Teklehaimanot General Hospital @teklehaimanothospital Channel on Telegram

Teklehaimanot General Hospital

@teklehaimanothospital


Teklehaimanot General Hospital is a patient-centered private hospital in the center of Addis Ababa.
www.facebook.com/teklehaimanothospital/
www.teklehaimanothospital.com
@teklehaimanothospital_bot
[email protected]

Teklehaimanot General Hospital (English)

Welcome to Teklehaimanot General Hospital, a patient-centered private hospital located in the heart of Addis Ababa. Our hospital is dedicated to providing high-quality healthcare services to our patients in a warm and welcoming environment. With a team of experienced and compassionate healthcare professionals, we strive to ensure the well-being and comfort of all our patients.

At Teklehaimanot General Hospital, we offer a wide range of medical services, including consultations, diagnostics, surgeries, and treatments across various specialties. Whether you are in need of routine check-ups or specialized medical care, our dedicated team is here to support you every step of the way.

To stay connected with us and learn more about our services, visit our Facebook page at www.facebook.com/teklehaimanothospital/ or check out our website at www.teklehaimanothospital.com. You can also reach us through our Telegram channel @teklehaimanothospital_bot or contact us via email at [email protected].

Experience quality healthcare with a personal touch at Teklehaimanot General Hospital. Your health is our priority!

Teklehaimanot General Hospital

10 Jan, 13:36


https://www.tiktok.com/@teklehaimanot.g.hospital/video/7458258896663121157?_r=1&u_code=eef2b1cm67dg8f&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eef2abi9251le1&share_item_id=7458258896663121157&source=h5_m&timestamp=1736516084&user_id=7377708743695664134&sec_user_id=MS4wLjABAAAAprP-g5dQOYNZHeC3Ao4I0UElwGHaMFpKMVg-RKCHqvkTuGuu0iptez9rgsbCElyT&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7456722758484854534&share_link_id=fcd028a8-56ad-4789-a42b-29f8961c5f49&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2878%2Cb2878&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&enable_checksum=1

Teklehaimanot General Hospital

06 Jan, 16:45


እንኳን አደረሳችሁ።
ጤናዎ የማይደገም ስጦታዎ ነውና በአስተማማኝ ሁኔታ ይጠብቁት።
መልካም በዓል ይሁንልዎ።

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

01 Jan, 15:29


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

01 Jan, 08:09


Wishing you all the best for a year of success, wellness, and joy!

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

30 Dec, 16:01


https://vm.tiktok.com/ZMkSkUpwP/

Teklehaimanot General Hospital

28 Dec, 16:04


❤️

Teklehaimanot General Hospital

28 Dec, 15:44


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

24 Dec, 05:39


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

09 Dec, 17:05


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

09 Dec, 16:24


🚨"ዛሬ ልዩ ቀን ነው!"
ለአንድ ወር የቆየው የሆስፒታላችን የ24 ዓመት ክብረበዓል ዛሬ ህዳር 30/ 2017 ዓም በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቁ ተጠናቋል።
💎 ለታማኝ ደንበኞች የ15 ሺህ ብር እና የሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ዋጋ ያላቸው የነፃ ህክምና  የስጦታ ካርድ ከደማቅ የምሳና የኬክ ቆረሳዝግጅት ጋር ሰጥተናል።
💎 የሆስፒታላችን መስራችና ዋና ስራ አስፈፃሚ ተኝቶ ታካሚዎችን የመጎብኘትና አበባ የመስጠት ፕሮግራም አድርገዋል።
💎ለአንድ ህጻን ልጅ እና ለአንድ ታዳጊ ልጅ የዓመት ሙሉ የህክምና ወጪ ተሸፍኗል።
💎 9:00 - 11:00 የቆየ በሰዓቱ ለተገኙ ተመላላሽ ታካሚዎች ነፆ ህክምና (ሀፒ ሃወር) ተደርጓል
💎 ለተኝቶ ታካሚዎች ለ24 ሰዓት የሚቆይ ነፃ ህክምና መድኃኒትን ጨምሮ በመስጠት ልዩ ጊዜ ሆኖ አልቋል።

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

08 Dec, 16:12


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

06 Dec, 08:28


በሆስፒታላችን ቅዳሜ ህዳር 28/2017ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በአጣዳፊ የኩላሊት ጉዳት ህክምና ዙሪያ (Acute kidney injury management) በዶክተር ቤካ አበራ (የኩላሊት ሰብስፔሻሊስት) ስልጠና ይሰጣሉ፡፡

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

30 Nov, 09:47


https://vm.tiktok.com/ZMhKWbvF5/

Teklehaimanot General Hospital

29 Nov, 14:19


የሆሰፒታላችን የ24ተኛ ዓመት ክብረበዓል  መርሃግብር ዛሬም ህዳር 20 ቀን 2017 እንደቀጠለ ነው። በዛሬ ዉሏችን አፍሪካ አንድነት 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ  ት/ቤት ስለእጅ መታጠብ ጠቀሜታ በተግባር የተደገፈ ትምህርት እንዲሁም በተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ ከትላንት የቀጠለ ነፃ ህክምና በመስጠት ውለናል።

