Últimas Postagens de SILOAM 4 WORLD (@siloam4world) no Telegram

Postagens do Canal SILOAM 4 WORLD

SILOAM 4 WORLD
➠Welcome to S4W
➠በቻናላችን
➬ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን በPDF
➬ መንፈሳዊ ትምህርቶችን
➬አስተማሪ ታሪኮችን
➬ መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኙበታል።
ለፕሮሞሽን ስራ @Bible_say
➬በእርሶም ያጋሩን ያሎትን ማንኛውንም
አስተማሪ ነገሮች ይላኩልን። ጸጋቹን አካፍሉን።
በቻናላችን ቦት በኩል ላኩልን
➬ለጥያቄ እና ለሃሳብ/አስተያየት
@Bible_say
5,563 Inscritos
526 Fotos
44 Vídeos
Última Atualização 06.03.2025 07:00

Canais Semelhantes

FRESHMAN 2017™®
3,596 Inscritos
Grace
1,625 Inscritos

O conteúdo mais recente compartilhado por SILOAM 4 WORLD no Telegram

SILOAM 4 WORLD

03 Feb, 11:32

13

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
SILOAM 4 WORLD

02 Feb, 10:09

11


🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
SILOAM 4 WORLD

01 Feb, 20:22

43

አምስቱ ብቻዎችን እንዲህ ብናስቀምጣቸው ምን ይመስላችኋል?

➞ Sola Scriptura (መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ)፦ ብቸኛው የማይሳሳትና የሁሉ መመዘኛ የሥልጣን ምንጭ

➞ Sola Fide(በእምነት ብቻ)፦ ብቸኛው እግዚአብሔር የቀየሰው የመዳኛ ዘዴ

➞ Solus Christus(በክርስቶስ ብቻ)፦ ብቸኛው አዳኝ

➞ Sola Gratia(በጸጋ ብቻ)፦ ብቸኛው የድነት መንገድ

➞ Soli Deo Gloria(ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ)፦ ብቸኛው የድነት ዓላማ

----
በዚህ ርዕስ ላይ የተጻፉ ነገሮችን ከቴሌግራሙ መንደር እንደ ድንገት ሳነብ ካገኘሁት እንደ እኔ ጥሩ ሆኖ አግኝቼዋለሁ በሚል ነው ያመጣኋት። በትኩረት ተርሞቹንና ዲፍኔሽኖቹን በደንብ እዩዋቸው።

@Yeshua_Apologetics_Ministry
SILOAM 4 WORLD

31 Jan, 11:14

19

የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
SILOAM 4 WORLD

30 Jan, 18:27

50

“እንግዲህ ይህን ቃሌን ሰምቶ በተግባር የሚያውል፣ ቤቱን በዐለት ላይ የሠራን ብልኅ ሰው ይመስላል። ዶፍ ወረደ፤ ጐርፍም ጐረፈ፤ ነፋስም ነፈሰ፤ ያንን ቤት መታው፤ #በዐለትም_ላይ_ስለ_ተመሠረተ_አልወደቀም። ይህን ቃሌን ሰምቶ በተግባር የማያውለው ግን ቤቱን በአሸዋ ላይ የሠራን ሞኝ ሰው ይመስላል። ዶፍ ወረደ፤ ጐርፍም ጐረፈ፤ ነፋስም ነፈሰ፤ ያንን ቤት መታው፤ ቤቱም ወደቀ፤ አወዳደቁም የከፋ ነበር።”



ማቴዎስ 7፥24-27
SILOAM 4 WORLD

30 Jan, 10:19

20

🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
SILOAM 4 WORLD

29 Jan, 19:21

15

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
SILOAM 4 WORLD

28 Jan, 10:19

69

አስተማሪ ታርክ!!
✍️✍️✍️✍️✍️
✅️ በአንድ ወቅት ጋዜጣ በመሸጥ ደሃ ቤተሰቦቹን ለመርዳት ይታትር የነበረ አንድ የ ሰምንት አመት ልጅ፣ቀኑን ሙሉ ምግብ ሳይቀምስ  በከተማዋ መንገዶች እየተዟዟረ ጋዜጣ ሲሸጥ ይዉላል።

ይሁን እንጂ ያገኘዉ ገንዘብ ምግብ ገዝቶ ለመብላት የሚበቃ አልነበረም ፣ከረሃቡ በላይ የዉሃ ጥሙ ቢበረታበት፣ በአካባቢው ከነበሩ ቤቶች ወደ አንዱ በመሄድ....

✅️  "የምጠጣው ዉሃ ስጡኝ??"ሲል ይለምናል።የቤቱ ባለቤት መልካም ሴት ስለነበረች፣ምንም እንኳን ህፃኑ የጠየቀዉ ዉሃ ቢሆንም በዉሃዉ ምትክ ወተት ትሰጠዋለች።

ህፃኑም በዝግታ ወተቱን ጠጥቶ ከጨረሰ በኋላ፣ወደ መልኳሟ ሴት እየተመለከተ "ስንት ብር ነዉ የምከፍለዉ?"ሲል ይጠይቃል።

✅️ "አይ ምንም አትከፍልም!!ለመልካም ስራ ክፍያ እንዳልቀበል ያስተማረችኝ እናቴ ነች።"በማለት ህፃኑን ወደ ቤቱ ትሸኘዋለች።

ከአመታቶች በኋላ ይህ ህፃን በአሜሪካ ታዋቂ በሆነዉ ጆን ሆፕኪንስ ሆስፒታል እጅግ ከሚከበሩ ዶክተሮች መሃል አንዱ በመሆን እያገለገለ በነበረበት ወቅት፤አንድ በጠና የተመመች ሴት ወደ ሆስፒታሉ ትመጣለች።

በጠና የታመመችዉ ሴት፣ዉሃ ጠይቆ ወተት የሰጠችዉ ያች መልካም ሴት እነደሆነች ለማወቅ አስታዋሽ አላስፈለገዉም ነበር።

ቀንና ለሊት ሳይሰለች ከህመሟ እንድታገግም እርዳታ ያደርግላታል።ምንም እንኳ እሷ ባታስታዉሰዉም ለሰጣት እንክብካቤ አጅግ ታመሰግነዋለች።

ለህክምና ወጪ የምትከፍለዉ ገንዘብ አልነበራትምና  የገንዘብ መክፈያ ደረሰኙን ሲሰጧት በፍርሃት ነበር የከፈተችዉ፣በደረሰኙ ግርጌ በጉልህ የተፃፈ አንድ ፅሁፍን ተመለከተች፤ፅሁፉም እንዲህ የሚል ነበር.....

        "በአንድ ብርጭቆ ወተት፣ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል። "

         "Paid in full with a glass of milk."

የዚህ እዉነተኛ ታሪክ ባለቤት የአሜሪካዉ ጆን ሆፕኪንስ ሆስፒታል መስራችና አሜሪካ ካፈራቻቸዉ ድንቅ ዶክተሮች መሃል አንዱ የሆነዉ የዶክተር ሃዋርድ ኬሊ ነዉ።
SILOAM 4 WORLD

27 Jan, 11:30

18

የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
SILOAM 4 WORLD

26 Jan, 19:22

19


🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