💜 ወንድ ልጅ አላህ በጣም ውድ
አድርጎት የፈጠረው ፍጡር ነው ።
๏ አብዛኛው ሴቶቻችን ዋጋውን የሚያውቁት
ከሞተ በኋላ ነው ።
๏ ለእናቱ ፣ ለእህቱ ፣ ለልጁና ለሚስቱ
ለመስጠት ሲል የማይገርፈው የሰው ፊት ፣
የማይፈነቅለው ዲንጋይ ባጠቃላይ የማይከፍለው
መስዋእትነት የለም ።
๏ ዓለም በሙሉ ደህና የሚሆነው
የቤተሰቡ ጌታ (አሳዳሪ) ደህና እስከሆነ
ድረስ ነው ።
#በህይወታችሁ ውስጥ ላለ ወንድ ሁሉ
አባትም ሆነ ባለቤት ክብር ስጡ ።