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

28 Nov, 14:38


ዛሬም ህዳር 19 ቀን 2017 ዓም እንደትላንቱ  24ተኛ ዓመታችንን ምክንያት በማድረግ ተክለሃይማኖት ጤና ጣቢያ ለ30 ታካሚዎች በስፔሻሊስት ሀኪም የታገዘ ነፃ ህክምናና መሉ ምርመራ  እንዲሁም በሆስፒታላችን ፊትለፊት ለአከባቢው ማህበረሰብ ነፃ መሠረታዊ የጤና ምርመራና የሃኪም ማማከር፣ ከቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበርም የደም ልገሳ መርሃግብር ስናካሂድ ውለናል።

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!
24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

27 Nov, 16:32


ዛሬ  ህዳር 18 ቀን 2017 ሆስፒታላችን 24ተኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ በቸርችል ጤና ጣቢያ በስፔሻሊስት ሀኪም የታገዘ ነፃ ህክምናና የጤና ምርመራ አድርጓል ። በተጨማሪም ለ 30 ታካሚዎች ነፃ መሉ ህክምናና ምርመራ እንዲያገኙ መደረጉን ስንገልጽ በደስታ ነው።


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!

24 years of Patient Centered Care
!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

23 Nov, 14:45


ከህዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ከቅድመ ቀዶ ህክምና እስከ ድህረ ቀዶ ህክምና ሊኖር ስለሚገባው የነርሶች እንክብካቤ (Preoperative, Interoprative & postoperative Nursing Care) ላይ ያተኮረ ስልጠና ከኦፕሬሽን፣ ከማዋለጃ እና ከሰርጂካል ክፍል ለተወጣጡ ነርሶቻችን እየተሰጠ ይገኛል፡፡

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

24 ዓመታት ህሙማንን የመርዳት ጉዞ!

24th years of Patient Centered Care


8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

22 Nov, 13:14


ሆስፒታላችን ዛሬ ህዳር 13 ቀን 2017 ዓም 24ተኛ የምስረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በኒን መስኪድ ለጁመአው ነፃ መሠረታዊ የጤና ምርመራ አድርጓል።

 ጁምዓ ሙባረክ !

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

19 Nov, 14:22


Teklehaimanot Hospital is inviting you to a scheduled Webinar on zoom.

Topic: Management of Acute Kidney Injury
Time: Nov 23, 2024 11:00 AM Nairobi

Join Zoom Meeting
https://us05web.zoom.us/j/84040695272?pwd=NdLtqWto3cb8SoBkGaYLmh4URJiZMY.1

Meeting ID: 840 4069 5272
Passcode: HMmQ9A

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#ethiopia #teklehaimanot #PatientCare

Teklehaimanot General Hospital

14 Nov, 16:11


📌የስኳር ህመም የሚያመጣውን ተጓዳኝ በሽታዎች እንዴት መከላከል ይችላሉ
🔹በደም ውስጥ ያለ የስኳር መጠንን መቆጣጠር
🔹ክትትል ማድረግ
🔹የተመጣጠነ ምግብ መመገብ
🔹እንቅስቃሴ ማድረግ: በሳምንት በትንሹ 150 ደቂቃ ስፖርት መስራት
🔹የሰውነት ክብደት በተገቢው መጠን ማድረግ
🔹የእግርን ጤና መጠበቅ
🔹እንቅልፍ በአግባቡ መተኛት አና የመንፈስ ጭንቀትን ማስወገድ
💥በሆስፒታላችን የኢንዶክራይን እና ሜታቦሊዝም ሰብስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ሳባ በላይ ማክሰኞ 7፡00፣ ሀሙስ 5፡00 እና አርብ 3፡00 ሰዓት ይገኛሉ።

📌How to prevent  complications of Diabetes
🔹Manage Blood Sugar
🔹Regular Check-ups
🔹Healthy Diet
🔹Exercise Regularly
🔹Maintain a Healthy Weight
🔹Foot Care
🔹Manage Stress & Sleep Well
💥Our renowned Endocrine & metabolism subspecialist Dr Saba Belay is available on tuesday 7LT, Thursday 5LT & Friday 3LT.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

11 Nov, 15:31


📣 የተሳካ የዳሌ እና ጉልበት መገጣጠሚያ ንቅለ ተከላ በሆስፒታላችን እንዳደረግን ያውቃሉ
     📌ይህ ህክምና የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው?
🔹የቀን ተቀን እንቅስቃሴ መገታት
🔹የመገጣጠሚያ ጅማት በመጎዳት ጉልበት ላይ የሚደርስ ህመም
🔹በአደጋ ምክንያት የተከሰተ የመገጣጠሚያ ህመም
🔹ለአጥንት የሚደረገው የደም ዝውውር መቋረጥ
🔹በሌላ የህክምና አይነት መፍትሔ ያልተገኘለት የመገጣጠሚያ ህመም
🔹ለብዙ አመታት የቆየ የመገጣጠሚያ ህመም

