Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration @tgbptc Channel on Telegram

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

@tgbptc

tgbptc (English)

Welcome to the official Telegram channel of the Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College Online Registration! Are you a prospective student looking to apply for admission to one of the leading polytechnic colleges in Addis Ababa, Ethiopia? Look no further, as this channel is your one-stop destination for all the information you need to successfully register online. The Tegbareid Polytechnic College offers a wide range of technical and vocational courses designed to equip students with the skills and knowledge needed to thrive in today's competitive job market. With a strong emphasis on practical training and industry-relevant curriculum, the college prides itself on producing skilled graduates who are ready to make a positive impact in the workforce. By joining our Telegram channel, you will have access to important updates, deadlines, and guidelines for the online registration process. You will also be able to connect with current students, faculty members, and alumni who can provide valuable insights and advice. Don't miss this opportunity to take the first step towards a successful career in the field of technology and engineering. Join the Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College Online Registration channel today and start your journey towards a brighter future!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

13 Jan, 09:29

👉 updated

ሰላም ውድ የኮሌጃችን አዲስና ነባር የማታና የቅዳሜና እሁድ ሰልጣኞችቻችን የሁለትኛ ዙር የ3 ወር ማለትም ከጥር እስከ መጋቢት የስልጠና ወርሀዊ ክፍያ ከጥር 05/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 20/2017 ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰአት ከጥዋቱ 2:30-ምሽቱ 12:00 ክፍያ ደረሰኝ ማወራረድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለክፍያ ስትመጡ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

i) የኮሌጁ የሰልጣኝነት መታወቂያ
ii) ከዚህ ቀደም የመጀመርያውን ዙር ክፍያ እስከ ታህሳስ 2017 ዓ.ም የከፈላችሁበት ደረሰኝ

የክፍያ ዝርዝር

ይህ ከዚህ በታች  የተጠቀሰው  የክፍያ ዝርዝር በአሁኑ ሰአት እየሰለጠናችሁበት  ባለው ደረጃ መሠረት ታሳቢ ተደርጎ የሚከፈል ነው

1.ደረጃ አንድ/level I=250*3=750 ብር
2.ደረጃ ሁለት/level II=275*3=825 ብር
3.ደረጃ ሶስት/level III=300*3=900  ብር
4.ደረጃ አራት/level VI=325*3=975 ብር

👉 የሚጠበቅባችሁን ክፍያ በወቅቱ በመክፈል ካላስፈላጊ ቅጣትና መስጓጎል ራሳችሁን በመጠበቅ የሞራል ግዴታችንን እንወጣ....!!!!!!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

11 Jan, 05:58

30 Nov, 10:38

የቅዳሜና እሁድ/የweekend ስልጠና ዛሬ በ21/03/2017 ዓ.ም ሁለትኛ ሳምንት የተጀመረ ስለሆነ በስለጠና አጀማምር ላይ ችግር ያጋጠማችሁ ካላችሁ 0984026351 ስልክ ቁጥር ለማታ ማስተባበሪያ ክፍል እንድታሳዉቁ አሳስባለሁ።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

29 Nov, 10:48

ለአዲስ ሰልጣኞች በሙሉ
#Register አርጋችሁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት መታችሁ #Approve ያላስደረጋችሁ ዛሬ 20/03/2017 እስከ 11:30 ሰዓት ብቻ መታችሁ approve አስደርጋችሁ መታውቂያ ውሰዱ።
ማሳሰቢያ:- ከዛሬ ውጪ ምንም አይነት የምዝገባ፣የapproval እና የመታወቂያ አገልግሎቶች የማንሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

27 Nov, 15:53

ለአዲስ ሰልጣኞች በሙሉ
#accept ተደርጋችሁ ያልተመዘገባችሁ፣ዝውውር የምትፈልጉ እና ባሉ ክፍት ቦታዎች መመዝገብ የምትፈልጉ አዲስ ሰልጣኞች እስከ አርብ 20/03/2017ዓ.ም ብቻ መታችሁ በቀጥታ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

27 Nov, 09:01

ለአዲስ ሰልጣኞች በሙሉ!

