TenaSeb - ጤና ሠብ @tenaseb Canal sur Telegram

TenaSeb - ጤና ሠብ

TenaSeb - ጤና ሠብ
ሠላም- 👋
ይህ በጤና ዙርያ መረጃ የምታገኙበት ቻናል ነው::
ለበለጠ መረጃ 👉🏽 https://youtube.com/@tenaseb-?si=TAxp4fhX-YijtoJn
4,843 abonnés
307 photos
55 vidéos
Dernière mise à jour 06.03.2025 21:36

ጤና ሠብ: የዕድል መንገድ በጤና መረጃ

የጤና ሠብ ድርጅት በጤና መረጃ ላይ የተመለከተ ቻናል እና ዕድል መንገድ ይህ የሽያጭ ቻናል በመረጃ ተንተው የተፈጠረው ነው። ሰዎች በአሁኑ ጊዜ ወገን ውስጥ ይኖራሉ በኩል ይታወቃሉ አነባበሩ እና ወደኋላ ይላሉ። ይህ ቻናል የጤና መረጃ እና በጤና ዙርያ የሚደርስ ዋነኛ ምንጭ መሆንን እቀጥለዋለሁ። በዚህ ቻናል የሚታይ መረጃዎች በጤና ጥናት በሚዳው ወቅት ለማሳዳት ይረዳሉ።

ጤና ሠብ ቻናል ምን ነው?

ጤና ሠብ እንደ መረጃ ዋነኛ የሆነ ቻናል ነው። ለበለጠ ጥያቄ ወሬዎች እንዲቀርቡ ይሰራል። በዚህ ቻናል በጤና ዙርያ ጥያቄዎችን የሚመለክቱ ዝርዝሮች ይርኩ ወይም ወገን እንዲኖራሉ/ይጠይቃሉ።

በትክክል መረጃ እና አስፈላጊ እንደገና የሚመለክቱ መረጃዎች የጤና ሠብ ቻናል ዋነኛ ነው። በዚህ ቻናል ሰዎች የጤና ዝርዝሮችን ይቀርባሉ እና የሚደርሱትን ይገለጹ።

ጤና ሠብ ቻናል የሚወዷው ምንድን ነው?

ይህ ቻናል በአይነት የጤና መረጃ ይዘት ይለያዩ ወቅታዊ ጥናቶችን ይለውጡ ማለት ነው። በጤና አቅም እና በተለያዩ ወቅታዊ ፈተናዎች አሳይ ማለት ከጤና ጥንቃቄ ወዘተ ይችላሉ።

አሁን በጤና ዙርያ ያለበት የመረጃ ዝርዝር ይገኛል የምታገኝ ጤና ሠብ ቻናል የሚጣቀሙት ይመለከታሉ። ይህ ጥሩ ዕይታ እንዲፈልግ ይወስዳል።

ጤና ሠብ የጣሰው ዕቅድ ምንድን ነው?

ጤና ሠብ የነዚህ በኩል ጥያቄዎች ላይ ይደርሳሉ ጤና እንዲመለከት የተመለከተ ዕቅድ አይሆንም። ይህ ቻናል የጤና መረጃ ብቻ ሳይሆን ሌላ አንዳንዱ ሃይል ይፈልጋሉ ወዘተ።

በጤና ሠብ ቻናል ይህ ምንበሩ ይተወው አለና ይህ ዕቅድ ይወዳድሩ ጤና እንዲሰማ አንዳንዱ ያደርጉት ይጠቀሙና ይደርሱ ለዎች ይሆን።

ጤና ሠብ ቻናል ይህንን ዝርዝር እንዴት ይወዳድሩ?

ጤና ሠብ ቻናል ለመወዳድር የታወቀ የመረጃ ምንጭ ነው። በኡቆጋዳ ወይም በነፍስ ህንኪም አይደርሱ ጤና የገቡት መረጃው ይሁን።

ይህ ቻናል ይወዳዳሉ የምታገኙበት የጤና ዝርዝር ይህንን እንዲወደድ ይምነት ይወዳድሩ ነው።

Canal TenaSeb - ጤና ሠብ sur Telegram

ለራሱ የተወሰደው በጤና ዙርያ ላይ ስለተመረጡ እና ተደጋጋሚ ያስገቡበት ቻናል እየሆነ ይመልከቱ። TenaSeb - ጤና ሠብ በትምህርት ጤና ሠላም እንዳለ እንጠቀማለን። ለጤና ዙርያ ደግሞ ሰብሉን ለአንድ ሁላችን የሚመረጡ ስለ ዝርዝርና ስለ ትምህርት መረጃ ለማስበሠረት ከቻናሉ ተመልከቱ። እናንተም ያልተከተለበት መረጃ በይቅርታ ካለው የውስጥ መጽሔት አጣሉን በመቆጣጠር ለምን ይሞክሩን? ትሁት ወᇂልን።

Dernières publications de TenaSeb - ጤና ሠብ

Post image

በ እርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የሆነ  ማቅለሽለሽ እና ትውከት ክፍል ፩ (Hyper emesis gravidarum)

📌በእርግዝና ወቅት ሰውነት ላይ በሚፈጠሩ የሆርሞን ለውጦች ምክንያት 90% በላይ የሚሆኑ እናቶች ላይ በተለይም ከ 5 ኛ የእርግዝና ሳምንት ጀምሮ ማቅለሽለሽ እና ትውከት ይከሰታል። ይህም ቀለል ያለና ሌላ ችግር የማያደርስ ነው። 

📌 ነገር ግን ከበድ ሲል፣ ክብደት መቀነስ ሲያመጣ እና አመጋገብን በማስተካከል የማይሻል ከሆነ ህክምና የሚያስፈልገው ችግር ይሆናል።