📣Do you know our hospital has performed successful hip & knee joint replacement ?
   📌Who requires this surgery
🔹Individuals with Severe Mobility Limitations
🔹Osteoarthritis Patients
🔹People with Post-Traumatic Arthritis
🔹Avascular Necrosis Patients
🔹People Unresponsive to Conservative Treatments
🔹Adults with Chronic Joint Pain

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing


24 ዓመታት ህሙማንን  የመርዳት ጉዞ
     Years of Patient Centered Care


በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

06 Nov, 14:02


📌ልጆቻችንን ከተላላፊ በሽታ እንዴት እንከላከል
➥ክትባታቸውን በአግባቡ መከታተል
➥የእጅ ንፅህናን እንዲጠብቁ ማበረታታት
➥ንፅህናውን የጠበቀ የምግብ አያያዝ
➥ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ አፋቸውን እንዲሸፍኑ ማስተማር
➥ልጅዎ ከተመሙ ቤት እንዲያገግሙ እና እረፍት እንዲያደርጉ ማድረግ
➥በሽታ የመከላከል አቅም ያነሰባቸውን ልጆች ልዩ ትኩረት መስጠት
📌የህፃናት የኢንፌክሽን ህክምና ሰብስፔሻሊስት ሀኪም ዶ/ር ጡረኝ አሰፋ ዘወትር ማክሰኞ 8ሰዓት በሆስፒታላችን ይገኛሉ።

📌 How can we Protect Our Kids from Infectious Diseases
➥Follow the pediatric immunization schedule
➥Encourage Hand Hygiene
➥Practice Safe Food Handling
➥Teach kids to cover coughs and sneezes with their elbow to avoid spreading germs.
➥ Keep Sick Kids Home to rest and recover.
➥Protect Immune-Compromised Kids
📌Our Pediatrics infectious disease fellow Dr Turegne Assefa is available on Tuesday 8LT.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

04 Nov, 12:01


🚨ጨቅላ ህፃናት የህክምና እገዛ እንደሚያስፈልጋቸው የሚያሳዩ ምልክቶች:
►መተንፈስ መቸገር ወይም ማቃሰት
►ጡት መጥባት መቀነስ
►እንቅስቃሴ መቀነስ፣ ከወትሮ የተለየ እንቅልፍ መብዛት
►የሰውነት ሙቀት መጨመር ወይም መቀነስ
►ቢጫ የሰውነት እና የአይን ቀለም
►የከንፈር፣ የምላስ ወይም ሰውነት ቀለም ወደ ሰማያዊ መቀየር
►መንቀጥቀጥ ፣ የሰውነት መገተር ይጠቀሳሉ።

በሆስፒታላችን በሙያው ብቁ የሆኑት የጨቅላ ህፃናት ፅኑ ህሙማን ህክምና ሰብስፔሻሊስት ሀኪም ዶ/ር ደጀኔ ለማ ዘወትር ማክሰኞ እና ሀሙስ 8ሰዓት ይገኛሉ።

🚨 Danger Signs and Symptoms of neonates needing immediate medical attention:
►Respiratory distress
►Poor breast feeding
►Lethargy, Excessive sleepiness
►Fever or Hypothermia
►Jaundice
►Bluish color change around lips or skin
►Abnormal body movement (Seizure )

Our Neonatal ICU subspecialist Dr Dejene Lemma is available on Tuesday & Friday 8LT.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114



#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #AddisAbaba #Ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

02 Nov, 09:01


📌ጨቅላ ህፃናት ሚባሉት እነማን ናቸው?
➥የጨቅላ ህፃናት ማለት ከተወለዱ ከመጀመሪያው እስትንፋስ አንስቶ እስከ 28 ቀናት ያሉ ህፃናት ማለት ናቸው።
📌በጨቅላ ህፃናት ጽኑ ህሙማን ክፍላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:
➥24/7 የጨቅላ ህፃናት ክትትል
➥የመተንፈሻ አካላት እገዛ በከፍተኛ ፍሪኩዬንሲ ያለው ቬንትሌተር
➥ኢንኪዩቤተር እና ራዲያንት የጨቅላ ህፃናት ማሞቂያ
➥ፎቶ ቴራፒ
➥የቤተሰብ ትምህርት: ስለ ጡት አጠባብ፣ የካንጋሮ ኬር እና ስነ ልቦናዊ ድጋፍ
የጨቅላ ህፃናት ፅኑ ህሙማን ሰብስፔሻሊስት ሀኪም ዶ/ር ደጀኔ ለማ ማክሰኞ እና ሀሙስ 8 ሰዓት በሆስፒታላችን ይገኛል።

📌Who are neonates?
➥Neonates are newborns from the the day of birth to 28days of birth.
📌Our services in Neonatal ICU:
➥24/7 neonatal follow up
➥Respiratory support with high frequency ventilator
➥Incubator and Radiant warmer
➥Photo therapy
➥Family centered care: kangaroo care, lactation consulting
Our Neonatal ICU subspecialist Dr Dejene Lemma is available on Tuesday & Thursday at 8LT

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114



#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #AddisAbaba #Ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

31 Oct, 09:30


🧠 የጭንቅላት እጢ ምልክቶች ምንድን ናቸው?
🔹ተደጋጋሚ ራስ ምታት: ጠዋት ወይ ማታ የሚብስ
🔹በፊት ያልነበረ ድንገተኛ የሰውነት መንቀጥቀጥ
🔹የእይታ ለውጥ: ብዥታ፣ እያታ ላይ ተደጋጋሚ ምስል ማየት
🔹የመስማት ችሎታ መቀየር: ጆሮ የመጮህ ወይም መስማት አለመቻል
🔹የማስታወስ ችሎታ መቀነስ፣ ለመናገር ቃላትን ማጣት፣ ትኩረት የማድረግ ችሎታ መቀነስ
🔹መንቀሳቀስ አለመቻል፣ የግማሽ ሰውነት መጠቀም አለመቻል

🧠 What are Signs & Symptoms of  Brain Tumor?
🔹Persistent Headaches especially worse in the morning or at night.
🔹Sudden seizures with no prior history.
🔹Blurred or double vision.
🔹Ringing in the ears or hearing loss.
🔹Difficulty finding words, concentrating, or memory loss.
🔹Difficulty walking or using one side of the body.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114



#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #Ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

28 Oct, 14:20


📌በፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ህክምና ክፍላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች:
🔹የእጅ ቀዶ ህክምና: የጅማት እና የነርቩ ቀዶ ህክምና፣ በተፈጥሮ የተለየ የእጅ አፈጣጠር
🔹የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ
🔹የቃጠሎ ጉዳት እና  ጠባሳ፣ የቁስል ህክምና፣ የቆዳ እባጭ ቀዶ ህክምና
🔹የጆሮ ቅርፅ ማስተካከል
🔹የአይንቆብ ማስተካከል
🔹የአፍንጫ አፈጣጠር ማስተካከል
🔹የጡት ቀዶ ህክምና : የጡት መጠን መቀነስ፣ የጡት ጫፍ መገልበጥ ማስተካከል
የፕላስቲክ እና ሪኮንስትራክቲቭ ቀዶ ህክምና ሰብስፔሻሊስት ዶ/ር ማርታ ፍቅረማርያም በሆስፒታላችን አርብ 11 ሰዓት ይገኛሉ።

📌Our Plastic & Reconstructive surgery department services:
🔹Hand Surgery
🔹Cleft lip and Palate Surgery
🔹Ear reconstruction
🔹Lip reconstruction
🔹Eye lid reconstruction
🔹Nasal defect reconstruction
🔹Breast surgery
🔹Scar Revision
🔹Skin tumor excision
🔹Burn wound and complication Management
Our plastic & reconstructive surgery subspecialist Dr Martha Fikremariam is available on Friday 11LT.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114



#teklehaimanot #hospital #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #Ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

26 Oct, 15:15


📌የላቦራቶሪ ምርመራ ክፍላችን
🔹አድቫንስድ ላብራቶሪያችን የISO 15189:2012 የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያለው ሲሆን ስነደዌ (ፓቶሎጂ) ምርመራ እንዲሁም በሐገር ዉስጥ የማይሰሩ እንደ ዲ.ኤን.ኤ (DNA) ያሉ ምርመራዎችን አጊለስ ዲያግኖስtክ ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር ወደ ዉጪ ሐገር በመላክ አስተማማኝ ዉጤት ያገኛሉ ፡፡

🔹Our ISO 15189:2012 certified advanced laboratory is well-equipped to perform a variety of investigations, including pathology examinations. For specialized tests, such as DNA analysis, we collaborate with Agilus Diagnostics by sending samples abroad to ensure precise and reliable results.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114



#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #Ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

25 Oct, 13:02


📌ጡት በየስንት ጊዜ መፈተሽ ይኖርብናል
◉ጡት በወር አንዴ በየወሩ መፈተሽ አለበት። ሲፈትሹም የወር አበባ ከመጣ ከ3-5 ቀን በኋላ፣ የወር አበባ ያቆመች ሴት ደግሞ በፈለጉበት ቀን ግን በተመሳሳይ ቀን በየ ወሩ ምርመራ ያድርጉ። ወንዶች ላይ በዝቅተኛ በርሰንት ቢገኝም ቅድመ ጥንቃቄ ስለሚያስፈልግ መፈተሽ ያስፈልጋል።
◉ሲፈትሹ ማስተዋል ያለብዎ:
🔹ህመም የሌለዉ እባጭ
🔹ጡትን የሚሸፍነው ቆዳ መቀየር 
🔹የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መሰርጎድ፣
🔹ከጡት የሚወጣ ፈሳሽ መኖር
◉እነዚህ ምልክቶች ካስተዋሉ በሆስፒታላችን በመምጣት የጡት እና ኢንዶክራይን ሰብስፔሻሊስት ቀዶ ህክምና ሀኪም ዶ/ር ይህሳቅ ሱጋ፣ በተጨማሪ ዶ/ር ቤቴልሄም መዝገቡ የጡት እና የሴቶች ኢሜጂንግ ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም በመቅረብ ህክምና ያግኙ።