#Approval ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ነገ ህዳር 18/17 ዓ.ም 8:30 ድረስ ብቻ በመሆኑ ፈጥናችሁ Approve አስደርጉ።

ኮሌጁ!

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቀን Approve ያላስደረገ ሰልጣኝ በምትካችሁ ሌላ ሰልጣኝ የምንመዘግብ መሆኑን እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

26 Nov, 12:09

25 Nov, 15:00

ለአዲስ ሰልጣኞች በሙሉ!

እነሆ የአዲስ ሰልጣኞች የስልጠና ፕሮግራም የተጀመረ በመሆኑ በስልጠና ቦታ ያልተገኘ ማንኛውም ሰልጣኝ ከስልጠና ገበታ ውጭ የምናደርግ በመሆኑ ፈጥናችሁ ሰልጠናችሁን እንድትከታተሉ ስንል እናሳስባለን።

ኮሌጁ

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

21 Nov, 12:59

👉በማታው/Extention የስልጠና መርሀ ግብር አዲስ መሠልጠን ለምትፈልጉ

*marketing=20 ሰልጣኝ ስለሚፈለግ መመዝገብ ትችላላችሁ

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

20 Nov, 10:32

https://aatptc.aatvetb.edu.et

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

20 Nov, 07:26

አዲስ ለሚያመለክቱ ሰልጣኖች ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form
የደረሳችሁን የስልጠና ዘርፍ(department) ለማወቅ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/status
በደረሳችሁ የስልጠና ዘርፍ(department) ለመመዝገብ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/admission-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Nov, 13:14

ልዩ ትኩረት......!!!!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

18 Nov, 13:13

በዚህ ማስታወቂያ መሠረት ስልጠና ያልወሰዳችሁ የቀን ሰልጣኞች ነገ ከ2:30 ጀምሮ በኮሌጁ ትልቁ አዳራሽ የኦረንቴሽን ስልጠና ስለሚሰጥ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን።

1. Electrical/electronics ( Building Electrical Installation ጨምሮ)
2. Drafting and Surveying
3. Construction (Finishing, Structural and plumbing)
4.Business (Marketing and Secretary)
5. Wood Work technology

በዚህ ስልጠና ያልተሳተፈ በቀኑ መርሀ ግብር የማይቀጥል ይሆናል።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

18 Nov, 10:18

ዛሬ ሁሉም አዲስ 2017 ዓ.ም የማታ ሰልጣኞች ከምሽቱ 11:45 ጀምሮ ትልቁ አዳራሽ ለኦረንቴሽን እንድትገኙ እናሳስባለን።

ኮሌጁ!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

18 Nov, 10:16

ማስታወቂያ

ለአዲስ ሰልጣኞች በሙሉ!

አዲስ የቀን ሰልጣኞች በዚህ ማስታወቂያ መሠረት ኦረንቴሽንና ሌሎች ስልጠናዎችን የምትወስዱ ሲሆን፤
👉 የWeekend ሰልጣኞች ኦረንቴሽን የሚሰጠው የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 07/17 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ነው።

👉በተጨማሪም የማታ(Extension) ሰልጣኞች ህዳር 09/17 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ይሆናል።

ኮሌጁ!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

16 Nov, 12:06

በ2017 ዓ.ም ኮሌጃችንን ለተቀላቀሉ አዲስ የዊክንድ ሰልጣኞች የኦረንቴሽን መርሃግብር ተከናወነ።

በመድረኩ የማታ እና ተከታታይ ት/ት ክፍል ሃላፊ አቶ አበጀ እንኳን ደህና መጣቹ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ ስልጠናው የሚጀመርበተን ቀን እና የስልጠና ሰዓቶችን እንዲሁም ከቅሬታ አቀራረብ ላይ ማብራሪያ ሰተዋል።

የኮሌጁ ስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን አቶ አንተነህ ለሰልጣኞቹ ኮሌጁን በመቀላቀላቸው እድለኛ መሆናቸውን ገልፀዋል።

