Omo Bank Official (@omobankofficial)の最新投稿

Omo Bank Official のテレグラム投稿

Omo Bank Official
OMO Bank Official
1,855 人の購読者
724 枚の写真
32 本の動画
最終更新日 27.02.2025 04:43

類似チャンネル

አለሕግAleHig ️
16,111 人の購読者
Enat Bank
13,457 人の購読者

Omo Bank Official によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


Channel photo updated

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2016 ዓ.ም ለጌታችን ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!!!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ::
ዒድ ሙባረክ!!!

#Omo Bank #Ethiopia #eidmubarak #eid #ramadan #love #happyeid

ኦሞ ባንክ Rubikon Core Banking System ትግበራዎች ላይ ከዋናው ቢሮና ከዲስትሪክት ለተወጣጡ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና በሀዋሳ ከተማ መስጠት ጀመረ።

መጋቢት 23/2016ዓ/ም ሀዋሳ
የባንክ አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን በተለያዩ ዙሮች የሚሰጠው የአሰልጣኞች ሥልጠና በዋናነት የባንኩን ቢዝነስ ሥራዎች ቀልጣፋ እንዲሆን ከማድረግ አንፃር ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የኦሞ ባንክ ፕሬዝዳንት አብርሃም አላሮ በስልጠናው ማስጀመሪያ ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡

Rubikon Core Banking System ትግበራዎች ላይ የሚሰጠው የአሰልጣኞች ስልጠና ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚሰጥ ይሆናል::
ኦሞ ባንክ የሁላችንም ባንክ!