来自 መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez (@meseretegeez) 的最新 Telegram 贴文

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez Telegram 帖子

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅

📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።

ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-

ስልክ ፦ 0977682046
19,203 订阅者
187 张照片
12 个视频
最后更新于 12.03.2025 02:12

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez 在 Telegram 上分享的最新内容

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

05 Oct, 14:03

7,958

ጥያቄዎቹን በመሥራት ተሳተፉ

ግእዝ ጥያቄ እና መልስ
ክፍል ፩

https://youtu.be/j7GWUewz-gs?si=Gx5mKeho3--qgPip
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

02 Oct, 10:38

6,964

📚 ባሕረ ሐሳብ

አለቃ ያሬድ ፈንታ ወልደ ዮሐንስ


✔️ ተጨማሪ መጽሐፎችን...
በዚህ @GeezEnemarBot ያግኙ

#አጋዥ #መጽሐፍ
○ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

28 Sep, 18:37

8,048

የዕለተ ሰንበት ምስባክ
👇
@abuntube
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

27 Sep, 19:29

7,014

በግእዝ ቋንቋ የቀረበ ድራማ

https://vm.tiktok.com/ZMh6XFyxF/
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

21 Sep, 08:24

7,120

ምልማድ ፩

“ምድርኒ ወሀበት ፍሬሃ ።"........

፩. ትርጉሙን ጻፉ ?
፪. “ወሀበት" የሚለው ግስ ከየትኛው አርእስት ግስ ይመደባል ?


@meseretegeez
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

10 Sep, 17:10

8,664

🌻   ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ   🌻
        መዝ ፷፬ ፥ ፲፩

እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን እም ዘመነ ዮሐንስ ኀበ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ።

እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።


     🌸🌸 ሠናይ በዓል 🌸🌸


🌼🌼🌼 ሠናይ ሐዲስ ዓመት 🌼🌼🌼


መ ሠ ረ ተ  ግ እ ዝ
    @MesereteGeez

https://www.youtube.com/@meseretegeez1224
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

09 Sep, 12:42

6,140

የመስከረም ፩ የቅዳሴ ምስባክ

👇
@Abuntube
@Abuntube
👆
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

06 Sep, 17:10

6,941

፯ አልፋ ፸፫ የመጽሐፍ ምረቃ

➲ በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የተዘጋጀ

➲ ጳጕሜን ፫ ከቀኑ ፰ ሰዓት ጀምሮ

➲ ቦታ ፦ አ.አ ሜክሲኮ ገነት ሆቴል አዳራሽ

@Meseretegeez