SIDAMA BANK SC® @sidamabank12 Channel on Telegram

SIDAMA BANK SC®

@sidamabank12


Sidama Bank Sc
" Bank for All "
ሲዳማ ባንክ
"የሁሉም ባንክ!

https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC® Promotional Article (English)

Welcome to SIDAMA BANK SC®! Are you looking for a reliable and customer-friendly bank to meet all your financial needs? Look no further, as Sidama Bank Sc is here to serve you. With the motto 'Bank for All', Sidama Bank Sc aims to provide exceptional banking services to everyone.

Who is Sidama Bank Sc? Sidama Bank Sc is a reputable financial institution that caters to individuals, businesses, and organizations. Whether you need savings accounts, loans, or investment opportunities, Sidama Bank Sc has got you covered. With a team of experienced professionals, they strive to offer personalized solutions to help you achieve your financial goals.

What is Sidama Bank Sc? Sidama Bank Sc is more than just a bank; it is a partner in your financial journey. By joining their Telegram channel @sidamabank12, you gain access to exclusive updates, promotions, and financial tips. Stay informed about the latest banking trends and make informed decisions about your money.

Don't miss out on this opportunity to experience top-notch banking services. Join Sidama Bank Sc's Telegram channel today and become a part of the 'Bank for All' community. Click on the link provided below to join: https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

18 Nov, 16:02


ለክፍት የስራ መደብ (EV/005/2024) አመልካቾች በሙሉ

ሲዳማ ባንክ አ/ማ በቀን እ.ኤ.አ. November 08, 2024 ለክፍት የስራ መደብ ባወጣው ማስታዐቂያ በGOOGLE FORM ለማመልከት ስትሞክሩ ሲስተሙ ላስቸገራችሁ እና ከዚህም የተነሳ ሳታመለክቱ የቀራችሁ ባንኩ የምዝገባ ቀኑን ለ3 (ሶስት) ተጨማሪ ቀናት ያራዘመ በመሆኑ በሲዳማ ባንክ ድረገጽ ላይ ብቻ በመግባት እስከ ህዳር 11/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 6:00 ድረስ ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

https://is.gd/9lXhPu

SIDAMA BANK SC®

10 Nov, 17:47


🗃 External Vacancy Announcement
https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

10 Nov, 17:44


የሐዋሳ ከተማ ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ሥራ ማጠናቀቂያ የገቢ ማሰባሰቢያ የቶምቦላ ሎተሪ ሽያጭ በይፋ ተጀመረ:: በመሆኑም በሲዳማ ባንክ በተከፈተው ዝግ ሂሳብ ቁጥር 3413302000051 በሞባይል USSD code *842# በመጠቀም በቀላሉ ሎተሪውን መግዛት ትችላላችሁ::በተጨማሪም በሁሉም የሲዳማ ባንክ ቅርንጫፎች ገቢ ማድረግ ይቻላል::
#Mitteenni_Dandiineemmo #በጋራ_እንችላለን #SDMAETAA #ethiodash #dhabshil

https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

07 Sep, 16:39


እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ!

የኢትዮጵያን አዲስ አመት ስናከብር የሲዳማ ባንክ ቀላል፣ ፈጣን እና ምቹ በሆነ መንገድ ከዓለም ማዕዘናት ገንዘብ የሚቀበሉበትን ምቹ መንገድ ሲናቀርብላችሁ በደስታ ነው።

በአለምአቀፍ የገንዘብ ማስተላለፊያ አገልግሎታችን Dahabshiil እና SWIFT አድራሻ፡ SDMAETAA ይጠቀሙ። በዓሉን ምክንያት በማድረግ ዳጎስ ባለ የምንዛሬ ተመን ልናስተናግዳችሁ ተዘጋጅተናል::

ዛሬ የሲዳማ ባንክን ቤተሰብ በመቀላቀል የባንክ አገልግሎትን ከእኛ ያግኙ!!

ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ አዲስ ዓመት የብልጽግና እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
በጋራ እንችላለን!
Mitteendandineemo
ሲዳማ ባንክ አ.ማ

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

24 Jul, 19:02


የሀዘን መግለጫ

የሲዳማ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንትና ሰራተኞች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው ድንገተኛ የመሬት መንሸራተት ሳቢያ ውድ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
+++
#ሲዳማባንክ #SidamaBank

