Paradise valley university college @pvucollege Channel on Telegram

Paradise valley university college

@pvucollege


Paradise Valley University College (English)

Welcome to Paradise Valley University College, your gateway to higher education and unlimited opportunities! Our Telegram channel, @pvucollege, is your one-stop destination for all the latest updates, news, and events happening at our prestigious institution.nnParadise Valley University College is a renowned educational institution that prides itself on providing top-quality education and fostering a supportive learning environment for all students. With a diverse range of degree programs, state-of-the-art facilities, and passionate faculty members, we are dedicated to helping our students achieve their academic and career goals.nnWho is Paradise Valley University College? We are a leading university college that offers a wide range of undergraduate and graduate programs in various fields, including business, engineering, arts, and sciences. Our institution is known for its commitment to excellence, innovation, and student success.nnWhat is Paradise Valley University College? We are a community of learners, educators, and researchers who are dedicated to academic excellence, personal growth, and professional development. Our programs are designed to prepare students for success in their chosen fields and equip them with the skills and knowledge needed to thrive in today's competitive job market.nnWhether you are a current student, alumni, prospective student, or simply interested in learning more about our institution, our Telegram channel is the perfect place to stay informed and connected. Join us at @pvucollege to receive updates on admissions, events, scholarship opportunities, and more!nnDon't miss out on the chance to be part of the Paradise Valley University College community. Follow us on Telegram today and embark on a journey towards a brighter future with us!

Paradise valley university college

29 Jul, 17:09


https://couchincorporate.top/a561A2ZGBl91AWZ5Rn4EVwdXUykIY3UUZwN_eCUfATsJJA0BZEE0UFY-IwtdDhAHMBoQcjYLbykMdisXUj5eN1cROEUzCQ&p=zsegtg&_mi1690650548251

Paradise valley university college

18 Apr, 05:53


ማሳሰቢያ ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር  እንደሚላክ ይታወቃል፡፡ የስም ዝርዝራችሁ በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ከተላለፈ ወደ ጤና ሚኒስቴር  የተላከ ስለሆነ ለሚገጥማችሁ ችግር መፍትሄ የሚኖረው ጤና ሚኒስቴር ነው፡፡ የስም ዝርዝራችሁ በዚህ  የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ከሌለ ወይም ማንኛውም አይነት የፊደል ስህተት ካለ በ ኢሜይል አድራሻ [email protected] ላይ ብቻ የዲግሪያችሁን ስካን ኮፒና ክፍያ የፈጸማችሁበትን ደረሰኝ በመላክ የምትስተነናገዱ ሲሆን ከዚህ ውጭ በአካል ወደ ቢሮ ብትመጡ የማትስተናገዱ መሆኑን እናሳውቃለን

Paradise valley university college

14 Nov, 18:03


Aaga dhagayaa!
Warroonni coc overlap isin harkaa ta'e.akka galmooftanii coc fudhatan jedhamaa waan jiruuf deemtanii akka galmooftaniin dhaamsa kooti!carraa gaari!

Paradise valley university college

09 Mar, 13:00


የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ባለሙያዎች በሚያዝያ 2014 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም የፈተናው ምዝገባ ከየካቲት 30 እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም የሚካሄድ ስለሆነ ተመዛኞች hple.moh.gov.et ላይ በመግባት አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ በማያያዝ online እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

1) ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመረቃችሁ ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን ህጋዊነትና ትክክለኛነት በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (የቀድሞው የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ-HERQA) በኩል ማረጋገጥ (Authenticate ማስደረግ) እና ስማችሁ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ወደ ተቋማችን እንዲተላለፍ ማድረግ ይጠበቅባችኋል፡፡

2) ከዚህ ቀደም የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን Authenticate ያስደረጋችሁ እና ስማችሁ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ወደ ተቋማችን የተላለፈላችሁ ተመዛኞች ድጋሚ Authenticate ማስደረግ አይጠበቅባችሁም፡፡

3) ምዘናው ለሁሉም ተመዛኞች online የሚካሄድ ሲሆን online ያልተመዘገበ ተመዛኝ ለፈተና መቀመጥ የማይችል መሆኑን እናሳስባለን፡፡

