ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️ (@meda_sport_ethiopia) Kanalının Son Gönderileri

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️ Telegram Gönderileri

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️
👉ሜዳ ስፖርት ፡ ሁሉንም አይነት የስፖርት ዜና እና ጥልቅ ትንተና በሚዛናዊነት እና በፍጥነት እናደርሳለን።

👉በኢትዮጵያ ታማኝ የስፖርት መረጃ ምንጭ
🎖 @Meda_sport_ethiopia

👉Stay informed, stay ahead with us!

ለጎል እና ቪዲዮ @Meda_Sport_Ethiopia_Videos ይግቡ።

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ @Meda_sport_bot ያግኙን።
3,446 Abone
12,839 Fotoğraf
12 Video
Son Güncelleme 01.03.2025 09:55

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️ tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler


🚨🚨💣 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆: ኬቨን ዴብሮየን ማንቸስተር ሲቲን በነፃ ዝውውር ሊለቅ ነው።

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

🗣️ አርሰናል በዚህ ሲዝን የዋንጫ ፉክክር ተስፋ ቆርጧል?

አርቴታ: እኔ ከሞትኩ አዎ። ሰዎች እኔ ማመን ካቆምኩኝ ወደ ቤቴ እሄዳለሁ። በሂሳባዊ ስሌት አሁንም ሊሆን ይችላል እኮ።"😲

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

04:30 | ብራይተን ከ በርንማውዝ
04:30 | ክርስታል ፓላስ ከ አስቶን ቪላ
04:30 | ወልቭስ ከ ፉልሃም
05:15 | ቼልሲ ከ ሳውዝሃፕተን

በስፔን ኮፓ ዴላሬ

05:30 | ባርሴሎና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ኢንተር ሚላን ከ ላዚዮ

በጀርመን DFB ፖካል

04:45 | አርሚና ቢለፌልድ ከ ቨርደር ብሬመን

በሳውዲ ፕሮ ሊግ

01:00 | አል ወሃድ ከ አል ናስር

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

🇪🇸 ነገ እና ከነገ በስቲያ የሚደረጉትን ተጠባቂ የኮፓ ዴል ሬይ የመጀመሪያ ዙር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል:: በዚህም መሰረት :

🏟 ባርሴሎና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
👉 የመሃል ዳኛ : አሌሃንድሮ ኸርናንዴዝ ኸርናንዴዝ
👉 ቫር : ዳንኤል ትሩዪሎ ሱዋሬዝ

🏟 ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ማድሪድ
👉 የመሃል ዳኛ : ሆሴ ማሪያ ሳንቼዝ ማርቲኔዝ
👉 ቫር : ሆርጌ ፊጉዬሯ ቫስኩዬዝ

▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ኒኮ ዊሊያምስ ከጎሉ በኋላ በክርስቲያኖ የደስታ አገላለጽ! 🫳🏻

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ነገ እና ከነገ ወዲያ የሚደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች...

SHARE
▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

||| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

11:00 | ኒውካስትል ከ ኖቲንግሃም
01:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል

በስፔን ላሊጋ

10:00 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ቫላዶሊድ
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ጅሮና
02:30 | ጌታፌ ከ ሪያል ቤቲስ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሌጋኔስ

በጣሊያን ሴሪያ

08:30 | ኮሞ ከ ናፖሊ
11:00 | ቬሮና ከ ፊዮረንትና
02:00 | ኢምፖሊ ከ አታላንታ
04:45 | ካግላሪ ከ ጁቬንቱስ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | RB ሌፕዚሽ ከ ሀይደናየም
01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ፍራንክፈርት
03:30 | ሆፈናየም ከ ስቱትጋርት

በፈረንሳይ ሊግ

11:00 | ናንትስ ከ ሊል
01:15 | ሌ ሃቬር ከ ቶሉስ
01:15 | ኒስ ከ ሞንፔሌ
01:15 | ስታርስበርግ ከ ብረስት
04:45 | ሊዮን ከ ፒኤስጂ

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

| ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ኤቨርተን 2-2 ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል 0-1 ዌስትሀም
በርንማውዝ 0-1 ወልቭስ
ፉልሃም 0-2 ክርስታል ፓላስ
ኢፕስዊች 1-4 ቶተንሀም
ሳውዝሃፕተን 0-4 ብራይተን
አስቶን ቪላ 2-1 ቼልሲ

በስፔን ላሊጋ

አላቬስ 0-1 ኢስፓኞል
ራዮ ቫልካኖ 0-1 ቪያሪያል
ቫሌንሺያ 0-3 አትሌቲኮ ማድሪድ
ላስ ፓልማስ 0-2 ባርሴሎና 

በጣሊያን ሴሪያ

ፓርማ 2-0 ቦሎኛ
ቬንዚያ 0-0 ላዚዮ
ቶሪኖ 2-1 ኤሲ ሚላን
ኢንተር 1-0 ጀኖዋ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሞንቼግላድባህ 0-3 ኦግስበርግ
ሆልስታይን ኪል 0-2ባየር ሌቨርኩሰን
ሜንዝ 2-0 ሴንት ፓውሊ
ወልቭስበርግ 1-1 ቦኩም
ዶርትሙንድ 6-0 ዩኒየን በርሊን

በፈረንሳይ ሊግ ኤ

ሊል 2-1 ሞናኮ
ሴንት ኢቴን 3-3 አንገርስ
አክዥሬ 3-0 ማርሴ

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

26ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ!

                      ውጤት

          አስቶንቪላ 2-1 ቼልሲ
     #አሴንስዮ 57', 90'    #ፈርናንዴዝ 9'
        
🏟️ ቪላ ፓርክ

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

የ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል!!

አርሰናል 0-1 ዌስትሀም ዩናይትድ
             ቦውን

ኢፕስዊች 1-4 ቶተንሀም

ሁቺንሰን             ጆንሰን
                                ስፔንስ
ኩሉሴቭስኪ

ፉልሀም 0-2 ክሪስታል ፓላስ

             አንደርሰን

ሳውዝሀምፕተን 0-4 ብራይተን
                 ፔድሮ
                 ሩተር
                 ሚቶማ

በርንማውዝ 0-1 ዎልቭስ
                    ኩንሀ


▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia