Neueste Beiträge von MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ (@ms_league) auf Telegram

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ Telegram-Beiträge

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
ይህ የMS League (የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ) ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
ሌሎች የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይወዳጁ
YouTube https://www.youtube.com/@Muslim_Students_league
Facebook
https://www.facebook.com/emsleague
Instagram
https://www.instagram.com/msleague23
5,550 Abonnenten
1,287 Fotos
18 Videos
Zuletzt aktualisiert 01.03.2025 06:27

Ähnliche Kanäle

Minber TV
43,029 Abonnenten
GDG Addis
10,713 Abonnenten

Der neueste Inhalt, der von MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ auf Telegram geteilt wurde.


በዚህ ሳምንት ሊከወን ቀነ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው 20ኛው ዙር መፅሐፍ ዳሰሳ ለሁለተኛው ዙር በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚደረገው የቁርዓን ውድድ ምክንያት ለቀጣይ ሳምንት ማለትም የካቲት 2/2017 ዓል የተራዘመ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን::

https://youtu.be/J1g0mmh-WPM?si=vUsvI_6CdVmEGaB6

ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ የሚደርስ ፖድካስት ነው።

በባለፈው ክፍል ሰሞነኛውን የፈለስጢንን የተኩስ አቁም ስምምነት ዳሰን ነበር። በዛሬው መሰናዶ ላይ  የዛዮኒዝም አመሰራረት እና ፈለስጢን ዙሪያ ስለተከሰቱ ታሪካዊ ክስተቶችን ከዘከርያ ሙሐመድ ጋር ቆይታ አድርገናል ምሽት ከ02:00 ጀምሮ ይጠብቁን!

ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር!

#ወደ_ፈለስጢን_እንዴት?
#ሪሳላ_ፖድካስት

ዕለተ ሰኞ ጥር 19 - 2017 | ረጀብ 27 - 1446
★ ★ ★

ክፍል 3 ተለቋል!
ማን አሸነፈ? ሪሳላ ፖድካስት ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ || #Muslim_students_league #minbertv

https://youtu.be/h9feRwbPveY?si=H1hb-5LeqWbKt1Ke

ሪሳላ ፖድካስት የተለያዩ የመልካም ስብእና ተምሳሌቶችን እየጋበዘ በማራኪ የአቀራረብ መንገድ ይዞ በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ አዘጋጅነት ወደናንተ የሚደርስ ፖድካስት ነው።

በዛሬው ክፍል ሰሞነኛውን የፈለስጢንን የተኩስ አቁም ስምምነት እያነሳሳን ያለፈውን የሰቆቃ አንድ ዓመት እና ታሪካዊ ክስተቶችን እየዳሰስን ከእንግዳችን አብዱረህማን ሰኢድ (ሜጢ) ጋር ቆይታ አድርገናል ከምሽቱ 02:00 ሰዓት ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይከታተሉ ዘንድ ጋበዝን!

ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር

#ማን_አሸነፈ
#ሪሳላ_ፖድካስት

ሪሳላ ፖድካስት በዛሬው መሰናዶ

#ሪሳላ_ፖድካስት
#epiode_2
#ሙሉውን youtube ላይ ይከታተሉ

https://youtu.be/KJVvzOudvBI?si=IxVAqm-L8vP5GlOz

ሪሳላ ፖድካስት ክፍል ሁለት ተለቋል

https://youtu.be/KJVvzOudvBI?si=hsBRdQEWcFYhxh19