ማስታወቂያ
ለህጤሳኮ ሁሉም ባች ተማሪዎች በሙሉ የጎንደር ዩኒቨርስቲ ሰላም ፎረም በየ ግቢዉ ስራ አስፈጻሚዎችን አዋቅሮ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እየሰራ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በየ አመቱ እዳዲስ አባላትን እየመዘገብን ስለምናሳትፍ በአባልነትና በንዑስ አደረጃጀት ዉስጥ መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዓርብ 21/06/2017 ዓ.ም እስከ ሰኞ 24/06/2017 ዓ.ም ቀን ከ6-8 ሰዓት እንዲሁም ከ12-2ሰዓት ማታ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳዉቃለን፡፡
አድራሻ፡- የህጤሳኮ ተማሪዎች
ሰላም ፎረም ቢሮ
: