Leaguesport @leaguesport Channel on Telegram

Leaguesport

@leaguesport


ሊግ ስፖርት በየሳምንቱ ቅዳሜ እምትወጣ የስፖርት ጋዜጣ ናት

https://www.leaguesport.net

Leaguesport (Amharic)

ሊግ ስፖርት በየሳምንቱ ቅዳሜ እምትወጣ የስፖርት ጋዜጣ ናት ማህበረሰብ ላይ ለጠና የሚሰፋ ልዩ የእግር እና የምንከባለን ስፖርት ላይ። በማክሰኞ፣ ቀንደኛው ቀጥታ ጋር የአዲስ ስፖርት የተከፈተ ከታች እና ሌሎች የሚለውን የስፖርት እና ምርጥ የመዝናኛው መንገድ ይከናወንብዎን። ከፋንታውያን እና የኦሮሞ መሬት ስነልዩ የውድ እና የሎሚን፣ ማዶም ብስነት የተደራጀውን ሊግ ስፖርትን ይጨምሩ።

Leaguesport

11 Jan, 17:19


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

11 Jan, 17:18


የሳምንቱ ውጤቶች

Leaguesport

11 Jan, 17:02


ውጤት

ወላይታ ድቻ 1 - 2 ኢትዮጵያ መድን

15' ብዙዓየሁ ሰይፉ | 32' ሚሊዮን ሰለሞን

84' መሀመድ አበራ

Leaguesport

11 Jan, 14:06


ውጤት

ሀድያ ሆሳዕና 1-1 ፋሲል ከነማ

35' ብሩክ በየነ 80' ማርቲን ኪዛ

Leaguesport

10 Jan, 17:03


ውጤት

ሲዳማ ቡና 1 - 1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

61' መስፍን ታፈሰ   07' ሳይመን ፒተር

Leaguesport

10 Jan, 13:58


ውጤት

ስሑል ሽረ 1 - 2 መቻል

53' አስቻለው ታመነ(በራስ ላይ)
                         24' ሽመልስ በቀለ
                         39' ግሩም ሀጎስ

Leaguesport

09 Jan, 17:12


ውጤት

አዳማ ከተማ 1-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ

90+2' ስንታየሁ መንግስቱ| 84' አማኑኤል ኤርቦ

| 90+7' ተገኑ ተሾመ

Leaguesport

09 Jan, 14:00


ውጤት

መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ወልዋሎ አዲግራት.ዩ

82' አዎት ኪዳኔ

Leaguesport

08 Jan, 16:58


ውጤት

ድሬዳዋ ከተማ 0 - 0 ኢትዮጵያ ቡና

Leaguesport

08 Jan, 13:58


ውጤት

ሀዋሳ ከተማ 0-1 ባህር ዳር ከተማ

80' ጄሮም ፊሊፕ

Leaguesport

07 Jan, 14:55


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስራ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ!!

Leaguesport

06 Jan, 17:16


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

06 Jan, 17:15


የሳምንቱ ውጤቶች

Leaguesport

06 Jan, 17:06


ውጤት

መቻል 0 - 1 ሀድያ ሆሳዕና

                 29' ጫላ ተሺታ

Leaguesport

06 Jan, 14:04


ውጤት

ኢትዮጵያ መድን 3 - 1 ስሑል ሽረ

22' መሀመድ አበራ 60' አሌክስ ኪታታ
64' ረመዳን የሱፍ
90+2' መስፍን ዋሼ

Leaguesport

05 Jan, 17:03


ውጤት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0 - 0 መቐለ 70 እንደርታ

Leaguesport

05 Jan, 14:02


ውጤት

ወልዋሎ አዲግራት.ዩ 0 - 3 አዳማ ከተማ

                                45' አሜ መሀመድ
                                72' ነብል ኑሪ
90+3' ኤልያስ ለገሰ

Leaguesport

04 Jan, 14:05


ውጤት

ባህር ዳር ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ

45+3' ሙጂብ ቃሲም | 88' አህመድ ረሺድ

Leaguesport

03 Jan, 17:10


ውጤት

ፋሲል ከነማ 0 - 0 ሀዋሳ ከተማ

Leaguesport

03 Jan, 14:29


ውጤት

አርባ ምንጭ ከተማ 0 - 1 ሲዳማ ቡና

78' ሀብታሙ ታደሰ

Leaguesport

02 Jan, 16:38


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ!!

Leaguesport

30 Dec, 15:02


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር 15ኛ እና 16ኛ ቀን ውጤቶች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
                        8' ቢንያም ጌታቸው
                      64' አዲስ ግደይ


ጋሞ ጨንቻ 0-4 ሀዲያ ሆሳዕና
                  4' ሰመረ ሀፍተይ
                20' ኢዮብ ዓለማየሁ
                30' ብሩክ በየነ
                87' ከድር ኩሊባሊ (ፍ)

- ሀዲያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ሦስተኛ ዙር የተሸጋገሩ 15ኛ እና 16ኛ ክለቦች ሆነዋል።

Leaguesport

30 Dec, 12:10


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር 13ኛ እና 14ኛ ጨዋታ ውጤቶች

ባህር ዳር ከተማ 5-0 ስልጤ ወራቤ
34' 68' 90' ሙጂብ ቃሲም
45' 82' ወንድወሰን በለጠ


ሀላባ ከተማ 2-1 ደደቢት
56' ዮሐንስ ዘገየ (ራስ ላይ) / 22' አሸናፊ ተስፋዬ
60' ፋሲል አበባየሁ

- ባህር ዳር ከተማ እና ሀላባ ከተማ ወደ 3ኛ ዙር የተሸጋገሩ 13ኛ እና 14ኛ ቡድን ሆነዋል።

Leaguesport

30 Dec, 09:59


የሁለተኛው ዙር የዝውውር ጊዜ ለውጥ ተደረገበት!

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የመጀመሪያው ዙር የካቲት 03/2017 የሚጠናቀቅ መሆኑን ተከትሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የሁለተኛው ዙር የዝውውር ቀን ላይ ማሻሻያ አድርጎበታል። በዚህም መሰረት የሁለተኛው ዙር የዝውውር ጊዜ ከየካቲት 04/2017 ዓ.ም(February 11/2025) - መጋቢት 01/2017 ዓ.ም(March 10/2025) ተከፍቶ የሚቆይ ይሆናል::

©️ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር

Leaguesport

30 Dec, 09:24


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር 12ኛ ጨዋታ ውጤት

ሐረር ከተማ 2-0 አምቦ ከተማ
30' እሸቱ ጌታሁን
90+3' ሃቢብ ሳቢት

- ሐረር ከተማ ወደ ሦስተኛ ዙር የተሸጋገረ 12ኛ ቡድን ሆኗል።

Leaguesport

29 Dec, 15:05


የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር 10ኛ እና 11ኛ ጨዋታ ውጤቶች

ኢትዮጵያ ቡና 1-2 ስሑል ሽረ

79' ኩንኩን ሃፊዝ |45+2' ብሩክ ሐዱሽ
                          74' ሄኖክ ተወልደ


አዳማ ከተማ 1-1 ቦዲቲ ከተማ

9' አብዱልፈታ ሰፋ| 89' ደሳለኝ ሀሜ

በመለያ ምቶች ቦዲቲ ከተማ 4-2 አሸንፏል።

- ስሑል ሽረ እና ቦዲቲ ከተማ ወደ ሦስተኛ ዙር የተሸጋገሩ 10ኛ እና 11ኛ ቡድኖች ሆነዋል።

Leaguesport

29 Dec, 12:16


የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር 8ኛ እና 9ኛ ጨዋታ ውጤቶች

መቻል 4-0 አዲስ አበባ ከተማ
23' 43' 72' ሽመልስ በቀለ
40' አስቻለው ታመነ (ፍ)


ደሴ ከተማ 0-4 ነገሌ አርሲ
              14' 73' ምስጋናው መላኩ
              25' ፍፁም ተ/ማርያም
              27' አሸናፊ በቀለ
                 

* መቻል እና ነገሌ አርሲ ወደ 3ኛ ዙር ያለፉ ስምንተኛ እና ዘጠነኛ ክለቦች ሆነዋል።

Leaguesport

29 Dec, 09:16


የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር ሰባተኛ ጨዋታ ውጤት

ሲዳማ ቡና 2-2 ሶሎዳ ዓድዋ
7' ሳሙኤል ሳሊሶ / 75' መሐሪ አምሐ
20' ሀብታሙ ታደሰ / 90' ከድር ሳሌህ

- ሲዳማ ቡና በመለያ ምቶች 5-3 አሸንፎ ወደ ሦስተኛ ዙር ያለፈ ሰባተኛው ቡድን ሆኗል።

Leaguesport

28 Dec, 15:08


የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር ስድስተኛ ጨዋታ ውጤት

ሀዋሳ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
55' አቤኔዘር ዮሐንስ / 87' አሸናፊ ጌታቸው


ሀዋሳ ከተማ በመለያ ምቶች 5-4 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛው ዙር የተቀላቀለ ስድስተኛው ቡድን ሆኗል።

Leaguesport

28 Dec, 12:08


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር አምስተኛ ጨዋታ ውጤት

ኢትዮጵያ መድን 2-0 ፋሲል ከነማ

24' ዳዊት ተፈራ
45+2' መሐመድ አበራ

- ኢትዮጵያ መድን ወደ ሦስተኛ ዙር ያለፈ አምስተኛ ቡድን ሆኗል።

Leaguesport

28 Dec, 09:17


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር 4ኛ ጨዋታ ውጤት

ድሬዳዋ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ

84' አብዱልሰላም የሱፍ


ድሬዳዋ ከተማ ወደ ሦስተኛ ዙር የተሸጋገረ አራተኛ ቡድን ሆኗል።

Leaguesport

27 Dec, 15:02


የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር ሦስተኛ ጨዋታ ውጤት

ወላይታ ድቻ 0-0 መቐለ 70 እንደርታ

- ወላይታ ድቻ በመለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች 3-1 በማሸነፍ ወደ 3ኛው ዙር የተቀላቀለ ሦስተኛው ቡድን ሆኗል።

Leaguesport

27 Dec, 14:13


የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር ሁለተኛ ጨዋታ ውጤት

ሸገር ከተማ 3-2 ቦሌ ክ/ከተማ

18' ሰይፈ ዛኪር | 38' ዑመድ ኦፒቲ
53' ምስጋናው ሚልኪያስ | 83' ጁንዲ ሀጂ
81' ያሬድ መኮንን

- ሸገር ከተማ ወደ 3ኛ ዙር ያለፈ ሁለተኛው ቡድን ሆኗል።

Leaguesport

27 Dec, 09:57


የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ውጤት

ወልዋሎ ዓ.ዩ 1-1 ሱሉልታ ክ/ከተማ
11' ኤፍሬም ኃይለማርያም / 2' ኪያ ወርቁ

- ሱሉልታ ክ/ከተማ በመለያ ምቶች 3-0 በማሸነፍ 3ኛ ዙር መቀላቀል ችሏል።

Leaguesport

26 Dec, 10:26


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዙር ቀሪ መርሃ ግብር!

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ12ኛ እስከ 19ኛ ሳምንት ያለው የአንደኛ ዙር መርሃ ግብር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ከታህሳስ 25/2017 ዓ.ም እስከ የካቲት 03/2017 ዓ.ም የሚካሄደውን አያይዘናል።

©️ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር

Leaguesport

25 Dec, 16:05


ቻን 2024 ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ውጤት

🇸🇩 ሱዳን 2-1 ኢትዮጵያ 🇪🇹

16' ሞሲ ኮናቴ     / 63' ብርሀኑ በቀለ
69' መሐመድ አብዱልራህማን
       
ድምር ውጤት: 4-1

ኢትዮጵያ ለቻን 2024 ሳታልፍ ቀርታለች።

Leaguesport

25 Dec, 15:09


ቻን 2024 ማጣርያ የመልስ ጨዋታ

እረፍት

🇸🇩 ሱዳን 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹

ድምር ውጤት: 3-0

Leaguesport

25 Dec, 13:08


ሱዳንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ

ጨዋታው ከቀኑ 11 ሲል ይጀምራል።

Leaguesport

25 Dec, 09:40


🇪🇹የጨዋታ ቀን ! 🇪🇹

በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ሱዳንን ትገጥማለች።

ጨዋታው ከቀኑ 11:00 በቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።

Leaguesport

22 Dec, 15:59


ቻን 2024 ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ውጤት

🇪🇹 ኢትዮጵያ 0-2 ሱዳን 🇸🇩

የመልሱ ጨዋታ ረቡዕ ታህሳስ 16 ይደረጋል።

Leaguesport

22 Dec, 13:14


ሱዳንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ

ጨዋታው ከቀኑ 11 ሲል ይጀምራል።

Leaguesport

22 Dec, 09:37


🇪🇹የጨዋታ ቀን ! 🇪🇹

በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ሱዳን ጋር ይጫወታሉ።

ጨዋታው ከቀኑ 11:00 በቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል።

Leaguesport

20 Dec, 13:46


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ቦታን ስለማሳወቅ!

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት በድሬደዋ ከተማ መደረጉ ይታወቃል። ከ12ኛ እስከ 19ኛ ሳምንት ያለው የአንደኛ ዙር መርሃ ግብር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ከታህሳስ 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ያሳውቃል።

©️EPLSC

Leaguesport

15 Dec, 16:03


ውጤት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0 - 1 ኢትዮጵያ ቡና

                                38' አንተነህ ተፈራ

Leaguesport

13 Dec, 13:42


የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር መርሐ ግብር

Leaguesport

11 Dec, 18:55


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

11 Dec, 18:54


የሳምንቱ ውጤቶች

Leaguesport

07 Dec, 13:32


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ!!

Leaguesport

06 Dec, 18:11


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

06 Dec, 18:09


የሳምንቱ ውጤቶች

Leaguesport

06 Dec, 17:54


ውጤት

ሀድያ ሆሳዕና 2 - 0 አዳማ ከተማ

47' እዮብ አለማየሁ

82' በረከት ወ/ዮሀንስ

Leaguesport

06 Dec, 14:56


ውጤት

ስሑል ሽረ 0 - 0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

Leaguesport

06 Dec, 08:52


የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዶ 32 ክለቦች ተጋጣሚያቸውን አውቀዋል።

የጨዋታዎች ቀን እና ቦታ በቀጣይ ይገለፃል።

Leaguesport

05 Dec, 18:00


ውጤት

ፋሲል ከነማ 1 -  0 ወልዋሎ አዲግራት ዩ

22' ጌታነህ ከበደ

Leaguesport

05 Dec, 15:04


ውጤት

ሀዋሳ ከተማ 0 - 0 መቐለ 70 እንደርታ

Leaguesport

04 Dec, 18:01


ውጤት

ባህር ዳር ከተማ 3 -  0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

11' ፍሬው ሰለሞን
37' ጄሮም ፊሊፕ
75' ሙጂብ ቃሲም(ፍ)

Leaguesport

04 Dec, 15:00


ውጤት
ኢትዮጵያ ቡና 2 - 0 አርባምንጭ ከተማ

48' ዲቫይን ዋችኩዋ

77' ኦካይ ጁል

Leaguesport

03 Dec, 18:04


ውጤት

መቻል 4 - 3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

41'ምንይሉ ወንድሙ(ፍ) | 02'አማኑኤል ኤርቦ
45'  በረከት ደስታ| 11' ቢንያም ፍቅሩ
52' ሽመልስ በቀለ | 48' ፍፁም ጥላሁን(ፍ)
57' ፍሪምፖንግ ሜንሱ

Leaguesport

03 Dec, 15:04


ውጤት

ድሬደዋ ከተማ 3 - 1 ሲዳማ ቡና

04' ቻርልስ ሙሲጌ 83' አበባየው ሀጂሶ
29' መሀመድኑር ናስር
48' መሀመድኑር ናስር

Leaguesport

02 Dec, 13:24


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ!!

Leaguesport

01 Dec, 18:16


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

01 Dec, 18:13


የሳምንቱ ውጤቶች

Leaguesport

01 Dec, 18:04


ውጤት

ስሑል ሽረ 0 - 1 ሀድያ ሆሳዕና

77' ብሩክ ማርቆስ

Leaguesport

01 Dec, 15:04


ውጤት

ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋሳ ከተማ

80' ብስራት በቀለ | 90+5' አሊ ሱሌማን

Leaguesport

30 Nov, 18:08


ውጤት

መቐለ 70 እንደርታ 1 -  1 ባህር ዳር ከተማ

10' ብሩክ ሙሉጌታ | 90+1' ቸርነት ጉግሳ

Leaguesport

30 Nov, 15:01


ውጤት

ሲዳማ ቡና 0 - 1 ፋሲል ከነማ

49' በረከት ግዛው

Leaguesport

29 Nov, 17:57


ውጤት

አርባምንጭ ከተማ 1 - 3 መቻል

75' አህመድ ሁሴን  28' ሽመልስ በቀለ
56' ሽመልስ በቀለ
85' አብዱልከሪም ወርቁ

Leaguesport

19 Nov, 18:05


የ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 6ኛ የምድብ ጨዋታ ውጤት

🇨🇩 ኮንጎ ዲ/ሪ 1-2 ኢትዮጵያ 🇪🇹

⚽️36' በረከት ደስታ
⚽️90+3' መሐመድኑር ናስር

Leaguesport

19 Nov, 15:10


🇨🇩 ኮንጎ ዲ/ሪ ከ ኢትዮጵያ 🇪🇹

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ

- ጨዋታው ከምሽቱ 1:00 ይጀምራል።

Leaguesport

19 Nov, 08:34


🇪🇹የጨዋታ ቀን ! 🇪🇹

በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ከ ኮንጎ ዲ/ሪ ጋር ይጫወታሉ።

ጨዋታው ከምሽቱ 1:00 በስታድ ደ ማርትየርስ ይደረጋል።

Leaguesport

16 Nov, 17:58


የ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 5ኛ የምድብ ጨዋታ ውጤት

🇪🇹ኢትዮጵያ 0-2 ታንዛንያ 🇹🇿

Leaguesport

16 Nov, 15:19


🇪🇹ኢትዮጵያ ከ ታንዛንያ 🇹🇿

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ

- ጨዋታው ከምሽቱ 1:00 ይጀምራል።

Leaguesport

16 Nov, 09:11


🇪🇹የጨዋታ ቀን ! 🇪🇹

በ2025 የሞሮኮ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች።

ጨዋታው ከምሽቱ 1:00 ኮንጎ ዲ/ሪ በሚገኘው ስታድ ደ ማርትየርስ ይደረጋል።

Leaguesport

06 Nov, 18:07


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

06 Nov, 18:05


የሳምንቱ ውጤቶች

Leaguesport

06 Nov, 18:01


ውጤት

10:00| ድሬደዋ ከተማ 0 - 1 ሀድያ ሆሳዕና

                          48' ሰመረ ሃፍተይ

1:00| ወልዋሎ አ.ዩ 1 - 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

58' ዳዊት ገብሩ | 71' (ፍ) 73' አዲስ ግደይ

Leaguesport

05 Nov, 18:05


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

05 Nov, 18:03


ውጤት

ፋሲል ከነማ 2 - 3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

10' ጌታነህ ከበደ |45' አቤል ሀብታሙ
77' ጌታነህ ከበደ | 49' ናትናኤል ጊ/ጊዬርጊስ
                        | 75' ያሬድ በየነ