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114



#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #Ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

22 Oct, 15:03


📌የኩላሊት እጥበት (ዳያሊሲስ) ምን ማለት ነው
 ➥ዳያሊሲስ ማለት ኩላሊታቸው በአግባቡ መስራት ያልቻሉ ታካሚዎች የሚደረግላቸው ህክምና ሲሆን፣  ኩላሊታቸው መስራት ባለመቻሉ የተጠራቀሙ መወገድ ያለባቸው እና የሰውነት ውሀ ከመጠን በላይ የተጠራቀመውን በማስወገድ እጥበት ማድረግ ነው።
►በሆስፒታላችን የህፃናት ዳያላሲስ በሙያው ብቁ በሆኑ የህፃናት የኩላሊት ህክምና ሰብስፔሻሊስት ዶ/ር ሀንድሰም ዴክሲሶ በመታገዝ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን።

📌What is Dialysis
➥Dialysis is a medical treatment that helps individuals whose kidneys are not working properly or have failed. Dialysis is needed for individuals whose kidneys are unable to effectively filter waste products and excess fluids from the blood.
►In our hospital, we offer pediatric dialysis services, led by our esteemed Pediatric Nephrologist, Dr. Handsome Deksiso.


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114



#teklehaimanot #hospital #healthcare#PatientCare#PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

19 Oct, 08:45


📌የህፃናት የኩላሊት ህክምና
🔹የህፃናት ኩላሊት መድከም ህክምና  
🔹የህፃናት ኩላሊት እጥበት (ዲያሊሲስ)
🔹የኩላሊት የአፈጣጠር ችግሮች ክትትል
🔹ህፃናትን ለቅድመ ኩላሊት ንቅለ ተከላ ማዘጋጀት እና ከንቅለ ተከላ በኋላ መከታተል
🔹የህፃናት የሽንት መቆጣጠር አለመቻል ህክምና
🔹የህፃናት ደም ግፊት ህክምና
🔹የህፃናት የኩላሊት ናሙና መውሰድ
በህክምናው ልምድ እና እውቀት ያካበቱ ሰብስፔሻሊስት  ሀኪማችን ዶ/ር ሀንድሰም ዴክሲሶ ከሰኞ- አርብ 6ሰዓት ይገኛሉ።

   📌 Pediatric Nephrology services:
🔹Pediatrics kidney failure treatment
🔹Pediatrics dialysis
🔹Pediatric's kidney abnormalities follow up
🔹Preparation for kidney transplant & post-transplant follow up
🔹Pediatrics urinary incontinence teatment
🔹Pediatrics hypertension treatment
🔹Taking Pediatrics' kidney biopsy.
Dr Handsome Deksiso is available at our hospital from Monday- Friday at 6 LT.


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #Ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

18 Oct, 08:49


👆 ይህ ምስል በሆስፒታላችን ከ48ዓመት ጎልማሳ በቀዶ ህክምና የወጣ የኩላሊት ጠጠር ነው።
ታካሚያችን በወገብ አካባቢ  ከባድ ህመም ሲሰማቸው ሆስፒታላችን በመምጣት በዶ/ር ዋለ ሙናይ ሙሉ ምርመራ እና ለቀዶ ህክምና ዝግጅት ከተደረገላቸው በኋላ በተሳካ ሁኔታ የኩላሊት ጠጠሩን ማውጣት ተችሏል።
ኩላሊትዎን ይንከባከብ!
{በታካሚ ፍቃድ የቀረበ}

👆The above picture was taken at our hospital after kidney stone surgery was performed on a 48-year-old male patient. He presented with severe flank pain and visited our esteemed urosurgeon, Dr. Wale Munay, who conducted a thorough investigation & performed successful kidney stone removal surgery.
{consent taken}

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

17 Oct, 13:58


✔️የኩላሊት ጠጠርን እንዴት መከላከል ይችላሉ
🔹ውሀ 2ሊትር (8 ብርጭቆ) እና ከዛ በላይ መጠጣት
🔹የጨው መጠን መቀነስ
🔹የተመጣጠነ የኘሮቲን አመጋገብ
🔹የሰውነት ክብደትን መቆጣጠር
🔹እንቅስቃሴ ማድረግ
የኩላሊት ጠጠር ህክምና
በማድረግ መጠኑ እና የህክምና አይነቱ ብቁ በሆኑ ሀኪማችን ዶ/ር ዋለ ሙናይ ሰኞ፣ ረብዕ እና አርብ 9:00 ሰዓት በመምጣት አገልግሎት ያግኙ።


✔️How to prevent kidney stone
🔹Drink adequate water upto 2L
🔹Limit salt intake
🔹Moderate protien consumption
🔹Maintain healthy weight
🔹Physical activity

Visit our hospital for a comprehensive assessment regarding the size and type of treatment required for kidney stones. Our esteemed Urosurgeon, Dr. Wale Munay, will be available for consultations on Monday, Wednesday, and Friday at 9:00 LT.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

