Dr. Emebet Eshetu (@tenadoc)の最新投稿

Dr. Emebet Eshetu のテレグラム投稿

Dr. Emebet Eshetu
👩🏽‍⚕️የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሃኪም

tenadoc.com
12,055 人の購読者
20 枚の写真
2 本の動画
最終更新日 09.03.2025 15:16

類似チャンネル

የስኬት ስነልቦና
4,546 人の購読者
Ob&Gyn Clinical sheets
2,461 人の購読者
Gemenaye ገመናዬ
1,108 人の購読者

Dr. Emebet Eshetu によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

Dr. Emebet Eshetu

11 Jan, 16:57

7,429

በቅርብ ቀን
Dr. Emebet Eshetu

04 Jan, 16:15

9,028

ሰላም 🥰🥰🥰

ዝግጁ?
በቅርብ ቀን ሁሉንም ስፔሻሊስትና ሰብስፔሻሊስት የያዝ የቴሌሜድስን መተግበሪያ አፕልኬሽን እናስጀምራለን።

ዶ/ር እመቤት እሸቱ
(የማህፀንና ፅንስ ሃኪም)
የጤናዶክ መስራች

https://vm.tiktok.com/ZMkUYGfQC/
Dr. Emebet Eshetu

11 Sep, 14:11

13,774

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼


https://vm.tiktok.com/ZMhePqDrS/
Dr. Emebet Eshetu

17 Aug, 03:44

16,320

https://vm.tiktok.com/ZMrGw1H9w/

ሰላም
ስለ እርግዝና መከላከያ: ተከታታ ቪዲዮወች ቲክቶክ ላይ ስለ ሰራሁ ቻናሉን ፎሎው በማድረግ ይከታተሉ::
Dr. Emebet Eshetu

10 Aug, 03:58

15,047

https://vm.tiktok.com/ZMrb6Ld4d/
Dr. Emebet Eshetu

29 Jul, 08:33

14,519

https://vm.tiktok.com/ZMrxEUcks/
Dr. Emebet Eshetu

26 Jul, 15:05

11,628

https://vm.tiktok.com/ZMr9qNcGE/

6 ስለ postpil ማወቅ ያለብሽ

1. Post pill  በአማካይ ከ55% እስከ 95% እርግዝናን የመከላከል እድል አለው

2. ከልክ በላይ አካላዊ ውፍረት ያላት ሴት ላይ የመከላከል አቅሙን በተወሰነ ደረጃ ይቀንሳል

3. እድሉ በጣም ትንሽ ቢሆንም Postpill ወስደሽ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል

4. Postpill ወስደሽ እርግዝና  ከተፈጠረ በእርግዝናው ወይም በጽንሱ ላይ የሚያመጣው ጉዳት የለም

5. Postpill  የአባላዘር በሽታውችን HIV  ጨምሮ አይከላከልም

6. Postpill መደበኛን የእርግዝና መከላከያ አይተካም


https://vm.tiktok.com/ZMr9qNcGE/
Dr. Emebet Eshetu

22 Jul, 17:04

11,391

https://vm.tiktok.com/ZMruGfCkk/
Dr. Emebet Eshetu

17 Jul, 17:55

12,378

https://vm.tiktok.com/ZMrafkQwY/

Postpill እየወስድሽ ግርግዝና ሊፈጠር የሚችልበት  ሶስት ምክንያቶች

1. የመከሰት እድሉ ኣነስተኛ ቢሆንም ,ovulation time, ላይ አንቁላል ዝግጅቷን ጨርሳ ከኦቫሪ ከተለቀቀችበት ሰዓት ጀመሮ በ24 ሰዓት ውስጥ ግንኙነት ከተደረግ

2. ክልክ በላይ አካላዊት ውፍረት ከለሽ

3. ሰዓቱን ጠብቆ post pillen ባለመውሰድ ( በተቻለ አቅም ግንኙነት በተደረግ በ12ሰዓት ውስጥ ቢወሰድ ይመከራል)
Dr. Emebet Eshetu

10 Jul, 15:08

12,561

👫እርግዝና እየሞከሩ ላሉ ጥንዶች 👫

ለተጨማሪ ቪዲዪ: የቲክቶክ ቻናሉን ፍሎው ያድርጉ

https://www.tiktok.com/@dremebet?_t=8ns1Cy3Vpzy&_r=1