ኢትዮጵያ ቡና 1 - 1 ስሑል ሽረ

45+3' አንተነህ ተፈራ(ፍ) | 26'ፋሲል አስማማው

Leaguesport

04 Nov, 18:05


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

04 Nov, 18:03


ውጤት

10:00| መቻል 2 - 0 አዳማ ከተማ

56' ጳውሎስ መርጊያ
74' በረከት ደስታ


1:00 | ኢትዮጵያ መድን 4 - 0 መቐለ 70 እንደርታ

20' ዳዊት ተፈራ(ፍ)
48' ረመዳን የሱፍ
66' አብዲሳ ጀማል
70' ዳዊት ተፈራ

Leaguesport

03 Nov, 18:45


ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

03 Nov, 18:42


ውጤት

10:00 | ባህር ዳር ከተማ 0 - 0 ወላይታ ድቻ

1:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 0 አርባ ምንጭ ከተማ

83' አማኑኤል ኤርቦ

Leaguesport

26 Oct, 14:58


ውጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 ኢትዮጵያ መድን

Leaguesport

26 Oct, 13:57


እረፍት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0 - 0 ኢትዮጵያ መድን

Leaguesport

26 Oct, 12:19


አሰላለፍ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ መድን

Leaguesport

26 Oct, 08:00


ውጤት

አርባ ምንጭ ከተማ 1 - 0 ባህር ዳር ከተማ

75' በፍቅር ግዛው

Leaguesport

26 Oct, 07:05


እረፍት

አርባ ምንጭ ከተማ 0 - 0 ባህር ዳር ከተማ

Leaguesport

26 Oct, 06:33


በቻን ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ ሊያደርጉት መርሐ ግብር ወጥቶላቸው የነበረው ጨዋታ ኤርትራ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን ካፍ በማሳወቁ ተሰርዟል።

ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የሱዳን እና ታንዛንያ አሸናፊን ትገጥማለች።

©️EFF

Leaguesport

26 Oct, 05:12


አሰላለፍ

አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

Leaguesport

25 Oct, 18:04


የሀዘን መግለጫ !

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ በተጫዋችነት እና በአሰልጣንነት ግዙፍ አሻራቸውን ያሳረፉት አንጋፋው የእግር ኳስ ሰው አሥራት ኃይሌ ህልፈተ ህይወት ዜና ተሰምቷል።

በተጫዋችነት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን፣ ጥጥ ማህበር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም በአሰልጣኝነት በተለያዩ ጊዜያት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን እና የሀገራችንን ክለቦች በመምራት፤ የሴካፋ ድልን ጨምሮ የተለያዩ ስኬቶች በማስመዝገብ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ የቆዩት አሰልጣኝ አሥራት ኃይሌ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። 

ሊግ ስፖርት በአንጋፋው አሰልጣኝ አሥራት ኃይሌ ህልፈት የተሰማውንጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰብ ፣ ለወዳጅ ዘመድ እና ለመላው የኢትዯጵያ እግር ኳስ ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።

