Последние посты UoG CMHS Students peace forum (@uogcmhsstudentspeaceforum) в Telegram

Посты канала UoG CMHS Students peace forum

UoG CMHS Students peace forum
ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህ.ጤ.ሳ.ኮ የተማሪዎች ሰላም ፎረም አደረጃጀት ሲሆን በግቢው ብሎም በዩኒቨርሲቲው ስላለ ማንኛውም ነገር በቂ መረጃ ያገኙበታል፡፡
@soladu2020


"ቅድሚያ ለተማሪዎች"
1,948 подписчиков
342 фото
2 видео
Последнее обновление 06.03.2025 06:10

Похожие каналы

Satan
2,206 подписчиков
Daily Internet Cafe Official
1,019 подписчиков

Последний контент, опубликованный в UoG CMHS Students peace forum на Telegram

UoG CMHS Students peace forum

01 Mar, 05:20

1,112

21/06/2017 "

ማስታወቂያ

ለህጤሳኮ ሁሉም  ባች ተማሪዎች በሙሉ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ሰላም ፎረም በየ ግቢዉ ስራ አስፈጻሚዎችን አዋቅሮ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እየሰራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በየ አመቱ እዳዲስ አባላትን እየመዘገብን ስለምናሳትፍ በአባልነትና በንዑስ አደረጃጀት ዉስጥ መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዓርብ 21/06/2017 ዓ.ም እስከ ሰኞ 24/06/2017 ዓ.ም ቀን  ከ6-8 ሰዓት እንዲሁም  ከ12-2ሰዓት ማታ  መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳዉቃለን፡፡

አድራሻ፡- የህጤሳኮ ተማሪዎች

ሰላም ፎረም ቢሮ

:
UoG CMHS Students peace forum

24 Jan, 05:23


UoG CMHS Students peace forum pinned «የጥንቃቄ መልዕክት ውድ ተማሪዎቻችን በመንገድ ስራ ምክንያት ብሪጁ ስለፈረሰ ተማሪዎች 1.በምሽት መንገድ ስታቋርጡ ስጋት ከተሰማችሁ በር ላይ ያሉ ጥበቃዎች እንዲያሳልፏችሁ መጠየቅ 2.ጥበቃዎች ID ሲጠይቁ በስነ-ስርዓት ማሳየት። 3.ከግቢ ውጭ አለማምሸት 4.በጋራ መንቀሳቀስ(ከዋርድ እና ከላይበራሪ ስትመለሱ ተጠባብቃችሁ በጋራ መምጣት) 5.በምሽት በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ ስጋት ከተሰማችሁ በ+25193…»
UoG CMHS Students peace forum

24 Jan, 05:23

1,785

የጥንቃቄ መልዕክት
ውድ ተማሪዎቻችን በመንገድ ስራ ምክንያት ብሪጁ ስለፈረሰ ተማሪዎች
1.በምሽት መንገድ ስታቋርጡ ስጋት ከተሰማችሁ በር ላይ ያሉ ጥበቃዎች እንዲያሳልፏችሁ መጠየቅ
2.ጥበቃዎች ID ሲጠይቁ በስነ-ስርዓት ማሳየት።
3.ከግቢ ውጭ አለማምሸት
4.በጋራ መንቀሳቀስ(ከዋርድ እና ከላይበራሪ ስትመለሱ ተጠባብቃችሁ በጋራ መምጣት)

5.በምሽት በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ ስጋት ከተሰማችሁ
በ+251932274298(ኢዮብ)/+251928883030(ሱራፌል) አሳውቁን።
https://t.me/uogcmhsstudentspeaceforum
UoG CMHS Students peace forum

22 Jan, 10:18

2,362

ስለ አሰቃቂ አደጋ በኃላ የሚከሰት ጭንቀት (Post Trauma Stress Disorder)
  በዘርፉ ባለሞያዎች ጥልቅ የሆነ ማብራርያ እና ትምህርቶች።

👨‍⚕💉💊

በ ዶ/ር ዳዊት ( Psychiatry Resident )
እና
በ መምህር ብዙነህ ( Clinical Psychologist )

🕹🧩🎲
የተለያዩ አጓጊ ጨዋታዎች ( ከሽልማት ጋር )

🎷🎵🎸🎧
የሙዚቃ ህክምና ( Music Therapy )

PTSD የጥቃት አደጋ ወይም ወንጀል፣ ወታደራዊ ውጊያ ወይም ጥቃት( ጦርነት)፣ መታፈን፣ በተፈጥሮ አደጋ፣ ለሕይወት አስጊ የሆነ በሽታ እንዳለ በምርመራ ሲታወቅ ፣ ስልታዊ አካላዊ ወይም ወሲባዊ ጥቃት ሲያጋጥም ግለሰቦች ለተሞክሮ ምላሽ ፍርሀት ፤ አቅመ ቢስነት እንዲሁም ረዳት እንደሌላቸው ሲሰማቸው ፣ ክስተቱን ያለማቋረጥ ያስባሉ እና እንዳይታወስ ለማድረግ ይሞክራሉ። ክስተቱ በህልም እና በብልጭታ መልኩ ሊታወስ ይችላል።

                             ቅዳሜ ጥር 17

እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል! ከ 7:45 ጀምሮ የሳይንስ አምባ በሮች ይከፈታሉ።

ለአዕምሮ ጤና በሕብረት እንቁም!