14 Oct, 11:39


✔️ውሀ ምን ያህል መጠጣት አለበት
   ◌ውሀ መጠጣት ያለብን መጠን በፃታ፣ እድሜ፣የሰውነት ክብደት፣ እንቅስቃሴ እና የአየር ንብረት ይወሰናል። ሆኖም ግን በአጠቃላይ አንድ ሰው በትንሹ 2ሊ (8 ብርጭቆ) መጠጣት ይኖርበታል።
  ◌የውሀ ለሰውነት ምን ይጠቅማል
▸ኩላሊት በአግባቡ እንድትሰራ
▸የኩላሊት ጠጠር ከመፈጠር ይከላከላል
▸የምግብ መፈጨትን በአግባቡ ያስኬዳል
▸የሆድ ድርቀት ይከላከላል
▸የሰውነት ሙቀት ይቆጣጠራል
▸የቆዳን ጤንነት ያጎለብታ

✔️How much should be our daily water intake
  ◌Daily water intake varies by individual factors such as sex, age, weight, body activity & climate. However, the recommended water intake is atleast 2L (8 glasses)
  ◌Importance of drinking water:
▸Promote overall kidney health
▸Prevents kidney stone
▸Aids in digestion
▸Prevents constipation
▸Regulate body temperature
▸Promotes healthy skin

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

13 Oct, 17:53


ድርጅታችን ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

የእያንዳንዱን የስራ መደብ ዝርዝር ማብራሪያ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
https://drive.google.com/file/d/1v7_9W596FFvt5dN7McJMsSRYTJGMm-2q/view?usp=sharing

#teklehaimanot #hospital #healthcare#PatientCare#PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

12 Oct, 10:46


የኩላሊት ፣ ፊኛ፣ፕሮስቴትና የሽንት ቱቦ ቀዶ ህክምና የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች ፡-
🔹 ሆድ ሳይከፈት በቪድዮ የታገዘ የጠጠር፣ ፕሮስቴት፣ የፊኛ መጥበብና ዕጢ ቀዶ ህክምና
🔹ለኩላሊት ፣ ለሽንት ቧንቧ እና ለፊኛ ጠጠር
🔹 ለፕሮስቴት እድገት እና ለፕሮስቴት ካንሰር
🔹ለቴስቲኩላር ካንሰር ህክምና
🔹 ለሽንት ቧንቧ በጠባሳ መጥበብ ቀዶ ህክምና
🔹 ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን  ህክምና
🔹የኩላሊት ካንሰር ቀዶ ህክምና
🔹የቫሪኮሲል፣ የወንድ ብልት መሰበር፣ የፔሮይንስ ህመም፣ የፕሪያፒዝም ህክምና
በህክምናው ልምድ እና እውቀት ያካበቱ ሀኪማችን ዶ/ር ዋለ ሙናይ ሰኞ፣ ረብዕ እና አርብ 9 ሰዓት ይገኛሉ።

Services provided by Urosurgery department:
🔹Ureteroscopy
🔹Kidney, ureteral & bladder stone
🔹Benign prosthetic hyperplasia & prostatic cancer
🔹Testicular Cancer
🔹 Urethral stricture
🔹Urinary tract infection
🔹Varicocele, Penial fracture, Priapism, Peyronie disease
Dr. Wale Munay is available at our hospital on Monday, Wednesday & Friday at 9Lt.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #Ethiopias

Teklehaimanot General Hospital

10 Oct, 10:26


✔️የአዕምሮ ህመም ስቃይ ምልክቶች:
🔹ድንገተኛ የስሜት መቀየር  ማለትም የማዘን ወይም የመቆጣት
🔹እራስን ማግለል፣ ከመጠን ያለፈ መጨነቅ
🔹ተስፋ የመቁረጥ ስሜት
🔹የመደበኛ እንቅልፍ ሁኔታ መቀየር
🔹የአመጋገብ ሁኔታ መቀየር
🔹እራስን ስለመጉዳት ማሰብ ወይም ማውራት ይጠቀሳሉ።
🚨 ይህ ስሜት ሲሰማቹ በሆስፒታላችን በመምጣት ብቁ በሆኑ ሀኪማችን ዶ/ር ሚኪያስ ጥላሁን ዘወትር ረቡዕ እና ቅዳሜ  8 ሰዓት በመምጣት እርዳታ ያግኙ።

✔️Danger sign of mental health issues:
🔹Sudden mood change
🔹Withdrawal from social activities, extreme anxiety
🔹Persistent hopelessness or sadness
🔹Change in sleep pattern
🔹Change in appetite
🔹Self-harm or talk of suicide

🚨 Kindly visit our hospital for assistance with these concerns.
Dr. Mikias Tilahun is available Wednesday & Saturday at 8 Local time.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114


#teklehaimanot #hospital #healthcare #PatientCare #PatientFirst #AddisAbaba #ethiopia