በመቀጠልም ኮሌጁ ባለፉት ዓመታት በስልጠናው ዘርፍ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች፣ አዲሱን የቴክኒክና ሙያ ስትራቴጂ፣ በኮሌጁ በሚኖራቸው ቆይታ መጠበቅ ስለሚገባቸው ተቋማዊ ዲሲፕሊን፣ በየጀረጃው የስልጠና ቆይታ ጊዜ፣ የምዘና ሂደት፣ የስራ ትስስር እንዲሁም የምዝገባ ሂደትን ያላጠናቀቁ ሰልጣኞች መከተል ስላለባቸው ሂደቶች ላይ በስፋት ማብራሪያ ሰተዋል።

በዚሀ አጋጣሚ ስልጠናው ቅዳሜ ህዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም የሚጀምር ይሆናል።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

16 Nov, 12:02

ማስታወቂያ!

'ኦንላይን' ለተመዘገባቹ ሰልጣኞች በሙሉ!

ከሰኞ ከ09/17 እስከ ህዳር 13/2017 ድረስ ብቻ በኮሌጁ ዋናው ሬጅስትራር በመቅረብ “Approve” እንድታስደርጉ እና ለአፕሩቫል ስትመጡም ኦሪጅናል ዶክመንታቹን እና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እንዲሁም ለመታወቂያ የሚሆን ሁለት ጉርድ ፎቶ ይዛቹ በመምጣት መታወቂያ እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን፡፡

ኮሌጁ
!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

15 Nov, 15:32

"ምዝገባ ተጠናቀቀ" ተግባረ ዕድ ሚዲያ 06/03/2017

የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 የትምሕርት ዘመን አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል ሲያደርገው የነበረውን ምዝገባ በዛሬው ዕለት አጠናቋል፡፡

አቶ አንተነሕ ሙሉ (የአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን) ምዝገባው መጠናቀቁን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ "5390 ሰልጣኞች በኦንላይን አመልክተው፤ 3400 መስፈርቱን አሟልተው ከ2321 በላይ አሰልጣኞችን መዝግበን ምዝገባውን አጠናቀናል፡፡ በገበያ ፍላጎት መሰረት በ10 የስልጠና ዘርፎች በ22 የሙያ አይነቶች 60% ዲፈረንሼት ተደርገው ልንመዘግብ ችለናል፡፡ የተመዘገቡት ሰልጣኞችም የሕይወት ክሕሎት ስልጠና፣ ኮሌጁን የማስጎብኘት እና ስለ ቴክኒክ እና ሙያ እሳቤዎች አሰልጥነናል" ብለዋል፡፡

የኮሌጁ የሪጅስትራር ጽ/ቤት ባለሙያ አቶ ምንዳ አበበ በበኩላቸው "በያዝነው ዓመት 2040 አዳዲስ ሰልጣኞችን ለመቀበል አቅደን ዕቅዳችንን 100 ፐርሰንት አሳክተን ከዕቅዳችን በላይ 2321 አዳዲስ ሰልጣኞችን ተቀብለን ምዝገባውን አጠናቀናል" ብለዋል፡፡

በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሕዳር 7 የቅዳሜ እና እሑድ፣ ሕዳር 9 የማታ ሰልጣኞች ገለጻ ከተደረገላቸው በኋላ የቀን እና የማታ ሰልጣኞች ሕዳር 16፤ የቅዳሜ እና እሑድ ሰልጣኞች ሕዳር 14 ስልጠና የሚጀምር ይሆናል፡፡

ስልጠና እስከሚጀመርበት ቀን የተመዘገቡ ሰልጣኞች የትምሕርት ማስረጃቸውን በሪጅስትራር ባለሙያሞች የማጣራት ስራ እንደሚከናወን ከሪጅስትራር ጽ/ቤት እና ከአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ዲን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ተግባረ ዕድ ሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

12 Nov, 13:53

ማስታወቂያ!

ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስልጠና ዘርፎች 'ኦንላይን' የተመዘገባቹ ሰልጣኞች በሙሉ!