SIDAMA BANK SC®

13 Jul, 16:29


አገራችን ኢትዮጵያ የፋይናንስ ኢንዱስትሪዉን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት ማድረጓን ተከትሎ የዓለም አቀፍ ማህበረሰብን ትኩረት እየሳበች ትገኛለች። ከዚህ ጋር በተያያዘ ሲዳማ ባንክ ከውጭ ባለሀብቶች ጋር መስራት በሚያችሉ ጉዳዮች ላይ  መቀመጫውን ስፔን ባርሴሎና ካደረገው ከ One World Media ጋር ሰፊ ውይይትና የማስተዋወቅ ሥራ በባንኩ ሥራ አስፈፃሚ ተደርጓል። ይህ ተቋም ቃለ መጠይቆችንና የተለያዩ ፅሁፎችን ሰፊ ተነባቢነት ባላቸው እንደ USA TODAY እና GULF NEWS እና ሌሎችም ጋዜጦች ላይ የሚያሳትም ታዋቂ ዓለም አቀፍ ድርጅት ነው።
www.oneworldmediacorp.com

#Mitteenni_Dandiineemmo #SDMAETAA #በጋራ_እንችላለን #በየቀኑ_መቆጠብ_በየቀኑ_መበደር_በየቀኑ_መክፈል

https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

03 Jul, 18:21


ለሁሉም የባንኩ ሠራተኞች፣ ባለአክሲዮኖችና ደንበኞች በሙሉ
እንኳን አደረሰን እንኳን ደስ አለን!
===================
ሲዳማ ባንክ የ2023/24 በጀት ዓመት በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነዉ። ባንካችን በሁሉም ቁልፍ መመዘኛዎች አመርቂ ዉጤት ማስመዝገብ የቻለ ሲሆን ለዚህም ስኬት የባንኩ ሠራተኞች፣ ማኔጅሜንት፣ የቦርድ አመራር እንዲሁም የደንበኞቻችንና የባለአክሲዮኖቻችን ያላሰለሰ ጥረትና ድጋፍ መሆኑን ለመግለጽ እንወድዳለን። ባንካችን በሚመጣዉ በጀት ዓመት ከዚህ እጅግ በተሻለ ሁኔታ መሥራት የሚጠበቅበት በመሆኑ “#በጋራ_እንችላለን” በሚለዉ መርሃችን መሰረት ሁላችንም በጋራ ሆነን ባንካችንን ተወዳዳሪና በደንበኞች ተመራጭ ባንክ ለማድረግ እንድንሰራ አደራ እላለሁ።

እንኳን ለአዲሱ የባንክ ዓመት በሰላም አደረሰን! በጋራ እንችላለን!
ሲዳማ ባንክ
https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

10 Jun, 21:14


Hanqafaanchu faynaansete amuraati/Inclusive Finance/ gobbanke giddo buuxisiisate baadiyye qooxeessira suuqotenna liqoote rosicho lossa hasiissanno daafira illacha tunge loonseemmo. Babbaxxitino woraddaranna qawallara  afantanno daga horaameessimmate qajeelsha /Customers Education/ uynanni hee'noommo.

#በጋራ_እንችላለን #Mitteenni_Dandiineemmo #ቁጠባን_ባህላችን_እናደርጋለን #swift
#sidmaetaa

https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

23 May, 19:17


#የምስራች!

#የአክሲዮን_ሽያጭ_ማስታወቂያ

ሲዳማ ባንክ አ.ማ በ2ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሰረት ክፍያ ያልተፈጸመባቸው ውስን አክሲዮኖችን ከግንቦት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሽያጭ አቅርቧል፡፡
ስለሆነም ነባርም ሆነ አዲስ አክሲዮን ገዥዎች ከብር 10,000 (አስር ሺህ) ወይም 10 አክሲዮን ጀምሮ በመግዛት የዚህ ትርፋማ ባንክ ባለድርሻ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል!
አክሲዮኖቹን ለመግዛት አዲስ አበባ፣ ጎተራ ላንቻ አካባቢ ወደሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት አክሲዮን አስተዳደር ክፍል ወይም አቅራቢያዎ ወደሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች ጎራ ይበሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ
ስ.ቁ 011-4706927 ወይም 011-4704706:0916412805

በጋራ እንችላለን!
ሲዳማ ባንክ አ.ማ


ይህ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን እንዲተላለፍ የተፈቀደ ማስታወቂያ ሲሆን ሲዳማ ባንክ አ.ማ አክሲዮኖችም በብሔራዊ ባንክ የተቀመጡ ግዴታዎችን ለማሟላት ለሽያጭ የቀረቡ ናቸው፡፡

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

21 May, 17:17


External Vacancy Announcement

Sidama Bank S.C invites qualified applicants for the following vacant post.

