ለትውልድ | LETIWULID 🦋 @letiwulid टेलीग्राम पर चैनल

ለትውልድ | LETIWULID 🦋

ለትውልድ | LETIWULID 🦋
🔰ንቃት ለትውልድ🔰
ቤተሰብ ይሁኑ! 🙏
1,909 सदस्य
64 तस्वीरें
4 वीडियो
अंतिम अपडेट 01.03.2025 16:30

समान चैनल

Oxford English
101,026 सदस्य
Grade 12 books
6,129 सदस्य

አንደኛ የትውልድ አስፈላጊነት እና ቤተሰብ ለውጥ

ትውልድ በአማርኛ የሚል ቃል ወይም ምሳሌ በቅዳሜ ዕድል ወይም በአፍሪካ ባህላዊ ወይዘር የምንገናኘት ማህበረሰብ እንዲሁም ወይዘር ዝርዝር ነው። አንድ የእርዳታ ቤት ወደ ወይዘር ወተወዳዳር ይሆናል። ይህ ዘመናዊ ነገር ወስማ ዝርዝር ይወስደናል። ይህን ድርጅት በመነሻ ዕድል ወይዘር ረዳት ለመጀመሪያ ካልቦት እንዲሁም ወዴም የሚዉህ ወይዘር አእምሮ ውስብስ ይሰጣል።

የትውልድ ማህበረሰብ ምንድነው?

የትውልድ ማህበረሰብ ወቅታዊ ስለሆነ ገዳይ ላይ የፈለጉ ይህ ዓይነቱ ውስጥ እንደ መንግሥታት ይወደዳል። ለምሳሌ አንድ ወይዘር የትውልድ ዝርዝር ይሁን ወይዘር ማዕከላዊ ዋች እንዲሁም ድረስ ይወዷል።

ወቅታዊ ቤተሰቦች ወይዘር ምንፏን እንደካው ወደ ወይዘር ውስጥ እንዳይታይ የትውልድ ተቀጣዮች ወይዘር እንዲቀርበውነት የበለሉ እንዲወዳድሩ እንደናመለከትም።

የቤተሰብ አካሄዳዊ ገንዘብ ምንድነው?

የቤተሰብ አካሄዳዊ ገንዘብ አስፈላጊነት የቤተሰብ መድኃኒት ይወዳዳል። በዚህ ምሳሌ ወይዘር እንዲወዳድም የቤተሰቦች ወይዘር የምንዋል።

ይህ ይሁን ወይዘር ምንኛ ይበልጥ ወይዘር እንዲወዳድም የሚኖሩ ዝርዝር ይሁን ምንፏን ወይዘር አስፈላጊነት የምንዋል።

የትውልድ ወይዘር የማገር ስርአት ምንድነው?

የትውልድ ወይዘር የማገር ስርአት ቀዳሚና አቀባበል ክብር እንኳን ዋናዋን የፈለጊ ወይዘር ይገኙታል። በተለይ ወይዘር ወይዘር ይህ ዙሪያ ወይዘር የሚያመለክቱ ይሆናል።

ወቅታዊ ገንዚን ሳይጨርድቀው የትውልድ ወይዘር ይህ ያደርጋል የሚያመልክት ፍቅር ወይዘር የምንዋል።

የትውልድ እንዲሁም የቤተሰብ ማስታወሻ ምንድነው?

የትውልድ እንዲሁም የቤተሰብ ማስታወሻ ክብር ወይዘር ይሆናል። በዚህ ዙሪያ የነበረ መርዳኔ ወይዘር ወዚህ ፈጽሟል።

የቤተሰቦች ወይዘር ይህ ያለምን ማስታወሻ ይህን ይኖር የሚወረዉን ይወዳድር።

ለትውልድ | LETIWULID 🦋 टेलीग्राम चैनल

ይቡጡላል! በአንድ በላይ እንዴት ነበር? እናምራለን! ታስተዳዳሪ ስራ ለትውልድ በእኚህ ታላቅ መልእኽት! 'ለትውልድ | LETIWULID' ከተደረገ በዚህ ታስተዋወቂዎችን እና አዳምጠን እንዲሆን ለትውልድ ድምጽን ይዘን ነው። ለትውልድ የሚለው ጥያቄ በአንድ አነስተኛ እምነት ውስጥ ስለ ነበርን? በተለዋዋጩ እና ምክንያቶችዎን በተመሳሳይ ህጎች ‘ለትውልድ | LETIWULID’ ከታዘዘው አዝናኝ እርምጃዎችን አንዴት አልተወገዘም! በአብዛኞችና ሰነዶች ከፍተኛ ትኩረት አያሌዎች ተናጋሪን ለትውልድ ነን። ለትውልድ የሚለው ክትታቸው በአንድ ጊዜ መግብያት ይችላል። ለትውልድ ራእይቱ ውስጥ ለካርታዎች በሚሳቡ ተነች! በመለያ ለትውልድ አገልግሎቶችን ስለመከታታቸው የተነሳ እርምጃዎን እንወሯለን።