ከነገው እለት ጀምሮ ማለትም ከረቡዕ ከህዳር 4/2017 እስከ 09/2017 ዓ.ም ድረስ በኮሌጁ ዋናው ሬጅስትራር በመቅረብ “Approve” እንድታስደርጉ እና ለአፕሩቫል ስትመጡም ኦሪጅናል ዶክመንታቹን እና የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እንዲሁም ለመታወቂያ የሚሆን ሁለት ጉርድ ፎቶ ይዛቹ በመምጣት መታወቂያ እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን፡፡

1. ኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክስ
2. ድራፍቲንግ/ሰርቬዪንግ
3. በኮንስትራክሽን ዘርፍ
4. በቢዝነስ ዘርፍ አካውንቲንግ፤ ማርኬቲንግ እና ህዩማን ሪሶርስ ማናጅመንት
5. ውድ ዎርክ/እንጨት ስራ

ኮሌጁ!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

12 Nov, 13:22

upgrade ለማድረግ ለተመዘገባችሁ ሰልጣኞች በሙሉ

ስልጠና ከጥቅምት 2/2017 ዓ.ም ጀምሮ የተጀመረ ስለሆነ ስልጠናችሁን እንድትጀምሩ አሳውቃለሁ።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

11 Nov, 14:34

ማስታወቂያ

ለአዲስ ሰልጣኞች በሙሉ!

አዲስ የቀን ሰልጣኞች በዚህ ማስታወቂያ መሠረት ኦረንቴሽንና ሌሎች ስልጠናዎችን የምትወስዱ ሲሆን፤
👉 የWeekend ሰልጣኞች ኦረንቴሽን የሚሰጠው የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 07/17 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ነው።

👉በተጨማሪም የማታ(Extension) ሰልጣኞች ህዳር 09/17 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ይሆናል።

ኮሌጁ!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

08 Nov, 14:41

ለመሙላት እነዚህ ቁጥሮች ብቻ ቀርተዋል ፈጥነው ይመዝገቡ

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

06 Nov, 14:00

ማስታወቂያ
ምዝገባ ላይ ላላችሁ አዲስ ሰልጣኞች በሙሉ

 ክፍያ መክፈል የሚቻለው ከታች በተጠቀሰው የንግድ ባንክ አካውንት ሲሆን ከቴሌ ብርም ሆነ ከሌሎች ባንኮች ማስተላለፍ የማይፈቀድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ለቀን አዲስ ሰልጣኞች፡-1000002579522

ለማታ እና ቅዳሜ እና እሁድ አዲስ ሰልጣኞች፡-1000002264246
ጠቅላላ ክፍያ
Ø ለቀን ከነመመዝገቢያው ጋር 250 ብር
Ø  ለማታ እና ቅዳሜና እሁድ ሰልጣኞች(በደረጃ 1 ለሚጀምሩ) 850 ብር

Ø  ለማታ እና ቅዳሜና እሁድ ሰልጣኞች(በደረጃ 2 ለሚጀምሩ) 925 ብር

በደረጃ ሁለት የሚጀምሩ የስልጠና ዘርፎች
Ø  ቢዝነስ(አካውንቲንግ፣ማርኬቲንግእና የሰው ሃይል አስተዳደር
Ø  ባዮሜዲካል
Ø  ኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስ
Ø  ጋመንት/ፋሽን ዲዛይን
Ø  ድራፍቲንግ ሰርቨይንግ
ሲሆን

የተቀሩት ስልጠና ዘርፎችን የሞላችሁ የማታ ስልጣኞች በደረጃ 1 የምትከፍሉ ይሆናል፡፡
ኮሌጁ!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

06 Nov, 12:17

አዲስ ለሚያመለክቱ ሰልጣኖች ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form
የደረሳችሁን የስልጠና ዘርፍ(department) ለማወቅ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/status
በደረሳችሁ የስልጠና ዘርፍ(department) ለመመዝገብ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/admission-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

06 Nov, 05:43

https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

06 Nov, 05:19

ማስታወቂያ

ከሀሙስ ማለትም ከጥቅምት 21/2017 እስከ ጥቅምት 26/2017 ላመለከታችሁ (Apply ላደረጋችሁ) ተማሪዎች በሙሉ!

