SOSINA SCHOOL(Est. 1996E.C/2003G.C)

@sosinaschool1996


SOSINA SCHOOL

SOSINA SCHOOL(Est. 1996E.C/2003G.C)

21 Oct, 04:29


ዉድ የት/ቤታችን የተማሪ ወላጆች የ2017 ዓ.ም የማጠናከርያ/ትቶሪያል ትምህርት መሰጠት የሚጀምረዉ  በቀን 11/02/2017 የሚሰጠዉም በሳምንት ሶስት ቀን ማለትም ሰኞ፥ማክሰኞ ና ሐሙስ በተጨማሪም ለ6ኛ፥ለ8ኛ ና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቅዳሜም ጭምር የሚሰጥ መሆኑን አዉቃችሁ ለተማሪዎች የሚያስፈልጓቸዉን ግብዓት እንዲታሟሉና የመዉጫ ሰዓትም ከመደበኛዉ ሰዓት 1 ሰዓት የሚገፋ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን።

SOSINA SCHOOL(Est. 1996E.C/2003G.C)

20 Oct, 11:56


ከመምህራን፥ከተማሪ ወላጆችና ከት/ቤታችን ባለድርሻ አካላት ጋር በተማሪዎቻችን ጉዳይ የተደረገ ዉይይት
በፎቶ

SOSINA SCHOOL(Est. 1996E.C/2003G.C)

18 Oct, 13:37


ዉድ የሶስና ት/ቤት የተማሪ ወላጆች ዕሁድ ማለትም በቀን 10/02/2017 ዓ.ም አጠቃላይ ስብሰባ ስላለን ልክ ከጠዋቱ 2:30 በት/ት ቤታችን ቅጥር ግቢ እንዲትገኙልን ስንል በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።