Join us @ https://t.me/UOGPA
UoG CMHS Students peace forum

14 Jan, 08:30

1,785

ማስታወቂያ
ተማሪ ጊፍቲ ደምስ ማስታወሻ ደብተር ስለተገኘልሽ ቢሮ መጥተሽ ውሰጅ።https://t.me/uogcmhsstudentspeaceforum
UoG CMHS Students peace forum

16 Dec, 18:02

2,650

ውድ ተማሪዎቻችን ከዛሬ ጀምሮ የግቢያችን ድልድይ ፈርሶ በአዲስ መልኩ መሠራት ስለሚጀምር ሁላችንም ወንዶችም ሴቶችም በCH 15 & CH 16 መካከል ባለው የመኪና መግቢያ ወይም በምንትዋብ Pharmacy በር እና በ Emergency በር መውጣትና መግባት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን ሁላችንም ስንቀሳቀስ በምንችለው መጠን በጋራ ተጠባብቃቀን እንቀሳቀስ ።
ጥንቃቄ አይለየን ።
በምሽት በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ ምንም አይነት ስጋት ከተሰማችሁ በ+251932274298(ኢዮብ/+251928883030(ሱራፌል)
አሳውቁን ።
https://t.me/uogcmhsstudentspeaceforum
UoG CMHS Students peace forum

29 Nov, 11:03

2,627

👉ውድ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በሙሉ አጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር ቀደም ሲል እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ሕፃናት የሚሆን የደብተርና የእስክሪፕቶ ድጋፍ ከእናንተ ከተማሪዎች መጠየቁ እና መሰብሰቡ ይታወሳል። እናም በእናንተ ትብብር እና እርዳታ 💪 የደብተር 📖 እገዛ ለሚያስፈልጋቸው ህፃናት እና ልጆች 👨‍👧‍👦በዚህ መልኩ ለማድረስ ችለናል።
እናንተም ከጎናችን በመሆን እገዛቹሁን ሳላሳያቹሁን በአጋፔ የቤተሰብ በጎ አድራጎት ማህበር ስም ከልብ እናመሰግናለን።🙏🙏🙏

!! ኑ በበጎ ፈቃድ ቤተሰብ እንመስርት !!
UoG CMHS Students peace forum

29 Nov, 11:03

1,714

Worth praising
UoG CMHS Students peace forum

20 Nov, 20:27

2,458

ሰቆቃወ ኢንተርን

አህያ ሁን ቢሉሀ፤ አህያ ሆንክ አሉ፣
ሳር አሳሩን አንተ፤
           ጫኞችህ በመሶብ ኅብስት እየበሉ፤
ፋርማሲም ሆንክ አሉኝ፤
                  ጓዘ ብዙ ጎጆ፤ ከነዝክንትሉ፣

ሰው ሆነህ አሳየኝ አንተ ጅላጅሉ(3x)!።

                    #Lamesgen A, (Intern)


              50 days to go 🎓🎓🎓

#Internship
UoG CMHS Students peace forum

15 Nov, 03:18

2,156

ይህ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ ተማሪዎች የሰነ ምግባር ና ፀር ሙስና አደረጃጀት የቴሌግራም ቻናል ነው
በዩኒቨርስቲያችን የተማሪዎችን ሰላም:ደህንነት:ስርዓትን:መብትን:ጥቅምን ለማረጋገጥ የተደራጀ ሲሆን

ዓላማ :-በመልካም ሥነምግባር የታነፀ ጥሩ ስብዕና ያለውና:ብልሹ አሰራርን:ሙስናን:ሰርቆትን:ተረኝነትን የሚጠየፍ ና በፀናት የሚታገል ትዉልድ ማፍራት ....
ግብ:- በዩኒቨርስቲያችን በሥነምግባር የሞራል እሴቶችን የተላበሰና ሙስናን ከመጠየፍ ባሻገር ሙስና ን የሚታገል ተጨበጭ የሙስና ስጋቶችን ነቅሶ የሚያወጣ ለህብረተሰቡ አልፎም ለሀገሩ የሚተረፍና በራሱ የሚቆም ትወልድ ማየት ነው

በመሆኑም የአዲስ አባላት ምዝገባ ቅዳሜ(07/03/17) ና እሁድ(08/03/17) ይካሄዳል
✏️ቅዳሜ ከ 5:00-7:00/ 10:30-11:30
✏️እሁድ ከ 5:00-7:00/10:30-11:30

📍ቦታ፡ከመጀመሪያ ድግሪ መማሪያ ህንፃ ቢሮ ቁ- 07

ለበለጠ መረጃ 👉 0969889097 / https://t.me/mulualemmekie
👉 0943432398 /https://t.me/ashuW21


👉👉👉የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ""https://t.me/gcmhsAnticurrupption""