Screen አድርገን ስለጨረስን Accept መደረጋችሁን መጥታችሁ በማረጋገጥ Accept የተደረጋችሁ ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ጠዋት 6:00 ድረስ መጥታችሁ የረጅስትራር ፅ/ቤት ወይም ኮሌጃችን ግቢ ውስጥ ፔፕሲ ጎን ከሚገኘው የልል ክህሎት ማዕከላችን ውስጥ መምዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ዘግይቶ ለሚመጣ ተማሪ ምትክ ላይ Reject የተደረጉ ተማሪዎችን ጠርተን የምናስገባ መሆኑን እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

05 Nov, 08:40

የተሻሻለ ማስታወቂያ
አመልክታችሁ እና accept ተደረጋችሁ ላልተመዘገባችሁ በሙሉ:-
#የመጨረሸ የምዝገባ ቀን ረቡዕ በ 27/02/2017 ሰለሆነ ተመዝግባችሁ እንድትጨርሱ እያሳሰብን።ከነገ በኋላ የሚመጣ ማንኛውም accept የተደረገ አመልካች በቦታው ሌሎች አመልካቾችን የምንመዘግብ ይሆናል።
#ምዝገባ ተመዝግባችሁ የጨረሳችሁ ሰልጣኞች ስልጠና የሚጀምረው በ 04/03/2017 ስለሆነ በቀኑ ከጠዋቱ 2:30 upload ያረጋችሁትን original Document በመያዝ በኮሌጁ ትልቁ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

04 Nov, 11:14

አዲስ ለሚያመለክቱ ሰልጣኖች ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form
የደረሳችሁን የስልጠና ዘርፍ(department) ለማወቅ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/status
በደረሳችሁ የስልጠና ዘርፍ(department) ለመመዝገብ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/admission-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

04 Nov, 10:23

https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

04 Nov, 10:23

ማስታወቂያ
በዲግሪ እና በቀድሞ 12ኛ ማለትም በ A,B,C... ግሬድ ለማመልከት የምትፈልጉ አዲስ አመልካቾች በሙሉ በቀን 3/03/2017 በአካል ቀርባችሁ ክፍታ ባሉን ቦታዎች ብቻ ማመልከት የምትችሁ መሆኑን እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

04 Nov, 07:03

ከ ኀሙስ በ 21/02/2017 ጀምሮ ያመለከታችሁ ተመዝጋቢዎች ምዝገባ የሚጀምረው ረቡዕ በ27/02/2017 ስለሆነ እስከዛ ቀን ድረስ በትዕግስት ተጠባበቁ።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

04 Nov, 07:03

https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

04 Nov, 06:30

https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

03 Nov, 09:11

ማስታወቂያ 1

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

03 Nov, 09:11

ማስታወቂያ 2

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

03 Nov, 09:11

ማስታወቂያ 1 ደረጃችሁን ማሻሻል ለምትፈልጉ ብቻ

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

03 Nov, 09:11

ማስታወቂያ 2 ደረጃችሁን ማሻሻል ለምትፈልጉ ብቻ

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

01 Nov, 08:07

CamScanner 11-01-2024 11.06

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

01 Nov, 07:12

https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

01 Nov, 07:06

ከታች ዝርዝራችሁ የተላከ ሰልጣኞች system reject ስላረጋችሁ በድጋሜ የጎደሉ ቦታዎች ላይ ማስታወቂያ ስንለጥፍ ብቻ የምትስተናገዱ ይሆናል።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