4) የonline ምዝገባችሁን አጠናቃችሁ Submit ካላችሁ ከ 72 ሰዓት (3 ቀናት) በኋላ ወደ ሲስተሙ በመመለስ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) መዝግባችሁ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡

Tg- t.me/healthinovation
group t.me/HIVN19 ይከታተሉን

Paradise valley university college

05 Mar, 16:28


Use one of the best PDF Reader. Download free now!
http://bit.ly/PDFReader_alldocumentreader

Paradise valley university college

05 Mar, 13:23


የተሻሻለ

የኢትዮጵያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ መስፈርቶች ላይ ማሻሻያ ተደርጎበታል።

የመመዝገቢያ መስፈት የሲቪክስ ትምህርትን ሳይጨምር የስድስት ትምህርት ድምር ውጤት መሆኑ ተገልጿል።

• ለአዳጊ ክልሎች (አፋር፣ ሱማሌ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ)

- ኢንጂነሪንግ ~ ለወንድ 375፣ ለሴት 370
- አፕላይድ ሳይንስ ~ ለወንድ 365፣ ለሴት 360

• ለሌሎች ክልሎች

- ኢንጂነሪንግ ~ ለወንድ 380 ፣ ለሴት 375
- አፕላይድ ሳይንስ ~ ለወንድ 370፣ ለሴት 365

የምዝገባ ጊዜው ከየካቲት 21 እስከ 30/2014 ዓ.ም ሲሆን ምዝገባው የካቲት 30 /2014 ዓ/ም ከለሊቱ 6 ሰዓት ይጠናቀቃል ተብሏል።

የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ በኢንተርኔት www.aastu.edu.et እና www.astu.edu.et ላይ መመዝገብ ይችላሉ።

የመግቢያ ፈተናው መጋቢት 07/2014 ዓ.ም ይሰጣል። (ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል)

Via tikvahethiopia

ለተከታታይ የስራና ጤና ነክ መረጃዎች
በTelegram- t.me/healthinovation
በFb fb.com/andualemsew/ ይከታተሉን።

Paradise valley university college

05 Mar, 13:23


Vacancy Announcement:-@ Ethiopian Public Health Institute

Position: Enumerator (Data Collector)

Education: BSc in Any health field

Quantity required: 80

Salary: 11,419.00 Birr

Minimum Experience: 3 years

Deadline: March 10 2022


Vacancy Details and how to apply posted on
https://bit.ly/3sm7Gkz

Via DO
ለተከታታይ የስራና ጤና ነክ መረጃዎች
በTelegram- t.me/healthinovation
በGroup t.me/HIVN19
በFb fb.com/andualemsew/ ይከታተሉን።

Paradise valley university college

21 Feb, 18:02


oduu gammachiisaa

Paradise valley university college

17 Feb, 14:40


#SafaricomEthiopia አዳና መንግስቱ ከአዲስ አበባ ፎርዋርድ ባደረገው ሊንክ 2500 ሰዎች ወደ ቻናላችን ጆይን ማድረጋቸውን ተከትሎ የዚህ ሳምንት አይፎን 13 ፕሮ ማክስ አሸናፊ በመሆን ሽልማትን ተረክቧል አሁን የርሶ ተራ ነው ::ፎርዋርድ አድርገው ያልተሸለሙ ከሆነ በርሶ ሊንክ በቂ ሰው ጆይን አላደረገም ማለት ነው :: በመሆኑም ደጋግመው ለብዙ ሰው ፎርዋርድ ያድርጉ እጅግ ቅንጡ ስልክ ይሸለሙ በቅድሚያ ይህን ሊንክ https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0 ነክተው
ጆይን ያድርጉ ቀጥሎም በትንሹ ለ30 ሰዎች ይህን ፁሁፍ ፎርዋርድ ያድርጉ ለሽልማቱ እጩ ይሆናሉ :: በጎሩፖችና ቻናሎች ፎርዋርድ ማድረግ የመሸለም እድሎን ይጨምራል መልካም እድል :: #እንድንተዋወቅ_አዲስ_ኔትወርክ_እየገነባንነው_ሳፋሪኮም_ኢትዮጵያ::