Leaguesport

25 Oct, 18:02


ውጤት

አዳማ ከተማ 2 - 0 ሀዋሳ ከተማ

07' ነቢል ኑሪ
45' ነቢል ኑሪ

Leaguesport

25 Oct, 15:10


አሰላለፍ

አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

Leaguesport

24 Oct, 17:56


ውጤት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 ፋሲል ከነማ

85' ተስፋዬ ታምራት | 30' ማርቲን ኪዛ

Leaguesport

24 Oct, 15:21


አሰላለፍ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ፋሲል ከነማ

Leaguesport

24 Oct, 15:09


ወጤት

መቐለ 70 እንደርታ 3 - 2 ድሬደዋ ከተማ

06' ያሬድ ብርሃኑ    47' አስራት ቱንጆ

70'አሸናፊ ሀፍቱ | 90+1መሐመድኑር ናስር(ፍ)

85' ያሬድ ብርሃኑ(ፍ)

Leaguesport

24 Oct, 12:02


አሰላለፍ

መቐለ 70 እንደርታ ከ ድሬዳዋ ከተማ

Leaguesport

23 Oct, 16:14


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ!!

Leaguesport

23 Oct, 13:40


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ ጋር ጥቅምት 21 እና 24 ለሚያከናውናቸው የቻን ማጣርያ ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አስተላልፈዋል።

ጥሪው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድርን ባማከለ መልኩ የተከናወነ በመሆኑ ሊጉ የማይቋረጥ ሲሆን ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾችም ነገ ጥቅምት 14 ካዛንቺስ በሚገኘው ጁፒተር ሆቴል ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ ሪፖርት አድርገው በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።

©️EFF

Leaguesport

23 Oct, 11:43


በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ኢትዮጵያ ከ ኤርትራ ጋር የምታደርጋቸው የደርሶ መልስ ጨዋታዎች በደቡብ ሱዳን ጁባ ብሔራዊ ስታዲየም የሚከናወኑ ሲሆን የጨዋታ ቀኖቹ ላይም ለውጥ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ጥቅምት 21/2017 እና ጥቅምት 24/2017 ጨዋታዎቹ የሚከናወኑ ይሆናል።

©️EFF

Leaguesport

23 Oct, 11:34


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎችን በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት እየተመራ እንዲያከናውን የኢ/እ/ፌ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ ውሳኔ አሳልፏል።

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ላለፉት 12 ወራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ሆነው ሲሰሩ እንደቆዩ የሚታወቅ ሲሆን ቡድናችን ከኤርትራ ጋር የሚያከናውናቸውን ጨዋታዎች ጨምሮ የቻን ማጣርያን በጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት የሚመሩ ይሆናል።

©️EFF

Leaguesport

22 Oct, 18:34


የአራተኛ ሳምንት የጨዋታ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

Leaguesport

22 Oct, 18:04


ውጤት

ሲዳማ ቡና 1 - 0 ኢትዮጵያ መድን

52' ሀብታሙ ታደሰ

Leaguesport

22 Oct, 15:12


አሰላለፍ

ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን

Leaguesport

22 Oct, 14:57


ውጤት

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ባህር ዳር ከተማ

16' አቤል ሀብታሙ

Leaguesport

22 Oct, 12:07


አሰላለፍ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ባህር ዳር ከተማ

Leaguesport

21 Oct, 18:03


ውጤት

አዳማ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ

63' ቢንያም አይተን | 86' በረከት ግዛው

Leaguesport

21 Oct, 15:14


አሰላለፍ

አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

Leaguesport

21 Oct, 15:13


ውጤት

ወላይታ ድቻ 2 - 1 ኢትዮጵያ ቡና

48' ያሬድ ዳርዛ 4' አንተነህ ተፈራ
66' ያሬድ ዳርዛ

Leaguesport

21 Oct, 12:09


አሰላለፍ

ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና

Leaguesport

20 Oct, 18:15


ውጤት

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 - 3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