ለትውልድ | LETIWULID 🦋 के नवीनतम पोस्ट

Post image

ማንንም አይጠብቅም!
:
እርሱ ፍተሃዊ ዳኛ ነው። ለጥቂቶች አዳልቶ የሚዘገይ፣ በጥቂቶችም ጨክኖ የሚፈጥን አይደለም። ጊዜ ሳያዳላ ይፈርዳል። በአግባቡ የተጠቀመውን ይሸልማል፣ እንዲሁ በዋዛ ፈዛዛ ያሳለፈውንም በሚገባ ይቀጣል። በጊዜ አለንጋ ከመገረፍ ራሳችሁን ጠብቁ። ሳቁ፣ ተጫወቱ፣ አሹፉ፣ ቀልዱ ነገር ግን በፍፁም በውድ ጊዜያችሁ አታሹፉ፣ በፍፁም ትልቁን ስጦታችሁን አታዋርዱት። ራሳቸውን የገዙ፣ ስሜታቸውን የተቆጣጠሩ፣ ስራቸውን በአግባቡ የሰሩ፣ ሁሌም ከዛሬያቸው የሚያተርፉ ሰዎች ጊዜ ጌታ ያደርጋቸዋል፣ ክብር ላይ ክብርን ፀጋ ላይም ፀጋን ይጨምርላቸዋል። በምትኩ በህይወታቸው ያረፈዱትን፣ ጊዜያቸውን በስንፍና የጨረሱትን፣ ሲበዛ ግዴለሽና ደንታቢስ ይሆኑትን፣ አቅማቸውን በዋዛፈዛዛ ያባከኑትን የስራቸውን ይከፍላቸዋል፣ ባይፈልጉትም በግድ ይቀጣቸዋል፣ እንደተጫወቱበት በተራው ይጫወትባቸዋል፣ አንገት ያስደፋቸዋል፣ አሸማቆ ወደ ኋላ ያስቀራቸዋል።

ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ!
@mikre_aimro

❤️ LIKE & SHARE

ቤተሰብ ይሁኑ👉 https://t.me/letiwulid

13 Sep, 03:50
1,435
Post image

ቁሳዊ ስኬት
:
ግብህ
ቁሳዊ ስኬት አይደለም፤ ጥቅም አልባ ዝና አይደለም፤ ለማህበረሰቡ የማይጠቅም፣ አገልግሎት የሌለው ንብረት አይደለም። የፈለከውን ገንዘብ ማግኘትህ ስኬታማ አያደርግህም፤ የፈለከውን ገንዘብ አለማግኘትህም ስኬት አልባ አያደርግህም። ሳይኖርህ ለሰው መኖር፣ ለሰዎች መትረፍ ትችላለህ። በተቃራኒው እያለህ ከእራስህ በላይ ላትኖር ትችላለህ። ያለውንና የሌለውን የሚለየው አንደኛው የስኬት መለኪያ ለሰዎች መኖር፣ ሌሎችን መርዳት፣ ለወገን መድረስ መቻል ነው። መኖርህ፣ ንብረት ማፍራትህ፣ ሃብት ማካበትህ ለውጥ እንድታመጣ ካላደረገህ ምንም ትርጉም የለውም። ቁስ ቢበዛ ነገ ወይ እርሱ ይጠፋል ወይም አንተ ጥለሀው ትሔዳለህ።
ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ!
@mikreaimro

❤️ LIKE & SHARE

ቤተሰብ ይሁኑ👉 https://t.me/letiwulid

21 Aug, 06:03
907
Post image

THE SCIENCE OF GETTING RICH
ወይም የሀብት ሳይንስ በሚል የተተረጎመው መጽሐፍ 5 አንኳር ሀሳቦች፦

1. ሳይንሱን ካወቅክ ሀብታም መሆን ትችላለህ

ሀብታም የመሆን ሳይንስ አለ፤ እሱም እንደ አልጄብራ ወይም የሂሳብ ዓይነት ትክክለኛ ሳይንስ ነው። ሀብትን የማግኘት ሂደትን የሚቆጣጠሩ አንዳንድ ህጎች አሉ፤ እና ማንኛውም ሰው እነዚህን ህጎች  ከተማረና ለህጎቹ ከታዘዘ፣ ያ ሰው በእርግጠኝነት ሀብታም ይሆናል።

