علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام والتوفيق لما تحب وترضى، ربنا وربك الله}

🌹[በረመዳን ለሊት ሶላት]
{من قام رمضان إيمانا واحتسابا غفر له ما تقدم من ذنبه}
ነብዩﷺ {ረመዳንን በኢማንና ምንዳ በመከጀል የፈፀመ ሰው የቀደመ ወንጀሉ ይማርለታል}አሉ።

🌹 [ሱሁር]
{تسحروا فإن في السحور بركة}
ነብዩ ﷺ፡{ሱሁርን ብሉ በሱሁር ውስጥ በረካ አለና} አሉ።
አህሉል ዊርዲ

04 Mar, 17:07

827

🤲🏻 اللهم اجعل لنا في رمضاننا هذا رُقيًّا بخير المسالك إلى عَليّ ما هُنالك من عطاياك الواسعات، ومِنَنِكَ العظيمات ومنحك الجسيمات، يا مجيب الدعوات يا رب الأرضين والسماوات🦋
አህሉል ዊርዲ

02 Mar, 08:48

199

🦋في ضيافة الله🦋

እንደሚታወቀው ጾም በባሪያና በጌታው መሀል ያለ ሲር ሲሆን ከሂክማውም አንዱና ዋነኛው አሏህን በድብቅም ሆነ በግልፅ ሙራቀባ ሊያረግ ነው ሀታ ባሪያው መቃመል ኢህሳን እስኪደርስ ድረስ...ይላሉ።
{فيعبد الـلـه كأنه يراه،  فإن لم يكن يراه فالـلـه يراه}
አሏህን እንደምያየው ሆኖ ሊገዛው..እርሱ ባያየው እንኳ አሏህ ያየዋልና❞🦋

  ከዚህ መዕና ያፈነገጠ ሰው ከመብላትና ከመጠጣት ቢከለከልም ግና የሚፈለገውን ፍሬ ወይም ትክክለኛ የጾም መዕናን አያገኝም።
ለዛ ሲባል ጾመኛ ሁል ጊዜ በአሏህ መስተንግዶ ውስጥ እንዳለ ግምት ውስጥ ማስገባት አለበት በድብቅ ይሁን በግልፅ በአሏህ እና በኢባዳው ቢዚ መሆን አለበት።
የሀቂቃ ጾመኛ ማለትማ.. አሏህን ከሚያስቆጣ ነገር ሁሉ የፆመ ነው።🩵
  ስለዚህ በፆም ወቅት በምግብ ወይም በመዝናኛ ነገር ከመጠን በላይ መጠመድ..የጾምን መዕና እና ዓላማ ያሳጣዋል።  ረመዷን የተቅዋ፣የእዝነት እና የምህረት ወር ነውና።

..አሏህ የወፈቃቸው ሠዎች ምንኛ የታደሉ ናቸው...🥰

#አህሉል_ዊርዲ…💚
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
አህሉል ዊርዲ

02 Mar, 06:03

336

Ramadan-2
አህሉል ዊርዲ

02 Mar, 03:04

451

🦋አንድ ሠው የፈጅር ሶላትን ችላ ቢል ምን ያጣል??🦋

🌹ከኒፋቅ ነፃ ሚወጣበትን ሸሀዳ(የምስክር ወረቀት) ያጣል።
قال ﷺ : [أثقل الصلاة على المنافقين صلاة العشاء وصلاة الفجر]
🌹ጀነት የሚገባበትን ትልቁን ምክንያት ያጣል
قال ﷺ : [مَن صلى البردين دخل الجنة]
البردين : الفجر والعصر .

🌹አንዱን ከእሳት መውጫ ሠበብን ያጣል
قال ﷺ : [لن يلج النار أحد صلى قبل طلوع الشمس وقبل غروبها]
🌹የአሏህን ዒናያ እና ጥበቃን ያጣል
قال ﷺ : [من صلى الصبح فهو في ذمة الله]
🌹በለሊት የመቆም ምንዳን ያጣል
قال ﷺ : [من شهد العشاء في جماعة كان له قيام نصف ليلة ومن صلى العشاء والفجر في جماعه كان له كقيام ليلة]
🌹ከመላኢካዎች ጋ የመገናኘት እድልን ያጣል ከመዝገቦቻቸውም ያለመመዝገብ እድል..
قال ﷺ : [يتعاقبون فيكم ملائكة بالليل وملائكة بالنهار ويجتمعون في صلاة الصبح والعصر ثم يعرج الذين باتو فيكم فيسألهم الله وهو أعلم كيف وجدتم عبادي فيقولون تركناهم وهم يصلون وأتيناهم وهم يصلون]
🌹የቂያማ ቀን ኑር እና ዲያእን መላበስን ያጣል
قال ﷺ : [ركعتي الفجر خير من الدنيا وما فيها]
أي سنة الفجر التي تصلى قبلها.
🌹በዱንያ እና ውስጧ ባሉት ጌጦች ያህል ምንዳን ያጣል
قال ﷺ : [ركعتي الفجر خير من الدنيا وما فيها]
أي سنة الفجر التي تصلى قبلها
🌹ከፍ ካለው መቃም መድረስን ያጣል
قال ﷺ : [من توضأ في بيته فصلى ركعتين قبل الفجر ثم جلس حتى يصلي الفجر كتبت صلاته يوم اذن في صلاة الأبرار وكتب من وفد الرحمن]

🌹ኸይራት፣ በረካ፣ መልካም ስራና ሀሠናት ያጣል
قال ﷺ : [لو يعلم الناس مافي صلاة العشاء وصلاة الفجر لأتوهما ولو حبوًا]

በእርግጥም ሙአዚኑ ሀቅ ተናገረ...
                🌹الصلاة خير من النوم❯🌹
አህሉል ዊርዲ

02 Mar, 02:31

371

📗የተከበረው ቁርኣን 9ኛ ዙር ኺትማ ዊርድ

ሀያ ስድተኛው ጁዝ (26)
አህሉል ዊርዲ

01 Mar, 19:39

500

የመኝታ አዝካር እና ዱአዎች.pdf