来自 መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez (@meseretegeez) 的最新 Telegram 贴文

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez Telegram 帖子

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
“ ንዑ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ ”
🔅ኑ የግእዝ ቋንቋ እንማር🔅

📜 የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ።

ለጥያቄና አስተያየት
- @Geez202-

ስልክ ፦ 0977682046
19,203 订阅者
187 张照片
12 个视频
最后更新于 12.03.2025 02:12

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez 在 Telegram 上分享的最新内容

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

19 Nov, 11:21

12,022

📚 አንጋረ ምሳሌ ዘግእዝ
(ምሳሌያዊ አነጋገሮች በግእዝ)
አፈወርቅ ታረቀኝ
🗓 ፳፻፩ ዓ.ም


#አጋዥ #መጽሐፍ
መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

11 Nov, 07:48

10,720

📚ግእዝ ሕያው ልሳን በቀላል ዘዴ📚

በዲያቆን ደሴ ቀለብ

🗓፲፱፻፺፫ ዓመተ ምሕረት🗓

#አጋዥ #መጽሐፍ
መሠረተ፡ግእዝ
Telegram.me/MesereteGeez
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

05 Nov, 07:40

11,878

ተዚያንዎ - ንግግር  - Conversation

        


◦እፎ ነይከ እኁየ ?
/እንደምን ነህ ወንድሜ/

◦አንሰ ዳኅና ነይኩ ፡፡
/እኔ ደና ነኝ/

◦እፎ ውእቱ ኩሉ ነገር ?
/ሁሉ ነገር እንዴት ነው/

◦ሠናይ ውእቱ ፡፡ ዘዚአከሰ ?
/መልካም ነው የአንተስ/

◦ዳኅና ውእቱ ምንት ሐዲስ ነገር  ሀሎ ?
/ደህና ነው ምን አዲስ ነገር አለ/

◦አልቦ ሊሉይ ነገር ውእቱ ከመ ዘቀደመ ፡፡
/ምንም የተለየ ነገር የለም እንደድሮው ነው/

◦እፎ ይእቲ እኅትከ ማርታ ?
/እህትኽ ማርታ እንዴት ናት/

◦ዳኅና ይእቲ ፍጹመ ፡፡
/በጣም ደህና ናት/

◦አቅርብ ላቲ ሰላመ ዚአየ ?
/ሰላምታዬን አቅርብላት/

◦ኦሆ አቀርብ ፡፡
/እሺ አቀርባለሁ/

◦ተፈሣሕኩ በይነ ዘረከብኩ ዳግማየ ?
/እንደገና ስላገኘሁህ ተደስቻለሁ/

◦ወትፍሥሕተ ዘዚአየ ውእቱ ፡፡
/ደስታው ለኔም ነው/

◦እፎ ውእቱ ህላዌ ?
/ሕይወት እንዴት ነው/

◦ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ ፡፡
/ጥሩ ነው እስከ አሁን/

◦አይቴ ነበርከ በዘኀለፈ ወርኅ ?
/ባለፈው ወር የት ነበርክ/

◦ነበርኩ ላዕለ ዕረፍት ፡፡
/ዕረፍት ላይ ነበርኩ/

◦በል ልየ ሰላም ለሰብዐ ቤትከ ?
/ቤተሰቦችህን ሰላም በልልኝ/

◦ኦሆ እብል ለከ ፡፡
/እሺ እላለሁ/

◦በል በድኅር ንትራከብ ?
/በል በኋላ እንገናኝ/

◦ኦሆ ዳኅና ኩን፡፡
/እሺ ደህና ሁን/

@MesereteGeez
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

30 Oct, 06:31

9,686

ሰላም ለክሙ ! በእንተ ሰዓት ወጊዜ


➺ ኵለሄ ☞ ሁልጊዜ

➺ በበዓመቱ  ☞ በየዓመቱ

➺ ይእዜ ጽባሕ ☞ ዛሬ ጠዋት

➺ ድኅረ ጌሠም ☞  ከነገ ወዲያ

➺ ይእዜ እምድኅረ ቀትር ☞ ዛሬ ከሰዓት በኋላ

➺ ትማልም ጽባሕ ☞  ትናንት ጠዋት

➺ ጌሠም ጽባሕ ☞  ነገ ጠዋት

➺ በዘኀለፈ ሳምን ☞  ባለፈው ሳምንት

➺ በዝ ሳምን ☞  በዚህ ሳምንት

➺ በዘይመጽእ ወርኅ ☞ በሚመጣው ወር

➺ ይእዜ ሰርክ ☞ ዛሬ ማታ

➺ እም ቅድመ ዋሕደ ሰዓት ☞ ከአንድ ሰዓት በፊት

➺ እም ቅድመ ነዋኅ ጊዜ ☞ ከረጅም ጊዜ በፊት

