ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️ (@meda_sport_ethiopia)の最新投稿

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️ のテレグラム投稿

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️
👉ሜዳ ስፖርት ፡ ሁሉንም አይነት የስፖርት ዜና እና ጥልቅ ትንተና በሚዛናዊነት እና በፍጥነት እናደርሳለን።

👉በኢትዮጵያ ታማኝ የስፖርት መረጃ ምንጭ
🎖 @Meda_sport_ethiopia

👉Stay informed, stay ahead with us!

ለጎል እና ቪዲዮ @Meda_Sport_Ethiopia_Videos ይግቡ።

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት በ @Meda_sport_bot ያግኙን።
3,446 人の購読者
12,839 枚の写真
12 本の動画
最終更新日 01.03.2025 09:55

類似チャンネル

Goal videos
12,377 人の購読者
ጨዋታ Events
1,368 人の購読者
Dj memes (wondirad meme ) 😂
1,041 人の購読者

ሜዳ ስፖርት | Meda Sport ️ によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


ማርኮ አሴንሲዮ አስቶንቪላን በውሰት ከተቀላቀለ በኋላ በሁለት ጨዋታዎች 4 ጎል አስቆጥሯል 🥶🇪🇸

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

📌 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ
12:00 | አርባ ምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

በኢንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

09:15 | ክርስቲያል ፓላስ ከ ሚልዋል
09:15 | ፕሬስተን ከ በርንሌይ
12:00 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ
02:45 | ማንችስተር ሲቲ ከ ፕሌይማውዝ 

በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጅሮና ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሴቪያ
02:30 | ሪያል ቤቲስ ከ ሪያል ማድሪድ
05:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ አትሌቲክ ቢልባዎ

በጣሊያን ሴሪያ

11:00 | አታላንታ ከ ቬንዚያ
02:00 | ናፖሊ ከ ኢንተር
04:45 | ዩድንዜ ከ ፓርማ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦኩም ከ ሆፈናየም
11:30 | ሀይደናየም ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ሜንዝ
11:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ዶርትሙንድ
11:30 | ወርደር ብሬመን ከ ወልቭስበርግ
04:30 | ፍራንክፈርት ከ ባየር ሌቨርኩሰን

በፈረንሳይ ሊግ ኤ

01:00 | ሴንት ኢቴን ከ ኒስ
03:00 | ሌንስ ከ ሌ ሃቬር
05:05 | ፒኤስጂ ከ ሊል

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

*| ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሲዳማ ቡና 1-1 ወልዋሎ አዲግራት
ሽሬ  እንደስላሴ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮ ኤሌትሪክ 0-2 አዳማ ከተማ

በኢንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

አስቶን ቪላ 2-0 ካርዲፍ

በስፔን ላሊጋ

ቫላዶሊድ 1-1 ላስ ፓልማስ

በጣሊያን ሴሪያ

ፊዮረንትና 1-0 ሊቼ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

ስቱትጋርት 1-3 ባየር ሙኒክ

በፈረንሳይ ሊግ ኤ

ሞናኮ 3-0 ሬምስ

በሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ኦሩባሃ 2-1 አል ናስር

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮቻችን መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️

         ረመዳን ከሪም 🌛

▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▪️ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ዛሬ  የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

03:30 | ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ አዲግራት
09:00 | ሽሬ  እንደስላሴ ከ ኢትዮጵያ ቡና
12:00 | ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ አዳማ ከተማ

በኢንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ

05:00 | አስቶን ቪላ ከ ካርዲፍ

በስፔን ላሊጋ

05:00 | ቫላዶሊድ ከ ላስ ፓልማስ

በጣሊያን ሴሪያ

04:45 | ፊዮረንትና ከ ሊቼ

በጀርመን ቡንደስሊጋ

04:30 | ስቱትጋርት ከ ባየር ሙኒክ

በፈረንሳይ ሊግ ኤ

04:45 | ሞናኮ ከ ሬምስ

በሳውዲ ፕሮ ሊግ

04:00 | አል ኦሩባሃ ከ አል ናስር

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

▻ 27ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

                 ውጤት

   ማን ዩናይትድ 3-2 ኢፕስዊች
    ብሬንትፎርድ 1-1 ኤቨርተን
     አርሰናል 0-0 ኖቲንግሃም
  ቶተንሀም 0-1 ማንችስተር ሲቲ

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ድንቅ ተጫዋቾች ብርቱካን ገብረክርስቶስ እና ረሒማ ዘርጋው ሉሲዎቹ በነበራቸው ጨዋታ ላይ በክብር ተሸኝተዋል::

መልካም የእረፍት ጊዜ ጀግኖቹ 🥺👏


▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

ለግጥሚያ በሚደረግ መግለጫ ላይ ክሪስ ኢውባንክ ኮነር ቤንን በእንቁላል 🥚 ጥፊ አናግቶታል 😁

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

04:30 | ብሬንትፎርድ ከ ኤቨርተን
04:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኢፕስዊች
04:30 | አርሰናል ከ ኖቲንግሃም
04:30 | ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ
05:15 | ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል

በስፔን ኮፓ ዴላሬ

05:30 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ማድሪድ

በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ

05:00 | ጁቬንቱስ ከ ኢምፖሊ

በጀርመን DFB ፖካል

04:45 | RB ሌፕዝሽ ከ ዎልፍስበርግ

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia

| ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

▻ በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ብራይተን 2-1 በርንማውዝ
ክርስታል ፓላስ 4-1 አስቶን ቪላ
ወልቭስ 1-2 ፉልሃም
ቼልሲ 4-0 ሳውዝሃፕተን

▻ በስፔን ኮፓ ዴላሬ

ባርሴሎና 4-4 አትሌቲኮ ማድሪድ

▻ በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ

ኢንተር ሚላን 2-0 ላዚዮ

▻ በጀርመን DFB ፖካል

አርሚና ቢለፌልድ 2-1 ቨርደር ብሬመን

▻ በሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ወሃድ 0-2 አል ናስር

▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia
▣ Via | @Meda_Sport_Ethiopia