Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺 @metiderm25 Channel on Telegram

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

@metiderm25


Dr Meti Fekadu a dermatologist working at Yerer hospital (Wednesday morning) and Yanet hospital(Thursday afternoon)

ዶ/ር ሜቲ ፍቃዱ ለህፃናት እንዲሁም ለአዋቂ የቆዳ ፤ የአባላዘር ፣ የፀጉር እንዲሁም የጥፍር በሽታዎች ለመታከም
👉 በያኔት ሆስፒታል ማክሰኞ ከሰፀት ከ8-10:30
👉ዶ/ር ፈይሰል Derma clinic bole

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺 (Amharic)

ዶ/ር ሜቲ ፍቃዱ ከየሬር ሆስፒታል (ቅዳሜ ጥምቀት) እና ከየናት ሆስፒታል (ሞት ቅዳሜ) በሂደት ሞም ዓመት ማቀሲ እንዲሆን በመጠቀም ቆዳ በ፣ ፀጉር፣ እና ጥፍር በሽታዎች ለመረዳዳት የሚሆንበት አለበት። ተጨማሪ የእርስዎ ስራ እስከ አፋቂዎ ድረስ 👉 በያኔት ሆስፒታል ማክሰኞ ከሰፀት ከ8-10:30 👉 ዶ/ር ፈይሰል Derma clinic bole እየካነ በሚከተለው ውስጥ ይግባኝ።

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

19 Aug, 19:42


https://vm.tiktok.com/ZMrnqHg8F

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

08 Aug, 08:42


https://vm.tiktok.com/ZMrqJdejj

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

10 Jul, 19:31


Paederus dermtitis (Nairobi fly dermatitis)
     
ናይሮቢ ዝንብ ደርማታይተስ ምንድን ነው ?

ናይሮቢ ዝንብ በምትባል ነፍሳት የሚከሰት የቆዳ መቆጣት ነው።

ነፍሳቷ በምትነካካ ወይም በምትጨፈለቅ ጊዜ pederin (ፔድሪን) የተባለ መርዛማ ኬሚካል ትለቃለች ።

 ይህም ኬሚካል ቆዳን ያስቆጣል።

 ምልክቱም የቆዳ መቅላት ፣ የማቃጠል ስሜት ሲቆይ የቆዳ መጥቆር ፣ መላላጥ ፣መግል  መያዝ ምልክቶች ይታያሉ ።

በግንቦት በሰኔ እና በሐምሌ ወራቶች ላይ  በብዛት ይከሰታል። 

የበሰበሰ ቅጠላ ቅጠል መኖሪያ አካባቢ መኖር፣  መሬት ላይ መተኛት ፣ አጋላጭ ሁኔታዎች ሲሆኑ ፀረ ነፍሳት ኬሚካል መርጨት ፣ ሰውነትን በሚገባ መሸፈን፣  መከላከያ መንገዶች ናቸው።

 በፍጥነት ሕክምና ማግኘት የቆዳን መቆጣት  ከመቀነሱም በተጨማሪ የቆዳ መጥቆርን እና ተጨማሪ የባክቴሪያ ኢንፌክሽን ላለመጋለጥ ይረዳል ። 

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

12 Mar, 13:48


📍የጥፍር ፈንገስ
-በተለምዶ የጥፍር መጥምጥ በሽታ ሲባል አንድ ወይም ከዚያ በላይ ጥፍሮችን ሊጎዳ ይችላል።
-በፈንገስ ምርመራ በሽታውን ማወቅ ይችላል።
-የጥፍር ላይ ጉዳቶች ፤HIV በሽታ ፣የስኳር በሽታ ለጥፍር ፈንገስ ሊያስከትል ይችላል።
-ህክምናው የሚዋጡ የፀረ ፈንገስ መድሀኒት ናቸው።

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

11 Mar, 16:17


📍Onychomycosis
-It is one of the superficial fungal infection of the nails.
-There are different clinical subtypes.
-There are different risk factors old age,trauma can be listed.
-it can be treated with systemic antifungals but laser,surgical intervention are given for refractory cases.

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

08 Mar, 11:24


ያኔት የቀዶ ህክምና እና የውስጥ ደዌ ማዕከል 🏥

የቆዳዎ ጤና በያኔት 🧖🏽‍♀

ዶ/ር ሜቲ ፍቃዱ 👩🏽‍⚕
የቆዳ እና አባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት
Dermatovenereologist


የቆዳ ህክምና ክፍላችን ለአዎቂዎችም ሆነ ለህፃናት ማንኛውም አይነት የቆዳ ችግሮችን ችግሮች ማለትም:-

🧖🏽‍♀ ለተለያዩ የቆዳ ህመሞች
🧖🏽‍♀️የስነ ውበት ህክምና
🧖🏽‍♀️ የተለያዩ የህፃናት የቆዳ ችግሮች
🧖🏽‍♀️ የቆዳ አለርጂ ህክምናዎች
🧖🏽‍♀️ የፀጉር ችግሮች
🧖🏽‍♀️ የጥፍር ህመሞች
🧖🏽‍♀️ የቆዳ ካንሰር ህክምና
🧖🏽‍♀️ የቆዳ ቀዶ ህክምና

የስራ ሰዓት:- ሀሙስ ከሰዓት 8:00 ጀምሮ

📞 ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለመያዝ ወደ ስልክ ቁጥሮች 0903667755/ 0903777755 ይደውሉልን።

ያኔት የቀዶ ህክምና እና የውስጥ ደዌ ማዕከል

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

07 Mar, 08:30


Dr Meti Fekadu a dermatologist working at Yerer hospital (Wednesday morning) and Yanet hospital(Thursday afternoon)

ዶ/ር ሜቲ ፍቃዱ ለህፃናት እንዲሁም ለአዋቂ የቆዳ ፤ የአባላዘር ፣ የፀጉር እንዲሁም የጥፍር በሽታዎች ለመታከም
👉 በያኔት ሆስፒታል ሀሙስ ከሰፀት ከ8-10:30
👉 በየረር ሆስፒታል ረብኡ ጠዋት

Dr Meti(dermatovenerologist)👩🏽‍⚕️🩺

07 Mar, 02:24


📍 የቆሮቆር በሽታ
-የጭንቅላት የፈንገስ በሽታ ሲሆን እድሜያቸው ከ3-14 ያሉ ህፃናት ላይ ይከሰታል።
-በሽታዉ ከሰዉ ወደ ሰው በንክኪ ሊተላለፍ ይችላል።
-በጭንቅላት ላይ የመቁሰል፣የማሣክ፣እንዲሁም በአግባቡ ካልታከመ የፀጉር መመለጥ ሊያስከትል ይችላል።
-ህክምናው በአፍ የሚወሰዱ የፈንገስ መድሃኒቶች ናቸው።