Últimas publicaciones de UoG CMHS Students peace forum (@uogcmhsstudentspeaceforum) en Telegram

Publicaciones de Telegram de UoG CMHS Students peace forum

UoG CMHS Students peace forum
ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ.ጤ.ሳ.ኮ የተማሪዎች ሰላም ፎረም አደረጃጀት ሲሆን በግቢው ብሎም በዩኒቨርሲቲው ስላለ ማንኛውም ነገር በቂ መረጃ ያገኙበታል፡፡
@soladu2020


"ቅድሚያ ለተማሪዎች"
1,948 Suscriptores
342 Fotos
2 Videos
Última Actualización 06.03.2025 06:10

El contenido más reciente compartido por UoG CMHS Students peace forum en Telegram

UoG CMHS Students peace forum

11 Nov, 16:36

1,929

"Each generation must, out of relative obscurity, discover its mission, fulfill it, or betray it." -Franz Fanon

ጭረት ተመልሳለች

ሁሉም ነገር በመጫር ይጀምራል!



@sankofabooks
UoG CMHS Students peace forum

09 Nov, 17:41


Channel photo updated
UoG CMHS Students peace forum

04 Oct, 19:32

2,275

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ2016 የትምህርት ዘመን ምረቃ መርሐግር ነገ መስከረም 25 ቀን 2017ዓም ከጥዋቱ 2:00 ጀምሮ ይካሄዳል። ለውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን፣ የተመራቂ ቤተሰቦች፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አካላትና መላ አጋሮቻችን እንኳን ደስ አላችሁ።

የምረቃ መርሐግብሩ ከጥዋቱ 2:00 ጀምሮ የሚከናወን ሲሆን በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንና በዩቲዩቭ ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል፤ ምሽት ላይ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በድጋሚ ይተላለፋል።
ይከታተሉን፦
UoG CMHS Students peace forum

06 Sep, 09:39

2,491

ጳጉሜን ለቸቸላ

ውድ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች፤ አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር ከግቢያችን አቅራቢያ ለሚገኘው የቸቸላ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ሲመለሱ የሚጠቅማቸውን የተለያዩ የመማሪያ ቁሳቁሶችን ከእናንተ ከተማሪዎች በመሰብሰብ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ለማድረስ አስቧል።
ለተማሪዎች ከሚያስፈልጉ መማሪያ ቁሳቁሶች በዋናነት፣ ደብተር፣ እስክሪብቶ፣ እርሳስ፣ ላፒስ፣ ከለር፣ ማስመሪያ ወዘተ… ይገኙበታል። ከነዚህ መካከል ለመስጠት ፍቃደኛ የሆናችሁ ተማሪዎች ግቢያችን ውሰጥ ባዘጋጀናቸው ልዩ ልዩ ቦታዎች እንድታስቀምጡልን በአክብሮት እንጠየቃለን።

# መሰብሰቢያ ቀን ከጳጉሜ 1 እሰከ ጳጉሜ 4
 
የተዘጋጁ ቦታዎች
# የወርቁ ሱቅ
# ተማሪ ሕብረት
# ፔንታ በራፎች ጋር

# የተለመደ ትብብራችሁን እንዳይለየን ስንል በአክብሮት እንጠየቃለን።

ለበለጠ መረጃ 0929177427 በመደወል ያናግሩን
[email protected]
!! ኑ በበጎ ፈቃድ ቤተሰብ እንመስርት !!
UoG CMHS Students peace forum

01 Sep, 05:25

2,161

Pemas  wendea
I.d 02095/12
Pharmacy
Meal card....
Can take yours from our office
UoG CMHS Students peace forum

29 Aug, 10:04

2,430

#አጋፔ

ሰላም ውድ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር የተቸገሩ አረጋውያንን እና ህፃናትን ለመርዳት ያግዘው ዘንድ በቀን 24/12/16 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ በየዶርሙ በመዞር ማንኛውንም ቁስ (ልብስ ፣ ጫማ ፣ የመማሪያ እቃዎች...) ስለሚሰበስብ እንደየአቅማችሁ ያላችሁን በማዘጋጀት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

!! ኑ በበጎ ፍቃድ ቤተሰብ እንመስርት !!
UoG CMHS Students peace forum

09 Aug, 07:46

1,959

Pharmacy Information Booklet

Lead by Example
Inspire With Action

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
UoG CMHS Students peace forum

09 Aug, 07:46

1,849

Psychiatric Nursing Information Booklet

Lead by Example
Inspire With Action

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
UoG CMHS Students peace forum

09 Aug, 07:46

3,329

Pharmacy Information Booklet

Lead by Example
Inspire With Action

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA
UoG CMHS Students peace forum

09 Aug, 07:46

1,092

Emergency and Critical Care Nursing Information Booklet

Lead by Example
Inspire With Action

Ethiopian Health Profession Students Association-EHPSA