አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic @motiv_eth Channel on Telegram

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

@motiv_eth


በፍቅር እንኑር

አነቃቂ ንግግሮች (Amharic)

አንድ ቆንጆ የአነቃቂ መረጃ እንኳን ደስ አለን እና ስለዚህ በፍቅር እንኑር ቡድኖችን እና የምሥራቅ ቪዲዮዎችን እንሽጠን። ማህበረሰብን የማህበረሰብ ታሪኮችን እና ተማሪ ኮሌክሽን ለማድረግ ይህንን ቡድን በመጠቀም አንዳንድ ታሪኮችን አስተማሪ። ከዚህ በታች ማህበረሰብን ስለሚወዱ የምስራቅ ቪዲዮዎችን እንሽጠን። እኔም ምሳሌ እያለ እግዚአብሔር ተወስዷል፣ ማህበረሰብም የሚመለከውን ቃል እወቁ።

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

13 Jan, 06:11


ስኬት የሚመጣው ለሚመኝ ሰው ሳይሆን ሳይሰለች ለስኬቱ ለሚሰራ ነው::

🔵 @Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

12 Jan, 04:50


ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ?

ዋጋችሁን እወቁ!
መልካም ሰንበት 🙏

🔺Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

11 Jan, 05:14


ድካምህን ለፈጣሪ ብቻ ንገረዉ እሱ ይረዳካል ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ፈጣሪን ምክንያቱም መኖራችን ለበጎ ነውና። 🙏

መልካም ቀዳሚት ሰንበት ቤተሰብ ❤️

🔺@Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

10 Jan, 18:55


የለዉጥ ትንሽ የለዉም !

ምሽቱ እየተጋፋ ነው ቤተሰብ ?

🔺@Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

10 Jan, 04:14


የሚገፏችሁ ሰዎች በእናንተ ውስጥ ያለውን አቅም የሚያውቁትን ያህል እናንተ አታውቁትም።

ቤተሰብ ይህንን ዕወቁ መገፋት ለእድገት በር ከፋች ነው ፣ ታላቅነት ያለው ባለመውደቅ ውስጥ ሳይሆን ወድቆ ባለመቅረት ውስጥ ነው”

🔵 @Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

09 Jan, 20:59


ሰበር ዜና

ይህ ቪድዮ ላይ እንደምትመለከቱት በአንድ አንድ የኢትዮጵያ አከባቢዎች ከሰማይ ወደ መሬት ሲወርድ ታይቷል።

በጋሞ እና ወላይታ ሶዶ እንዲሁም በጂንካ እንደታዩ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

@Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

09 Jan, 13:50


ሩቁ የአለማችን መንገድ ከ south Pole እስከ north pole ያለዉ ሳይሆን ከ አእምሮአችን እስከ ልባችን ያለዉ መንገድ ነዉ።

🔵 @Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

09 Jan, 08:16


መሞት የሚፍልግ ሰው እንዳለ ሁሉ መኖር የሚመኝ ሰው አለ። ሰለዚህ አታማር ሁሉንም ነገር ችሎ ተመስገን ማለት ቀላል ነው።

🔵 @Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

09 Jan, 04:12


በግ እድሜውን በሙሉ ተኩላን በመፍራት ይኖራል የሚያሳዝነው ግን ዘመኑን ሁሉ ባመነው እረኛ ይበላል🥺

ፈጣሪ ፍፁም እምነታችሁን በጣላችሁበት ባመናችሁት ሰው ከመከዳት ይጠብቃችሁ 😌

መልካሞ ቀን ❤️
🔺 @Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

08 Jan, 20:52


ዛሬ ለመግቢያ ያክል ነው ከዚህ ቡኋላ በሰፊው እንቀጥላለን : በእምነት የቆመ ትልቅ ማህበረሰብ እንገነባለን።

🔺 @Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

08 Jan, 20:44


መኖራችሁ በጣም የሚያስፈልግበት ጊዜ እንደነበር ሁሉ መኖራችሁ የማያስፈልግበት ጊዜ አለና መረሳትን አትፍሩ.....

የመተውን ሀቅ አትጥሉት ምክንያቱም እኛን ጨምሮ ሁሉም ነገር ይለወጣል እንደነበረ የሚቀጥል ነገር የለም!!

🔺 @Motiv_Eth

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

23 Dec, 14:34


Channel created