31 Oct, 06:40

Second round

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

30 Oct, 08:08

https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

29 Oct, 06:05

These are all applicants accepted and new applicants

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

28 Oct, 20:05

Registration procedure

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

28 Oct, 14:19

ማስታወቂያ 2 ደረጃችሁን ማሻሻል ለምትፈልጉ ብቻ

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

25 Oct, 10:32

ተግባረእድ ሚዲያ
15/02/2017/ ዓ.ም
የአዲስ አበባ ተግባረእድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዲስ ገቢ ሰልጣኞችን ኦርንቴሽን ሰጠ ።

አዲስ አበባ ተግባረእድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና የሚሆኑ ግብአቶችን አሟልቶ ደርጃቸዉን ጠብቀዉ በተገነቡ ወርክሾፖች፣ ብቃታቸዉ በተርጋገጠ አሰልጣኞች፣ በ10 የስልጠና ዘርፎች ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል ።

12ኛ ክፍል ላጠናቀቁ ሰልጣኞች መስፈርቱን ለሚያሟሉ በቀን እና በማታ መርሀ ግብር ከደርጀ 1-5 እውቅና ባገኘባቸው የስልጠና ዘርፎች በኦንላይን ማመልከት እንደሚችሉ እና comfirmation ሲደርሳችሁ በኦንላይን መመዝገብ እንደሚችሉ የሬጅስትራር ጽ/ ቤት ኀላፊ አቶ ቴዎድሮስ ገ/ማርያም ገልፀዋል ።

ሰልጣኞችም ስለ ምዝገባው ያልገባቸውን ጥያቄ በመጠየቅ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ እና ምላሽ ተሰጥቶባቸው መርሀ ግብሩ ፍጻሜውን አግኝቷል ።
ተግባርዕድ ኮሚዩኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

24 Oct, 15:15

https://vm.tiktok.com/ZMhuUSCuy/

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

24 Oct, 12:44

Applcation link= https://aatptc.aatvetb.edu.et/frontend/page/apply-form
Tele birr short code=513829

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

24 Oct, 10:19

ማሳሰቢያ:- ከ2016 ዓ.ም በፊት 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ መጥታችሁ መምዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

23 Oct, 13:32

ምዝገባ አርብ 15/02/2017 ዓ.ም ይጀምራል።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Oct, 06:15

ለነባር የቅዳሜና እሁድ/weekend ሰልጣኞች በሙሉ

የ2017 የስልጠና አመት የቅዳሜና እሁድ/weekend ዛሬ ቅዳሜ ከቀኑ 7:30 ጀምሮ ስልጠና የሚጀምር ይሆናል ::

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

16 Oct, 16:09

የ2017 ዓ.ም የማታ ስልጠና ማስጀመርያ ፕሮግራም።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

15 Oct, 10:34

ለነባር የማታ ሰልጣኞች በሙሉ

የ2017 የስልጠና አመት ነገ ዕረቡ ከምሽቱ 11:30 ጀምሮ ስልጠና የሚጀምር ይሆናል ::

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

11 Oct, 06:20

ማስታወቂያ
ላልተመዘገባችሁ ነባር የማታ እና ቅዳሜና እሁድ ሰልጣኞች በሙሉ
መደበኛ የምዝገባ ጊዜ የተጠናቀቀው መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን አብዛኛው ሰልጣኞች ክፍያ ከፍላችሁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት አለመመዝገባችሁን ስላረጋገጥን እስከ ማክሰኞ 05/02/2017 ብቻ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።በተጨማሪም ምዝገባ እንደተጠናቀቀ ማለትም ለማታ በ 06/02/2017 ከሰዓት 11:30 ለቅዳሜና እሁድ 09/02/2017 በትልቁ አዳራሽ የስልጠና ማስጀመሪያ ስለሚኖር በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

09 Oct, 16:09

አንድ ቀን ብቻ ቀረው.......!!!!

