መጋቢት ከ፲፫ቱ ወራት ፯ኛ ወር ሲሆን በየካቲትና በሚያዚያ መሐል የሚገኝ ነው ፡፡
አለቃ ደስታ ተክለወልድ የመጋቢትን ትርጉም ሲያብራሩ እንዲኽ ጽፈዋል " የወር ስም ፯ተኛ ወር ይኽውም ጌታ በጸሎተ ሐሙስ ለሐዋርያት ሥጋውንና ደሙን መመገቡንና ዓርብ በሠርክ ዲያብሎስን ሽሮ አዳምን ወደ ቀድሞ ማዕረጉ መመለሱን ያሳያል ፡፡ "
@MesereteGeez
https://youtu.be/hhnOPwAdYEg
The latest content shared by መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez on Telegram