💜 ባለቤቴ ሆይ !
የቁርአን ሂፍዝ እየተያዘልኝ አይደለምና ምን ባደርግ ይሻለኛል? ብዬ እንደማማከር ጠየቅኳት
ምን ብትለኝ ጥሩ " ወላሂ ሙሉ ቁርአንን በቃልህ ከሸመደድከው በሙሉ ፍላጎቴ እንዲሁም ደስተኛ ሆኜ ሁለተኛ ሚስት እድርሃለሁ " አለችኝ 😍
ታድያ ይህን ስሰማ በ3 ወር ውስጥ አጣራሁና ያለምንም እንከን ሙሉ ቁርአንን በቃሌ ሸምድጄ ሳበቃ ለመሀላዋ 3 ቀን ፁማ እርፍ‥
Te » @PrinceAbdusamed ㋡