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

07 Oct, 11:38

ማስታወሻ

ውድ ነባር የማታና የweekend ሰልጣኞቻችን ከንግድ ባንክ ውጭ ምንም አይነት የክፍያ ደረሰኝ የማናስተናግድ መሆኑን አሳውቃለሁ።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

06 Oct, 07:10

ማስታወቂያ

ለነባር ማታና ለweekned ሰልጣኞች በሙሉ

2017 ዓ.ም ምዝገባ ከነገ ሰኞ መስከረም 27 ጀምሮ ስለሆነ ሁላችሁም በወቅቱ በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

ወርሀዊ ክፍያ መጠን

ሀ.ደረጃ 1= 250*3 ወራት=750 ብር
ለ.ደረጃ 2= 275*3=825 ብር
ሐ.ደረጃ 3=300*3=900 ብር
መ.ደረጃ 4=325*3=975 ብር
ሠ.ደረጃ 5=350*3=1050 ብር
ረ.የመመዝገቢያ=50 ብር

ማሳሰቢያ:-

# ከተጠቀሰው የንግድ ባንክ አካውንት ውጪ በቴሌ ብርም ሆነ ሌሎች ባንኮች መክፈል አይቻልም።
# ወርሃዊ ክፍያ ከጥቅምት ጀምሮ የሚከፈል ይሆናል።

#ለምዝገባ ስትመጡ የተቋሙን መታወቂያና የመጨረሻ ክፍያ የአፈላችሁበትን ክፍያ ደረሰኝ መያዝ ግዴታ ነው።

# የመጨረሻ የከፈላችሁበት ደረሰኝ የጠፋባችሁ ሰልጣኞች ቅጣት ከፍላችሁ ከፋይናንስ Database በማስፈለግ መክፈላችሁን ማረጋገጫ ማግኘት ትችላላችሁ።

የክፍያ ሰአት እሰከ ምሽቱ 12:00 ሰአት

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

01 Oct, 09:00

ሰላም ነባር ሰልጣኞቻች ዛሬ በነበረን የስልጠና ማስጀመሪያ መድረክ ላይ ጥሩ ግንዛቤ እንደያዛቹ ተስፋ እያረግን ነገ ማለትም 22/01/2017 በተለመደው ሰዓት ስልጠና እንድትጀምሩ እናሳውቃለን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

26 Sep, 07:39

ማስታወቂያ
ላልተመዘገባችሁ ነባር የቀን ሰልጣኞች በሙሉ
መደበኛ የምዝገባ ጊዜ የተጠናቀቀው በ 15/01/2017ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል።ነገር ግን አብዛኛው ሰልጣኞች ክፍያ ከፍላችሁ ሬጅስትራር ጽ/ቤት አለመመዝገባችሁን ስላረጋገጥን እስከ ማክሰኞ 21/01/2017 ብቻ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።በተጨማሪም በምዝገባ መጠናቀቂያው ቀን ማለትም በ 21/01/2017 ከ ጠዋቱ 2:30 በትልቁ አዳራሽ የስልጠና ማስጀመሪያ ስለሚኖር በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Sep, 15:49

https://t.me/tegbareidpolytechniccollegeact

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Sep, 15:49

ማስታወቂያ!

ለመላዉ የተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ነባር ሰልጣኞች እና እንዲሁም በ 2017 ዓ.ም በኮሌጃችን በመደበኛ እና በአጫጭር ስልጠና ተመዝግባችሁ መሰልጠን ለምትፈልጉ ሁሉ በቅድሚያ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የስልጠና ዘመን በሰላም አደረሳችሁ፡፡

እንደሚታወቀዉ የ2017 ስልጠና ዘመን የነባር የቀን ሰልጣኞች ምዝገባ የሚካሄደዉ ከ ሰኞ 13/01/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 15/01/17፤ የማታ ከዚህ ቀደም ባሳወቅናችሁ ቀናት ሲሆን የአዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ ደግሞ በቀጣይ በቅርብ ቀን የምናሳዉቅ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በሌላ በኩል በስልጠና ዘመኑ በጣም ወሳኝ የሆኑ እናንተን ያሳድጋሉ ያልናቸውን ስልጠናዎች ማለትም ልል ክህሎት(Soft Skills; Innovation, Digital literacy, Entrepreneurial skill, problem solving skills and Communication skill) እና ሌሎች በርካታ ስልጠናዎችን በኮሌጃችን የምንሰጥ ይሆናል፤ እነዚህን ስልጠናዎች ደግሞ የምንሰጣችሁ ከዚህ በፊት በቴሌግራም ቻናል ላይ በተለቀቀላችሁ ACT Academy በሚለዉ ሊንክ ገብታችሁ አካዉንት ስትከፍቱ ብቻ ነዉ፡፡

