Free promotion

@postive9


Only postivly

Free promotion

09 Sep, 20:42


I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1103347289062407&language=en&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024

Free promotion

30 Aug, 13:39


https://t.me/Agent301Bot/app?startapp=onetime52038179

Free promotion

29 Aug, 11:08


አንድ ton 820 መግዛት የምትፈልጉ @anun38 አናግሩኝ ከተለያዩ airdrop withdraw ለማረግ or ለ trade ያስፈልጋቹዋል

Free promotion

25 Aug, 16:36


#freedurov

Free promotion

25 Aug, 16:19


Hey Dogs,

Telegram is our home. This is where we build, communicate, and find our community.
We love this place, just as it is.

We stand with privacy and truth. We stand with Pavel and Telegram, in both good times and hard times.

We didn’t want to make it symbolic, but we are sticking to our line. And our pack.

Tomorrow, 26th of August, at 12:00 pm UTC, you will see the Telegram $DOGS on all major exchanges.

Stay strong and united, no matter what.

Yours,
🦴✈️

Free promotion

08 Jul, 15:51


ሰዎች እንዳያመልጣችሁ

Free promotion

20 Dec, 13:55


read it

Free promotion

20 Dec, 13:43


Live stream started

Free promotion

22 Aug, 09:49


🎭የምትወደውን ሰዉ ስታይ
ፈገግ በል እንደምትወደው ይረዳል፡፡

🎭ጠላትህንም ስታገኝ ፈገግ
በል ጥንካሬህን   ይመለከታል፡፡

🎭ጥሎህ የሄደን ሰዉ ስታገኝም
ፈገግ በል ፀፀት ይሰማዋል፡፡

🎭የማታቀዉንም ሰዉ ስታገኝ
ፈገግ በል ሰላም ያስገኝሀል፡፡

🎭አዚ ቻናል ላይ የተለጠፉትን ነገሮችም  ስታይ ፈገግ በል 😁 አይቆጥርብህም እኮ፡፡🙄
🎼


     #ሁል_ግዜ_ፈገግ_እንበል፡፡
                😁😁😁

Free promotion

15 Jun, 16:21


ሱቅ ሔደህ አንድ እንጀራ ስጠኝ ስትል...
.
.
ባለ ሱቁ:- ሁለት ትወስዳለህ? አይነጠልም!😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Free promotion

08 Feb, 05:54


በዳንቴል እንጀራዉን ይዤ ስመጣ ጠፋብኝ ትለኛለች እንዴ... ሴትዮ ዳንቴሉን አራግፊዉ ታገኚዋለሽ

Free promotion

04 Feb, 07:26


ትልቅ የሚያስብልህ እድሜህ ሳይሆን አስተሳሰብህ ነው !!

Free promotion

03 Feb, 08:13


አጭር ቀሚስ ስትለብሺ የሚመለከትሽ የሚበዛው ስላማረብሽ አደለም😕 
ቴሌቪዥንም ሲከፈት ነው የሚታየው

Free promotion

29 Jan, 17:31


ለብቻው የሚቆጠር ሰው ሁን! ... በጅምላ ለመጠራት አትሰብሰብ!!

Free promotion

28 Jan, 19:41


ውዴ ዛሬ አመሻለሁ አትጠብቂኝ ለወደፊት ኑሯችን ብዬ በርትቼ ቁማር እየተጫወትኩ ነው😜🤣

Free promotion

27 Jan, 16:45


እሙዬ ፀጉርሽ አቧራ ነክቷል ስላት ቅድም ለታክሲ ስሮጥ ወድቆ ነው ብላኝ አውልቃ አራገፈችው😜🤭🤭

Free promotion

26 Jan, 10:57


ኢትዮ ቴሌኮም ምናለበት የሚስት ብድር ቢጀምር

ሁሌም የማታ ጥቅል እገዛ ነበር

#አንዱ_ሲል_ሰምቼው_ነው😂😂

Free promotion

07 Jan, 14:53


hello everyone 🙈🙈🙈🙈

Free promotion

27 Mar, 17:44


እሲኪ የዚህ ቻናል ቀልድ የናፈቀዉ 🙌

Free promotion

27 Mar, 17:18


የተግባር ሰው ሁን!

"ስፖርት መስራት እጀምራለሁ፣ አንድ መፅሀፍ በሳምንት አነባለው፣ በጠዋት እነሳለው፣ ራሴን አሻሽላለው" ብለህ ካሰብክ ቆየህ ፤ ግን መቼ ነው ወደ ተግባር የምትገባው? ሁልጊዜ ሰኞ ሲመጣ ወይ ወሩ ሲያልቅ፣ ወይ አመቱ ሲፈፀም ማቀድ አልሰለቸህም?

ወዳጄ ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም እኮ! መድሀኒቱን የዋጠ እንጂ ስለ መድሀኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም እኮ! ማወቅ ማሰብ ማቀድ አሪፍ ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው ሚባዛው! ስለዚህ አንዱን ዕቅድ አሁኑኑ ጀምረው! ዳይ ወደ ተግባር!

የተግባር ህይወት ተመኘንላችሁ🙏

@yene_gize_keldoch