➺ እም ቅድመ ወርኅ ☞  ከወር በፊት

➺ ዮም ☞ ዛሬ

➺ ናሁ  ☞ አሁን

የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCA_P-T7Z1UcP-1kdEKjld-g
የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው ያድርጉ
http://tiktok.com/@meseretegeez
የፌስቡክ አካውንታችንን ላይክ ያድርጉ
http://Fb.me/MesereteGeez
የቴሌግራም አካውንታችንን ጆይን ያድርጉ
@MesereteGeez
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

25 Oct, 04:24

8,917

🔸አብዛኛው የአማርኛ ቃላት ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ መሆኑን ምን ያክል ታውቃላችሁ ፡፡ ከዚኽ በታች የተዘረዘሩትን ቃላት ተመልከቱ ፡፡

ዐውደ ዓመት
ዐውደ ርእይ
ሥነ ጥበብ
ቤተ መጻሕፍት
ሕልፈተ ሕይወት
ቤተ መንግሥት

አእምሮ ፣ ኅሊና
ምክረ ሐሳብ
ሕገ መንግሥት
ነገር ፣ ምግባር
ፍሬ ፣ ጉባኤ
መዓት ፣ ተድላ

ሙስና ፣ ማዕቀብ
ትውልድ ፣ ሕንጻ
ልብስ ፣ ትዕግሥት
ዕፅዋት ፣ ሕዝብ
ሐሳብ ፣ አብነት
አራዊት ፣ ጥምቀት

ምሥራቅ ፣ ምዕራብ
ሰሜን ፣ ደቡብ
ወይን ፣ ሐሞት
ሐሰት ፣ ዓሣ
ፍርሃት ፣ ሥጋ
ዘመድ ፣ ሕጻናት .... ወዘተ

የምታውቁትን ከግእዝ ቋንቋ የተወሰዱ የአማርኛ ቃላት Coment ላይ ጻፉ ፡፡

መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez
@MesereteGeez
https://youtu.be/g3L2pZlCWHk👈
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

19 Oct, 11:04

9,577

መካነ ትምህርት | ቤተ ትምህርት ዘአብነት

https://youtube.com/@meseretegeez1224?si=SrgqBtegjupQEygh

@MesereteGeez
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

17 Oct, 10:47

8,593

ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል

https://youtu.be/j7GWUewz-gs?si=Gx5mKeho3--qgPip
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

11 Oct, 10:48

7,646

https://youtu.be/Yv19siqJzIQ?si=43fbdK5QFMAS-6Bs
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

07 Oct, 06:17

11,134

🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ
እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን ተመልሷል።

📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።


 ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ 

ለመመዝገብ 👇
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
                

ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።

📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።

🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

06 Oct, 10:10


መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez pinned «ጥያቄዎቹን በመሥራት ተሳተፉ ግእዝ ጥያቄ እና መልስ ክፍል ፩ https://youtu.be/j7GWUewz-gs?si=Gx5mKeho3--qgPip»