Position: Junior Customer Service Officer

Qualification: BA Degree in Banking & Finance, Accounting, Economics, Management or other business related fields.

Experience: 0 years of Experience
Year of Graduation: 2022/2023 Graduates

GPA: 3.00 and above and who passed the National Exit Examination

Link: https://forms.gle/m6zjNVuFDVdt8LeA7

https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

17 May, 19:44


Our bank's CEO Mr Tadesse Hatiya Oge has held fruitful discussion with managing director &CEO of Bank of Beirut(UK) Ltd Mr Sophoklis Argyrou and with Relationship Manager Mr Mark Talat Soliman on different issues related with correspondent banking relationship. Sidama Bank Sc. has started correspondent banking relationship with Bank of Beirut(UK) seven months ago.

#Mitteenni_Dandiineemmo #SDMAETAA #TogetherWeCan

ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን
https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

16 Apr, 04:33


ሲዳማ ባንክ በአይነቱ ለየት ባለ መስተንግዶ ደንበኞቹን ለማርካት ቆርጦ እየሰራ ይገኛል። የትኛውንም አገልግሎት ቢጠይቁ ከባንካችን ያገኛሉ።
#MobileBanking, #CardBanking #Credit #BankGuarantee, #FixedTimeDeposits, #Microfinance #SMALLENTREPRISELOANS, #RTGS, #FOREIGNBanking,#MoneyTransfers and many more..

ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን።
https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

15 Apr, 17:48


#ሲዳማ_ባንክ 🏦

Sidaamu Baanke G.M Gobboomitte horo afidhino  Dijitalete ayyimatte kaarde techo barra Sidaamu dagoomu qoqqowi mootimma  Hawaasi quchumira techo barra faajetenni Looso Hanafississinno.

Looso hanafisisate Amuratira leelle sookassi sayisinohu Sidaamu Baanke laylinikki perezidanitichi coyi'ranni Sidaamu Baanke alba keeshshitino Baankenni roore Tekinolojetenni lifixxino owante aatenni luphima Baanke ikkate ilacha tugge loossanni noota xawisse; tini techo hanafisiinisoommo Gobboomitte horo afichino Dijitalete ayyimatte kaarde qoqqowu Deerrinni umita ikkase coyi'rino.

Laylinikki perezidanitichi coyyi'ranni; Tenne ayimate kaarde techo barrini hananfe konni woroonni noo Sidaamu Baanke Sinnara borreessama dandiinannitano  egensinsiisino.
1.  Taabori Sina
2.  Hawaasi Sina
3.  Manahariyu Sina
4.  Allaamuri Siniranna
5. Addis katamu sinira horo afi'ra dandiinannita qummi assineemmo

#ቁጠባን_ባህላችን_እናደርጋለን #Mitteenni_Dandiineemmo #sidamabanksc

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8

SIDAMA BANK SC®

15 Apr, 17:38


#የምስራች!

ሲዳማ ባንክ አ.ማ ብሄራዊ የዲጂታል መታወቂያ ካርድ(ፋይዳ)
ዛሬ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ በሆነችዉ ሐዋሳ ከተማ በይፋ አስጀመረ፡፡ በፕሮግራሙ ማስጀመርያ ሥነ ሥርአት ላይ በመገኘት የዕለቱን ፕሮግራም ያስጀመሩት የባንኩ ኮሪፖሬት ሪሶርስ ማነጅመንት ምክትል ፕሬዚዳንት ሲሆኑ ባንካችን ከቀደምት ባንኮች የተሻለ ተክኖሎጅ በመተግበር ተወዳዳሪ ለመሆን እየሰራ መሆኑን በመግለጽ ይህም ብሄራዊ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ በክልል ደረጃ በሀዋሳ ከተማ ያስጀመረ የመጀመሪያው ባንክ ያደርገዋል በማለት እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡

ምክትል ፕሬዝደንቱ አክለው ይህንን ብሄራዊ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ ምዝገባን ከዚህ በታች በተዘረዘሩ በሐዋሳ ከተማ ዉስጥ በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች በመመዝገብ መውሰድ እንደምችሉ ገልፀዋል፡፡

1.  ታቦር ቅርንጫፍ
2.  ሐዋሳ ቅርንጫፍ
3.  መናኃሪያ ቅርንጫፍ
4.  አለሙራ ቅርናጫፍ እና
5. አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ፡፡


ስለሆነም የሐዋሳና አካባቢዉ ነዋሪዎች ከላይ በተጠቀሱት ቅርንጫፎቻችን በመቅረብ እንድትመዘገቡ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን፡፡

https://t.me/+tVUAB6JQA6wzMTI8