📌ብዙጊዜ ከ አምስት ወር በኋላ በራሱ ጊዜ ይቆማል።


አጋላጭ ምክንያቶች

* መንታ እርግዝና

* ቀደም ሲል የቃር ህመም(GERD) ያለባቸው ሴቶች

* ጂቲዲ(Gestational trophoblastic disease)

* ከዚህ በፊት ወልደው የማያውቁ ሴቶች

ምልክቶቹ

🚨በቀላሉ የማይቆም ተደጋጋሚ የማቅለሽለሽ ስሜት እና ማስመለስ 

🚨 የክብደት መቀነስ: ከእርግዝና በፊት ከነበረው ክብደት 5% እና ከዛ በላይ መቀነስ

🚨የሰውነት ፈሳሽ ማነስ ጋር ተያይዘው የሚታዩ ምልክቶች: የአፍ መድረቅ፣ ቆዳ መሸብሸብ፣ 

🚨የልብ ትርታ መጨመር፣ ከፍተኛ የድካም ስሜት

🚨ምግብ ለመመገብ መቸገር፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ

🚨 የምራቅ መብዛት

ለበለጡ የቪድዮ መረጃዎች👉🏼 https://youtube.com/@tenaseb-?si=amsElXsqA2PN3KGE

03 Mar, 17:27
625
Post image

ፖሊዳክቲሊ (ትርፍ ጣቶች) (Polydactyly) ማለት አንድ ሰው ከአምስት በላይ ጣቶች በእጅ ወይም በእግር ላይ የሚኖሩበት የትውልድ ችግር ነው።

ይህ ተጨማሪ ጣት ሙሉ በሙሉ የተሰራ ወይም በቆዳ ብቻ የተያያዘ ትንሽ እጢ ሊሆን ይችላል።

ፖሊዳክቲሊ በዘር የሚተላለፍ ወይም በድንገት የሚከሰት የጄኔቲክ ለውጥ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ጊዜ ከሌሎች የጄኔቲክ ሲንድረምስ ጋር ሊያያዝም ይችላል።

የፖሊዳክቲሊ ሕክምና በፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ሲሆን ይህም ተጨማሪውን ጣት ማስወገድን ያካትታል። የሕክምናው ዓላማ የእጅን ወይም የእግርን ተግባር እና ገጽታ ማሻሻል ነው።

ስለ ፖሊዳክቲሊ ወይም ስለማንኛውም የፕላስቲክ እና የመልሶ ግንባታ ቀዶ ጥገና ጤና ሁኔታ መረጃ ለማግኘት እንዲሁም ቀጠሮ ለማስያዝ፣ ከበታች ባሉት የማህበራዊ ገፃችን እንዲሁም በ ስልኮቻችን ያግኙን።

Dr.Abdurezak

0911416955
0907222228
Dr Abdurezak Facebook

Lucy a center for plastic reconstructive and micro surgery
Facebook

01 Mar, 10:01
857
Post image

ጤናማ የሆነ የወር አበባ ኡደት

የአንድ ለአቅመ ሄዋን የደረሰች ሴት ሰውነቷ ላይ በሚፈጠሩ ሆርሞኖች ምክንያት በየወሩ የወር አበባ ታያለች።

ይህም ሂደት ተፈጥሯዊ የሆነ እና ለእርግዝና ብቁ መሆኗን ማሳያ ነው።

መደበኛ የወር አበባ

* በአማካኝ 5 ቀን ይቆያል።

* ከ21-35 ቀናትን በአማካኝ ደግሞ በየ28 ቀኑ ይመጣል።

* መጠኑ ከ 10-80 ሚ.ሊ ወይም በአማካኝ 50 ሚ.ሊ ደም ነው።

* የሚፈሰዉም ደም ጠቆር ያለ እና የማይረጋ ነዉ።

* የወር አበባ ዑደት ተዛባ የምንለው አንዲት ሴት ወትሮ ከምታየው የተለየ ጠባይ ሲገጥማት ነው፡፡

* በመሆኑም የሚመጣበትን ጊዜው የሚያዛባ ከሆነ፣ ከወትሮው የተለየ ብዙ ደም ፍሰት፣ መጓጎል ካለ ወይም በጣም አነስተኛ ከሆነ፣ እርግዝና ሳይፈጠር ወይም የወሊድ መቆጣጠሪያ ሳትጠቀሚ የወር አበባሽ በጊዜው ካልመጣ በተለያዩ የማህፀን ፣እንቁልጢ(Ovary)ችግሮች ምክንያት የሚከሰት የወርአበባ መዛባት ሊሆን ስለሚችል ህክምና ማድረግ አስፈላጊ ነው።

28 Feb, 09:51
978
Post image

የጆሮ መልሶ ግንባታ ሰርጀሪ በብዛት በተፈጥሮ ወይም በአደጋ ምክንያት ለሚፈጠሩ የጆሮ ቅርፅ፣ መጠን ወይም ገፅታ እክሎች ወሳኝ መፍትሄ ነው።

የፕላስቲክ እና መልሶ ግንባታ ሰርጀሪ በእኛ ማህበረሰብ የቅንጦት ተደርጎ ቢወሰድም እሄ ግን ከእውነታው የራቀ ሲሆን ለብዙሀን ሁነኛ መፍትሄ እና ሙሉ የአካላዊ እንዲሁም የስነልቦናዊ ጤንነትን የሚሰጥ ነው።



To Book appointment with Dr.Abdurezak 0911416955
0907222228

25 Feb, 11:28
1,212