ስለዚህ ሁላችሁም ሰልጣኞች ከላይ የተዘረዘሩትን ስልጠና ለመዉሰድ አካዉንት መክፈት ግዴታ መሆኑን አዉቃችሁ ወደ ምዝገባ ስትመጡ በስማችሁ የከፈታችሁት አካዉንት Screen Shoot አድርጋችሁ መምጣት ይኖርባችኋል፡፡

ማሳሰበያ፡ ሁሉም ሰልጣኝ አካዉንት ከፍቶ ወደ ምዝገባ መምጣት ይኖርበታል።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

19 Sep, 13:38

የነባር ሰልጣኞች  የምዝገባ እና ወርሀዊ ክፍያ መጠን
ለቀን ሰልጣኞች
ሀ.ከደረጃ 1 እስከ 2 በ 25 ብር የ6 ወር=150 ብር
ለ.ከደረጃ 3 እስከ 5 በ 35 ብር የ6 ወር=210 ብር
ሐ.የመመዝገቢያ= 50 ብር

ለማታና የweekend ሰልጠኞች

ሀ.ደረጃ 1= 250*3 ወራት=750 ብር
ለ.ደረጃ 2= 275*3=825 ብር
ሐ.ደረጃ 3=300*3=900 ብር
መ.ደረጃ 4=325*3=975 ብር
ሠ.ደረጃ 5=350*3=1050 ብር
ረ.የመመዝገቢያ=50 ብር
ማሳሰቢያ:-
# ከተጠቀሰው የንግድ ባንክ አካውንት ውጪ በቴሌ ብርም ሆነ ሌሎች ባንኮች መክፈል አይቻልም።
# የማታ ሰልጣኞች ወርሃዊ ክፍያ ከጥቅምት ጀምሮ የሚከፈል ይሆናል።

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

16 Sep, 09:26

https://tegbareid.ftveti.edu.et/auth/login

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

02 Sep, 16:45

https://t.me/tegbareidpolytechniccollegeact

Addis Ababa Tegbareid polytechnic college online registration

02 Sep, 16:45

http://actacademy.et

ይህ መስራት(Mesirat) የተሰኘ ኮሌጁ                  
ከ American College of Technology(ACT) ጋር በመሆን የሚሰጠው የonline የአጫጭር የhard skills እና soft skills ማስተማርያ ገፅ ነው። ገፁ ስልጠናዎትን እንዳጠናቀቁ Certeficate የሚሰጦት ሲሆን ሲያጠናቅቁ የስራ እድልም የሚሙቻችላቹ ይሆናል።
የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን የዬትኛውም ደረጃ ላይ በኮሌጁ ስልጠና የምትከታተሉ በዬትኛውም አመተ ምህረት በቀን በማታ እና በዊኬንድ የገባቹ እየሰለጠናቹም ያላቹ ሆነ የተመረቃቹ በቀጣዩ አመት ኮሌጁን ለመቀላቀል የተዘጋጃቹ ስትሆኑ የምዝገባ ፎርሙን ስትሞሉ TVET የሚለውን ከመረጣችሁ በኋላ Institution Name በሚለው ቦታ tegbareid polytechnic college PTC ማለታቹን አትርሱ።

የምዝገባ እና የስልጠና ቅደም ተከተሉን ከዚህ በታች የተያያዘውን PDF በማንበብ ይረዱ።

ስልጠናውን በኮሌጁ በመገኘትም በኮሌጁ ተገኝተው  በአካል ከተመዘገቡ በኋላ  የኮሌጁን ነፃ Internet ተጠቅመውም መከታተል ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ;-በ + +251921801097 ማነጋገር ይችላሉ

ተግባረድ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