Teklehaimanot General Hospital

09 Oct, 10:02


✔️ስትሮክ ማለት ወደ አዕምሮ ክፍሎች የሚደረገው የደም ዝውውር ሲቋረጥ ወይም ሲቀንስ አዕምሮ ማግኘት ያለበትን ኦክስጅን እና ንጥረ ነገሮችን አለማግኘት ማለት ነው።

✔️ስትሮክን ለመከላከል:
🔹የሰውነት እንቅስቃሴ በሳምንት ከ3-5 ቀን ማድረግ
🔹የአመጋገብ ስርአትን ማስተካከል፣ አትክልት እና ፍራ ፍሬ መመገብ፣ ጨው እና ቅባታማ ምግቦችን መቀነስ
🔹የአልኮል መጠጥ በተመጠነ መጠን መጠቀም እና ትንባሆ ማጨስ ማቆም
🔹የሰውነት ኪሎ በተመደበው የቢ.ሜ.አይ ስኬል እንዲሆን ማድረግ የስኳር፣ የኮሌስትሮል፣ የደም ግፊት መጠንን ማስተካከል ይጠቀሳሉ።

✔️Stroke is when the blood supply to part of the brain is interrupted or reduced preventing the brain from getting adequate oxygen and nutrients.

✔️Stroke preventive mechanisms:
🔹Regular physical activity with 3-5 days per week
🔹A diet high in vegetable, fruit ando low in saturated fat, cholesterol and salt.
🔹Quit smoking and alchol drinking
🔹Maintaining normal body weight in BMI scale
🔹Controlling diabetes, hypertension and cholestrol level.

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

06 Oct, 19:33


ድርጅታችን ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

የእያንዳንዱን የስራ መደብ ዝርዝር ማብራሪያ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
https://drive.google.com/file/d/1k3qe-d6KzhdHSxBDKUuvvM_3bcsAIv2b/view?usp=sharing

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

05 Oct, 08:59


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

05 Oct, 08:14


ከማህፀን እና መራቢያ አካላት ጋር የተያያዙ የካንሰር ምልክቶች ምንድናቸው?
• ከማህፀን የሚወጣ ፈሳሽ ከወትሮ በተለየ መጠን መጨመር፣ ሽታ ማምጣት
• በግንኙነት ጊዜ ህመም ሚሰማ ከሆነ
• የሰውነት ኪሎ ከአግባብ በላይ መቀነስ
• ከወትሮ የተለየ የሰገራ እና ሽንት ሁኔታ መቀየር
• የወር አበባ ከቆመ (ማረጥ) በኋላ የሚታይ ደም ወይም ፈሳሽ መፍሰስ
ከማህፀን ጋር የተያያዙ የካንሰር ህመሞችን በሆስፒታላችን በሙያቸው እና በእውቀት የጎለበቱ የሴቶች መራቢያ አካላት ካንሰር ሰብ ስፔሻሊስት ዶ/ር ማለደ ቢራራን ያገኛሉ፡፡

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

03 Oct, 19:06


የወር አበባ ቀን መዛባት ምን ማለት ነው?
ይህ ማለት የወር አበባ መምጣት ከነበረበት ቀን ወይም የመጨረሻው የወር አበባ ከመጣ በኋላ ባሉት ከ21ቀናት በፊት ወይም ከ35 ቀናት በኋላ መምጣት ነው።
ከነዚህም ምክንያቶች መካከል
• ጭንቀት፣ በቂ እንቅልፍ አለማግኘት
• የሆርሞን መዛባት
• የምንጠቀማቸው መድሀኒቶች ለምሳሌ የእርግዝና መከላከያ መድሀኒቶች
• ከመጠን ያለፈ የሰውነት መጨመር ወይም መቀነስ ተጠቃሽ ናቸው።

ማንኛውም ዓይነት ከማህፀን እና ፅንስ ጋር የተያያዙ ህመሞች ለመታከም በሆስፒታላችን በሙያው ዕውቀት ያካበቱ ሃኪሞቻችን ማግኘት ይችላሉ።

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

03 Oct, 15:26


ድርጅታችን ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

የእያንዳንዱን የስራ መደብ ዝርዝር ማብራሪያ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
https://drive.google.com/file/d/1sWhwa7XMcuZ2sV-Srp7jLJMiO5XhEwTj/view?usp=sharing

. Salary:- Attractive
. Application Time:- Oct 2, 2024 G.C to Oct 07, 2024 G.C
. Please submit your Cvs & copies of other pertinent documents to HR Department, office No 502 5th Floor
. Address:- Somale Tera.
. Tele No. 0111560492 Mobile ፡- 0996 – 97 98 38
. E-mail Address [email protected].

