Publicaciones de Telegram de sefuti islamic pic & Quotes

1,702 Suscriptores
173 Fotos
2 Videos
Última Actualización 09.03.2025 09:52
Canales Similares

18,982 Suscriptores

8,849 Suscriptores

6,895 Suscriptores
El contenido más reciente compartido por sefuti islamic pic & Quotes en Telegram
በልጅነታችን ንፁህ ልብ እንጂ ንፁህ ልብስ አልነበረንም ዛሬ ግን ልብሳችን ፀድቶ ልባችን ቆሸሽ!😔
لربما القمر ليس جميلا الا انه بعيد..
ምን አልባት ጨረቃ የምታምረው
ሩቅ ስለሆነች ይሆናል☺️
ምን አልባት ጨረቃ የምታምረው
ሩቅ ስለሆነች ይሆናል☺️
የአመፅ ንፋስ
የወንጀል ሽታ፣ በሚያውድበት፣
ከወድዬት ይምጣ…
የልብ እርጋታ፣የመንፈስ ስክነት…
የወንጀል ሽታ፣ በሚያውድበት፣
ከወድዬት ይምጣ…
የልብ እርጋታ፣የመንፈስ ስክነት…
ያ ሼይኽ ልቤ ደክሟል ትዕግስቴም እያለቀ ነው ታዲያ ምን ላድርግ?
ምንም አይደለም ዓለም የመከራ ቤት ናት ..
ብቻ ልብህን ከኋለኛው ዓለም ጋር አቆራኝ፣ በዱንያ ላይ መንገደኛ ሁን፣ የአላህን ውዴታ ለማግኘት ካልሆነ በቀር ምንም አትጠመድባት። እናም በመንገዱ መጨረሻ ላይ አእምሮህ ሊገነዘበው የማይችላቸው ሀብቶች አትክልቶች እንዳሉ አትርሳ፣ ስለዚህ አለምንና በውስጡ ያለውን ትተህ ለዘለአለም መኖሪያህ ስራ፣ ያ ቀሪው ነውና።😊💜

ወደ ቁርአን
ማየትን ያዘወተረ
አላህ (ሱ.ወ) እስኪሞት ድረስ
በአይኑ እርካታን ይሰጠዋል‥.. ✨
ማየትን ያዘወተረ
አላህ (ሱ.ወ) እስኪሞት ድረስ
በአይኑ እርካታን ይሰጠዋል‥.. ✨
#አንድ_አንድ_ሰው እየተበደለ ችሎ የሚኖረው አፀፋውን መመለስ አቅቶት ሳይሆን በአስተሳሰብ ከበዳዩ ስለሚሻል ነው...