๏ አዞ ከተከተለህ ሊደርስብህ ስለማይችል ልክ እንደ አንካሳ ሆነህ እየሮጥክ አምልጠው‥
๏ ውሻ ካሯሯጠህ ባለህበት ቁምና ዲንጋይ የያዝክ መስለህ እንደመምታት አክት አድርግ ፈርቶ ይመለሳል‥
๏ ጅብ ካሯሯጠህ ደግሞ ቶሎ መሬት ላይ ተኛና የሞተ ሰው ምሰል‥ ጅቡ የምታሴርበት ይመስለውና ወዳንተ ለመቅረብ አይሞክርም‥
๏ ግመል ካሯሯጠህ ቁል ቁል መውረድ ስለሚከብደው ቁል ቁል ውረደህ አምልጠው
๏ ነገር ግን ሚስትህ ከሷ የደበቅካቸውን ምስጢሮች ስልክህን ከፍታ አይታው ካሯሯጠችህ‥ ሀስቡነላሁ ወኒዕመል ወኪል!! ወንድሜ ከላይ የተፃፈውን ሁሉ እርሳው በተለይ ከጅብ ያመለጥክበትን መንገድ
መርዳት የምንችለው ነገር ቢኖር የሬሳ ክብር አጥቦ ገንዞ መቅበር ነውና አላህ ይሁንህ ።
Te » @PrinceAbdusamed ㋡