TIKVAH-ORTHODOX

@tikvahorthodox


💥#1- ስለ ቤተክርስቲያናችን ትክክለኛና ዕለታዊ መረጃ ከቅዱስ ሲኖዶስ እስከ ምዕመኑ ድረስ ማቅረብ ፣ መቀባበል ፣ መሆን ያሉበትን ነገሮች ማከናወን ።

💥#2- ያልተበረዙና ያልተቀላቀሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶችና መዝሙሮች ማቅረብ ።

💥#3- ሁሉንም የተዋህዶ ልጆች በአንድ ጣሪያ ስር መሰብሰብ ።

💥#4- የጠፉትን በጎች መፈለግ ።

✍ ሀሳብ አስተያየት 👉 @tikvahorthodoxbot