Neueste Beiträge von 🌹ፈለገ ህይወት🌹 (@mierafekidusan) auf Telegram

🌹ፈለገ ህይወት🌹 Telegram-Beiträge

🌹ፈለገ ህይወት🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ይህ መንፈሳዊ ቻናል ኦርቶዶክሳዊነትን የተላበሱ ወንድም እህቶቻችን የሚያቀርቧቸውን- መርሀ

ግብር ፦ፎቶዎች
፦ዝማሪያት
፦መልእክቶች
የምናጋራበት ነው። 🙏
3,457 Abonnenten
2,292 Fotos
504 Videos
Zuletzt aktualisiert 09.03.2025 02:42

Der neueste Inhalt, der von 🌹ፈለገ ህይወት🌹 auf Telegram geteilt wurde.

🌹ፈለገ ህይወት🌹

02 Mar, 17:54

165

ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ መዝ 121-1
     የትኬት ሽያጭ ቀን ሊያበቃ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርውናል ትኬቱን እጆ ያስገቡ
☘️#ፍኖተ_ሕይወት☘️
✝️ መንፈሳዊ የሕይወት ጉዞ ወደ ፈታሔ ማኅጸን ካራ ደጋ ደብረ ገነት ቅድስት ሥላሴ ቤተ-ክርስቲያን ✝️
☘️#ባሉበት_ሆነው_ጉዞውን በኦንላይን_ይመዝገቡ_ጉዞውን_ይጓዙ ☘️
@finotebirhanbot
🌹ፈለገ ህይወት🌹

22 Feb, 04:04

349

⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🎻 የበገና መዝሙራት  
         📖▓⇨→vido     ⇨ግጥም
👑 የቅዱሳን መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
⛪️ የንግስ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🤲 የምስጋና  መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🙏 የንስሐ  መዝሙራት
         📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
💍 የሠርግ መዝሙራት
          📖▓⇨→avido   ⇨ግጥም
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ
          📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
          👇👇
https://t.me/+lVXHSARuil5kZDU0

          👇🏽ከእስልምና ወደ ክርስትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ በYOUTUBE👇🏽

         👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
   https://t.me/+lVXHSARuil5kZDU0
🌹ፈለገ ህይወት🌹

20 Feb, 21:24

476

የካቲት ፩፮

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


በቱሉ ዲምቱ አቦ አይቀርም


🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹


https://t.me/mierafekidusan
🌹ፈለገ ህይወት🌹

09 Feb, 18:36

543

ጾመ ነነዌ ሰኞ የካቲት ፫ ይገባል።
🌹ፈለገ ህይወት🌹

03 Feb, 18:01

657

ተለቀቀ!!!

💧💧#" ጉህና ቃሉ "💧💧

        
አዲስ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር በሰንበት ት/ቤታችን የሕጻናት እና ማዕከላውያን መዘምራን  በቅርብ ቀን በሰንበት ትምህት ቤቱ የዩቲዩብ ቻናል ተለቀቀ።
https://youtu.be/A3Bxco1TE7M?si=BMPRRnRD-yKHwx8L
🌹ፈለገ ህይወት🌹

28 Jan, 20:04

1,194

🌹እንኳን አደረሳችሁ🌹

ጥር 22 አይቀርም

🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔

Join & share

https://t.me/mierafekidusan
🌹ፈለገ ህይወት🌹

28 Jan, 19:03

523

“ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ”
ትርጉሙ "ሞት ለማናኛቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው የማርያም ሞት ግን ሁሉን ያስደንቃል፡፡"
ቅዱስ ያሬድ
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን።
መልካም በዓል ይሁንልን!!!!!!!!!!!
🌹ፈለገ ህይወት🌹

26 Jan, 10:09

532

የከተራና የጥምቀት መዝሙሮችን ለማጥናት 👇👇
🎶 እግዚኡ መርሐ ♡

🎶 ከድንግል ተወልዶ ✞

🎶 በዮርዳኖስ የተጠመቀው ✧

🎶 ዘወይን ዘወይን ✞

🎶 ጥምቀተ ባሕር ♡

🎶 እርሱ ፍጹም ሊልቅ ✞

🎶 ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠመቀ

🎶 ዮሐንስ አጥመቆ ♡

🎶 ዮሐንስኒ_ያጠመቀ ♡

🎶 እንዘስውር ✧

እነዚህን ለማጥናት ከስር Join አድርጉ
    join join join
     Join join join
🌹ፈለገ ህይወት🌹

21 Jan, 17:03

622

፩፫

https://t.me/finote_Tsidiki_0613
🌹ፈለገ ህይወት🌹

20 Jan, 19:02

1,040

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን፤🙏

ውድ ቤተሰቦቻችን የ፳፻፲፯ ዓ.ም በሁለቱ ሰንበት ት/ቤቶች የደመቀውን የከተራ እና የጥምቀት በዓል በፎቶ ለማሳየት ሞክረናል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ለቀጣዩ አመት በአዲስ መልኩ እንቀርባለን በድጋሜ መልካም በዓል።

ጸርሐ ጽዮን ወ ፈለገ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት

      መልካም ቆይታ 😊