45+5'አዲስ ግደይ(ፍ) | 22' ተገኑ ተሾመ

54' ኪቲካ ጅማ| 57' አማኑኤል ኤርቦ

85' ፍፁም ጥላሁን

Leaguesport

20 Oct, 15:10


አሰላለፍ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

Leaguesport

20 Oct, 14:54


ውጤት

ስሑል ሽረ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ

55' ብርሃኑ አዳሙ | 21' ቻርልስ ሙሲጌ

Leaguesport

20 Oct, 12:11


አሰላለፍ

ስሁል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ

Leaguesport

19 Oct, 17:59


ውጤት

መቐለ 70 እንደርታ 1 - 1 መቻል

37' ያሬድ ብርሃኑ |51' ዘረሰናይ ብርሃኑ(በራስ ላይ)

Leaguesport

19 Oct, 15:18


አሰላለፍ

መቐለ 70 እንደርታ ከ መቻል

Leaguesport

19 Oct, 15:05


ውጤት

ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ሀዋሳ ከተማ

52' ፀጋዓብ ግዛው | 8' አቤኔዘር ዮሐንስ

12' አሊ ሱሌማን

Leaguesport

19 Oct, 12:19


አሰላለፍ

ሀዲያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ

Leaguesport

18 Oct, 18:04


የሊግ ጉዞ ቀጥሏል .......


*....   በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  

ስለ አርሰናሉ ካይ ሀቨርትዝ የመድፈኞቹ ግብ አስቆጣሪ

እና የብሩኖ ፈርናንዴዝ እንቆቅልሽ

...በዚህ ላይ የሚያጠነጥን መረጃዎችን ይዘናል....

  ... እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል ...

Leaguesport

18 Oct, 13:56


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ!!

Leaguesport

15 Oct, 21:02


የ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 4ኛ የምድብ ጨዋታ ውጤት

Leaguesport

15 Oct, 19:52


እረፍት

🇪🇹ኢትዮጵያ 0-3 ጊኒ 🇬🇳

Leaguesport

15 Oct, 18:13


የ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ የምድብ ጨዋታ

አሰላለፍ

🇪🇹ኢትዮጵያ ከ ጊኒ 🇬🇳

Leaguesport

12 Oct, 18:03


የ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ የምድብ ጨዋታ ውጤት

Leaguesport

12 Oct, 16:51


እረፍት

🇬🇳 ጊኒ 3-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹

Leaguesport

12 Oct, 15:11


የ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ የምድብ ጨዋታ

አሰላለፍ

🇪🇹ኢትዮጵያ ከ ጊኒ 🇬🇳

Leaguesport

11 Oct, 14:55


ከ20 ዓመት በታች በአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣርያ ውድድር ውጤት

ቡሩንዲ 3 - 2 ኢትዮጵያ

Leaguesport

11 Oct, 11:55


የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ4ተኛ እስከ 13ተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ማስተካከያ ተደረገበት!

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 3ተኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም ከተደረገ በኋላ በብሄራዊ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ምክንያት መቋረጡ ይታወቃል።

በውድድር አመቱ የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከውድድሩ መሰረዙን ተከትሎ በ18 ተሳታፊ ክለቦች የሚካሄደው ሊግ ከ4ተኛ ሳምንት በኋላ ያለው መርሃ ግብር ማስተካከያ ተደርጎበታል። በዚህም መሰረት ከ5ተኛ ሳምንት ውጪ ጠዋት 3:30 የሚደረግ ጨዋታ የማይኖር ሲሆን በተመሳሳይ ከ5ተኛ ሳምንት ውጪ ባሉ የቀሪ ሳምንታት መርሃ ግብር ሁለት አራፊ ቡድኖች በየሳምንቱ ይኖራሉ።

©️EPLSC

Leaguesport

09 Oct, 16:58


ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ ውድድር ውጤት

ደቡብ ሱዳን 2-1 ኢትዮጵያ

Leaguesport

09 Oct, 15:51


እረፍት

ደቡብ ሱዳን 1-0 ኢትዮጵያ

Leaguesport

09 Oct, 14:56


የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች

አሰላለፍ

ደቡብ ሱዳን 🇸🇸🇪🇹 ኢትዮጵያ

3,844

subscribers

5,220

photos

13

videos