Dr. Emebet Eshetu Telegram Posts

👩🏽⚕️የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሃኪም
tenadoc.com
tenadoc.com
12,055 Subscribers
20 Photos
2 Videos
Last Updated 09.03.2025 15:16
Similar Channels

9,947 Subscribers

3,209 Subscribers

2,461 Subscribers
The latest content shared by Dr. Emebet Eshetu on Telegram
ሰላም 🥰🥰🥰
ዝግጁ?
በቅርብ ቀን ሁሉንም ስፔሻሊስትና ሰብስፔሻሊስት የያዝ የቴሌሜድስን መተግበሪያ አፕልኬሽን እናስጀምራለን።
ዶ/ር እመቤት እሸቱ
(የማህፀንና ፅንስ ሃኪም)
የጤናዶክ መስራች
https://vm.tiktok.com/ZMkUYGfQC/

https://vm.tiktok.com/ZMrGw1H9w/
ሰላም
ስለ እርግዝና መከላከያ: ተከታታ ቪዲዮወች ቲክቶክ ላይ ስለ ሰራሁ ቻናሉን ፎሎው በማድረግ ይከታተሉ::

https://vm.tiktok.com/ZMr9qNcGE/
6 ስለ postpil ማወቅ ያለብሽ
1. Post pill በአማካይ ከ55% እስከ 95% እርግዝናን የመከላከል እድል አለው
2. ከልክ በላይ አካላዊ ውፍረት ያላት ሴት ላይ የመከላከል አቅሙን በተወሰነ ደረጃ ይቀንሳል
3. እድሉ በጣም ትንሽ ቢሆንም Postpill ወስደሽ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል
4. Postpill ወስደሽ እርግዝና ከተፈጠረ በእርግዝናው ወይም በጽንሱ ላይ የሚያመጣው ጉዳት የለም
5. Postpill የአባላዘር በሽታውችን HIV ጨምሮ አይከላከልም
6. Postpill መደበኛን የእርግዝና መከላከያ አይተካም

https://vm.tiktok.com/ZMrafkQwY/
Postpill እየወስድሽ ግርግዝና ሊፈጠር የሚችልበት ሶስት ምክንያቶች
1. የመከሰት እድሉ ኣነስተኛ ቢሆንም ,ovulation time, ላይ አንቁላል ዝግጅቷን ጨርሳ ከኦቫሪ ከተለቀቀችበት ሰዓት ጀመሮ በ24 ሰዓት ውስጥ ግንኙነት ከተደረግ
2. ክልክ በላይ አካላዊት ውፍረት ከለሽ
3. ሰዓቱን ጠብቆ post pillen ባለመውሰድ ( በተቻለ አቅም ግንኙነት በተደረግ በ12ሰዓት ውስጥ ቢወሰድ ይመከራል)