"…ሰሞኑን የአርበኛ ሌ/ኮለኔል አሰግድ መኮነን ስልክን በመጠቀም ሰዎችን እየመረጡ "Bonda" የሚባል በኢንሳ የበለፀገ malnware ለግለሰቦች በቴሌግራም እና በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ አገልግልቶች እየላኩ ይገኛል። በመሆኑም ይሄን link በሚነካበት ጊዜ ስልክ ላይ የሚገኙ መረጃወችን ከመመንተፍ በተጨማሪ በስልክ ላይ Remote acess software እንዲጫንበት በማድረግ የስልኩን GpS, Microphone እና camera በመጠቀም ወገን ላይ ጥቃት እየደረሰ ይገኛል።
"…በተጨማሪም በተለያየ link መልኩ በአንዳንድ ወገኖች በኩል የሎተሪ ዕጣ በሚመስል እና ሽልማት በማስመሰል የሚላኩ ሊንኮች ባለቤታቸው ይለያይ እንጅ ተመሳሳይ የስለላ እና የሳይበር ጥቃት ስልቶች በመሆናቸው ሊንኮችን ከመከፈት እንድትቆጠቡ እናሳስባለን ብለዋል የመረጃው ምንጮች።
"…በሌላ በኩል በሀገረ አሜሪካ በሚኖረው በአምሀ እና በዋን ዐማራዎች በኩል የሳታላይት ስልክ ተገዝቶ የተላከላችሁም ዛሬ የደረሰው የስልኩ ተጠቃሚ ፋኖ አይነት የድሮን አደጋ እንዳይዳርስባችሁ የሳታላይት ስልካችሁን አስወግዱ ተብላችኋል። ይሄ የፋኖ አመራሮች መልእክት ነው።
"…በምንም ዓይነት መልኩ የተለጠፈው ዓይነት ሊንክ ከጋሽ አሰግድም ሆነ ከሌላ አካል ስልካችሁ ላይ ብታዩ ወዲያው አስወግዱት። እንዳትከፍቱት ተመክራችኋል። ሴራውን ፍርስ ነው።
• ርእሰ አንቀጹን ልለጥፍ ነኝ። ጠብቁኝ።