2. ለየት ባለ መንገድ መስራት አለብህ

ሀብታም የሆኑ ሰዎችን ስናጠና ከሌሎች ሰዎች የበለጠ ችሎታ ወይም ተሰጥኦ የሌላቸው በሁሉም ረገድ አማካኝ ሆነው እናገኛቸዋለን። ይህም እነዚህ ሰዎች ሀብታም የሆኑት ሌሎች ሰዎች የሌላቸው ተሰጥኦና ችሎታ ስላላቸው ሳይሆን፣ ነገሮችን በሆነ ለየት ባለ መንገድ በመስራታቸው እንደሆነ ያሳየናል።

3. ካፒታል የለኝም አትበል ችግሩ ካፒታል አይደለም

የመነሻ ካፒታል ማጣት ማንንም ሀብታም ከመሆን አያግድም፤  መነሻ ካፒታል ሲኖርህ ግን ለማደግ ይበልጥ ቀላል እና ፈጣን ይሆንልሃል፤ ነገር ግን መነሻ ካፒታል ያለው ሰው ቀድሞውኑ ሀብታም ስለሆነ እንዴት ሀብታም መሆን እንዳለበት ማሰብ አያስፈልገውም።  ነገር ግን ምንም ያህል ድሃ ብትሆን ነገሮችን በሆነ መንገድ መሥራት ከጀመርክ ሀብታምና ካፒታል ያለህ መሆን ትጀምራለህ።

4. አሁንም እድሎች አሉ

ማእበሉን በመታገል ፈንታ ከማእበሉ ጋር አብሮ ለሚሄድ ሰው ብዙ እድሎች አሉ፡፡ ስለሆነም የፋብሪካ ሰራተኞች እንደ ግለሰብም፣ እንደ ቡድንም እድልን አልተነፈጉም፡፡ ሰራተኞች በቀጣሪዎቻቸው በዝቅተኛ ደረጃ ሆነው እንዲቀሩ ሊደረጉ አይችሉም፡፡ እንደ መደብ አሁን ያሉበትን ደረጃ ሊይዙ የቻሉት ነገሮችን በተወሰነ መንገድ ስለማያደርጉ ብቻ ነው፡፡

5. የተትረፈረፈ ሀብት አሁንም አለ

ማንም ሰው በድህነት ውስጥ የሚኖረው ያለው የሀብት አቅርቦት የተወሰነ ስለሆነ አይደለም፡፡ ለሁሉም ከሚበቃው በላይ የሀብት አቅርቦት አለ፡፡ አንዲት ሀገር በከፍተኛ የእርሻ ልማት የምታመርተው ጥጥ፣ ሱፍ፣ ሀር እና በፍታ እያንዳንዱን የዓለም ህዝብ ሰሎሞን ከክብሩ ጋር ከለበሰው ይልቅ እንዲለብስ የሚያስችል ነው፡፡ ሁሉንም በቅንጦት መመገብም ያስችላል፡፡


#የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ
https://t.me/Elodia_G

20 Aug, 17:43
807
Post image

እራሳችሁን አስቀድሙ!

መጀመሪያ እራሳችሁን አድኑ፣ አስቀድማችሁ በደህንነታችሁ እርግጠኛ ሁኑ፣ ባላችሁበት  ሁኔታ ሰላም ይሰማችሁ። ትናንታችሁ ጠባሳ የጣለባችሁ ሳያንስ ዛሬም እናንተው በፍቃዳችሁ ተጨማሪ ጠባሳ እራሳችሁ ላይ አትጣሉ። ከህመማችሁ ለመንፃት መተው ያለባችሁን ነገር ተዉ፤ ስለወደፊት ህይወታችሁ የሚገዳችሁ ከሆነ እስራታችሁን ፍቱ፣ በእርግጥም ህይወትን በሙላት መኖር ካሻችሁ የይቅርታ ልብ ይኑራችሁ። ሸክማችሁን አራግፉ፣ ለደህንነታችሁ ዋስተና አስቀምጡ፣ በምርጫችሁ ወደፊትን ተመልከቱ፣ ኋላ ከቀረውና ከተበላሸው ይልቅ የሚመጣውና ማስተካከል የምትችሉት ጉዳይ ላይ አተኩሩ።

ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ!
@MentalCounsel

❤️ LIKE & SHARE

ቤተሰብ ይሁኑ👉 https://t.me/letiwulid

06 Jul, 17:08
1,378