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient
Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

03 Oct, 05:28


የሚከተሉት ህመሞች በእርግዝና ወቅት ልዩ ትኩረት ይፈልጋሉ:-
•  ከእርግዝና በፊት ተጓዳኝ በሽታዎች ካሉ እንደ ስኳር በሽታ፣ የልብ ህመም ፣ ደም ግፊት ካለብዎ
•  ከእርግዝና ጋር የተያያዙ ህመሞች ለምሳሌ፡- በእርግዝና ጊዜ የሚፈጠር ደም ግፊት፣ ከጊዜው የቀደመ ምጥ፣ በእርግዝና ጊዜ የሚፈጠር ደም መፍሰስ
•  መንታ እርግዝና
•  የእንሽርት ውሀ ከማሚወለድበት ቀን ቀድሞ መፍሰስ፣ የእንሽርት ውሀ ከመጠን በላይ መጨመር/መቀነስ
•  የፅንስ እንቅስቃሴ መቀነስ ወይም ማቆም እና ሌሎችም
የፅንስ እድገት እና ዉስብስብ ችግሮች ምርመራ በነፍሰጡር እና  የፅንስ ስነፍጥረት ሰብስፔሻሊስት  ሃኪማችን  ዶ/ር አንተነህ መርሻን ያገኛሉ፡፡


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!
Patient Centered Care

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

02 Oct, 07:06


ምን ያህሎቻችን ይህን እናውቃለን?
በስነ ተዋልዶ ጥናት መሰረት ከአጠቃላይ የፅንስ አለመፈጠር ምክንያቶች ውስጥ ወንዶች ከ30%-40% ያህል መንስኤ ናቸው፡፡
ከነዚህም ምክንያቶች መካከል
• የወንድ ዘር በማህፀን ውስጥ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ መቀነስ፣
• የወንድ ዘር ፍሳሽ መጠን መቀነስ
• የወንድ ዘር ውስጥ ያለው ዘር ፍሬ ብዛት መቀነስ ተጠቃሽ ናቸው።
ልጅ ለመውለድ ያቀዳቹ ጥንዶች በሙያው እጅግ የታወቁ እና ብቁ የሆኑ የመሀንነትና የስነ ተዋልዶ ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪማችን ዶ/ር መሰረት አንሳ በሆስፓታላችን ማግኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 8175/0940333333/0111561114 ይደውሉ ::

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

01 Oct, 18:53


ድርጅታችን ተክለሃይማኖት ጠቅላላ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መስኮች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

የእያንዳንዱን የስራ መደብ ዝርዝር ማብራሪያ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
https://drive.google.com/file/d/1OtNbOQ2FLVMcyh4dQh-eNGglfvRj4OQa/view?usp=sharing


. Salary:- Attractive
. Application Time:- Oct 1, 2024 G.C to Oct 07, 2024 G.C
. Please submit your Cvs & copies of other pertinent documents to HR Department, office No 502 5th Floor
. Address:- Somale Tera.
. Tele No. 0111560492 Mobile ፡- 0996 – 97 98 38
. E-mail Address [email protected].

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

28 Sep, 15:25


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

26 Sep, 09:28


እንኳን ለ2017ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114

Teklehaimanot General Hospital

25 Sep, 07:32


አለም አቀፍ የሳንባ ቀን
ለጤነኛ ሳንባ፡-

•  ከማጨስ መቆጠብ
•  ለተበከለ አየር ያለንን ተጋላጭነት መቀነስ
•  እያጨሰ ካለ ሰዉ ከሚወጣዉ ጭስ ራስን አለማጋለጥ
•  ጤናማ አመጋገብ ስርዓትን መከተል
•  በየጊዜዉ የጤና ምርመራ ማድረግ
•  የሰዉነት እንቅስቃሴ ማድርግና
•  ለህጻናት ክትባቶችን መዉሰድ ተጠቃሾች ናቸዉ፡፡
የሳምባ ህክምና ክፍላችን
በዘመናዊ  መሣሪያዎች የተደራጀና በሃገሪቱ  አንቱታን ያተረፉ የረጅም ዓመት ልምድ ባካበቱት የሳንባ እና ፅኑ ህሙማን ሰብስፔሻሊስት  ዶ/ር  አምሳሉ በቀለ ጥራቱን  የጠበቀ አገልግሎት ይሰጣሉ ፡፡
በክፍሉ የሚሰጡ ምርመራዎች እና ህክምናዎች  ፡-
•  የአስም
•  የብሮንካይት
•  የሳንባ ኢንፌክሽን
•  የሳንባ ሽፋን ዉሃ መቋጠር
•  የቲቢ
•  የአየር ቱቦ አለርጂ ህክምና
•  ስፓይሮሜትር፡- (የሳንባን ስራ ለማወቅ እና የጉዳቱን መጠን ለመለየት) 
ጂን ኤክስፕርት፡- (አስተማማኝ የቲቢ ምርመራና መድሃኒት የተላመደ የቲቢ ባክቴሪያ ለመለየት)

ዶ/ር አምሳሉ በቀለ
የሳንባ እና ፅኑ ህሙማን ሰብስፔሻሊስት
(Pulmonologist and critical care subspecialist)
ሐሙስ 9፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ 7፡00 ሰዓት


ማህበራዊ ድህረገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
https://linktr.ee/tghmarketing

በለውጥ ሂደት ላይ!
Transformation on Progress!

ዓላማችን ህሙማንን መርዳት ነው!

8175 / 0940 33 33 33
011 1 561114