Latest Posts from ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️ (@kokebinweq) on Telegram

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️ Telegram Posts

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️
ኮከቦች ስለ እኛ ምን ይላሉ
1,143 Subscribers
32 Photos
2 Videos
Last Updated 12.03.2025 17:17

Similar Channels

Ethio zodiac/ ዞዳይክ
43,727 Subscribers
ትዝታን በግጥም
2,900 Subscribers
Yoni Art
1,990 Subscribers

The latest content shared by ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️ on Telegram

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

25 Jan, 08:34

796

😞😞😞ባስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ስትሆኑ ፦

ኤሪስ እና ሊዮ ከጎናችሁ ይሆናሉ

😔😔😔 ስታዝኑ፦

ካኘሪኮርን እና ፒሰስ ያፅናኗችኋል/ ያበረቷችኋል

😨😨😨 ባለመግባባት ጊዜ ፦

ቪርጎ እና ስኮርፒዮ ይረዷችኋል

😊😊😊ስትደሰቱ ፦

ጄሚኒ እና ሳጁታርየስ ይበልጥ እንድትደሰቱ ያደርጋሉ

🙄🙄🙄 እንግዳ ስትሆኑ ፦

ቶረስ እና አኳሪየስ ያላምዳችኋል

😥😥😥 ያለመፈለግ ስሜት ሲሰማችሁ፦

ሊብራ እና ካንሰር ልዩ እንደሆናችሁ እንዲሰማችሁ ያደርጋሉ
.
.
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስል እኛ
Join the channale
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

26 Dec, 18:37

1,244

⚠️ ማሳሰቢያ !!  ይድረስ የቻናሉ አባላት በሙሉ

በፎቶው ላይ እንዳለው ከታች UNMUTE የሚል ከሆነ አንድ ግዜ ንኩት

MUTE ያለ ከሆነ ግን ምንም አትንኩት

ስለ ቅንነታችሁ እናመሰግናለን ❤️
.
.
ኮከቦች(ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

23 Dec, 18:01

1,332

✔️ ኮከቦች በጣም የሚጠሉት ሰዎች

➢ ኤሪስ(Aries)♈️ :- በ ሀሳባቸው የሚቀልድባቸው

     ➢ታውረስ(Taurus)♉️ :- የሚፈጥን ሹፌር

    ➢ ጄሚኒ(Gemini)♊️ :- ሰው ሚበዛበት ቦታ

     ➢ካንሰር(Cancer)♋️ :- ትኩረት የማይሰጣቸውን ሰው

    ➢ ሊብራ(Libra)♎️ :- የሚያንኮራፋ ሰው

     ➢ሊዮ(Leo)♌️ :- ምግባቸውን ያለ ፍቃዳቸው የሚበላባቸው ሰው

    ➢ ቪርጎ (Virgo)♍️ :- አፋቸው ለይ ሚተነፍስባቸው

     ➢ሳጂታሪየስ(Sagittarius) :- ችላ መባልን

    ➢ ካፕሪኮን(Capricorn)♑️ :- ሲያወሩ የሚያቆርጣቸውን

     ➢አኳርየስ(Aquarius)♒️ :- አታላይ ሰዎችን

    ➢ ፓይሰስ(Pisces)♓️ :- የሚበሳጭባቸውን ሰው
.
.
ኮከቦች(ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

21 Dec, 18:28

1,142

Online ስራ መስራት ለምትፈልጉ ሰዎች ይህ ጥሩ ዕድል ነው በተለይ ለሴቶች

አንድ app አለ https://aaaonline.info/PMEP64 እሱን በዚ ሊንክ በማውረድ መስራት ይቻላል

ሱራው ምድነው? ካላችሁ ስራው ቀላል ነው በተለይ ለሴቶች
ለ ሴቶች ቀላል የሆነበት ምክንያት ሴቶች live ገብተው coin መሰብሰብ ነው ስራቸው
ወንዶች ደሞ ለ ሴቶች invite ማረግ ነው

Application rule
1,ስልኩን ማንቀሳቀስ አይቻልም
2,ከናንተ ውጪ ሌላ ሰው የናንተ live ለይ መግባት አይችልም / የሌላ ሰው ፊት ማየት የለበትም ( ለምሳሌ:- ሰው እና እንስሳ የመሳሰሉትን ማስገባት )የለብንም
3,እናንተ ከ ስልኩ መራቅ አትችሉም/ወይ ዞር ማለት አትችሉም
4,ስለታማ ነገር live ለይ መግባት የለበትም/kitchen ውስጥ ሆኖ መቅረፅ አይቻልም

Application ለማውረድ :- https://aaaonline.info/PMEP64
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

21 Dec, 09:57

1,035

✔️ ከ ገና በዋላ ስኬታማ የ ሚሆኑ 4 ኮከቦች

    ➢ ታውረስ(Taurus)♉️
     ➢ ቪርጎ (Virgo)♍️
    ➢ ኤሪስ(Aries)♈️
     ➢ ካፕሪኮን(Capricorn)♑️
.
.
✔️ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel
  
    
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

20 Dec, 09:43

1,147

          "የቶረስ(ሠውር መሬት)ና ስኮርፒዮ(አቅራብ ውሃ) ጥምረት"

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

»» የቶረሶችና ስኮርፒዮዎች ጥምረት፣ በተቃራኒ ጫፍ ላይ ሚፈጥር ትልቅ የፍቅር ስሜትን ያፈልቃል። እነዚ የራሳቸውን ድንበር ሚፈልጉት ጥምረቶች፣ በራሳቸው አለም ውስጥ መጥለቅን ነው ሚፈልጉት፣ እርስ በእርስም የግንኙነት መንገድ መክፈት አለባቸው፣ አንዱ አንዱን መጠበቅ የለበትም።

            "ጥሩ ጥምረታቸው"

»» ሁለቱ የራስ ገዥ ጥምረቶች፣ ቤታቸውን እንደ ቤተ መቅደስ ነው ሚያዩት፣ ሙዚቃና ቀላል ምግቦችን አብረው እየሰሩ መደሰትን ይወዳሉ። ሁለቱም አንድነትን፣ ምቾትን፣ ደንነትንና ቀጣይነትን ይፈልጋሉ፣ በቀላሉም በተመሳሳይ መሰመር ውስጥ ለረጅም ግዜ መቆየት ይችላሉ፣ የስኮርፒዮዎች ስሜት በተግባራዊያኑ ቶረሶች ባላንስ ይሆናል። ስኮዎች " i feel " ሲሉ ቶረሶች ደግሞ " i think " ይላሉ፣ ሁለቱም ቋሚ ኮኮቦች ሲሆኑ፣ የራሳቸውን መሰረት፣ አጀንዳና ኢንፓየር መገንባት ይፈልጋሉ። ተናፋቂዎቹ  ስኮርፒዮዎች፣ ቶረሶችን በጋለ ስሜትና ፍቅር ያጥለቀልቋቸዋል።

              "አስቸጋሪ ጥምረት"

»» ሁለቱም ግትርና ያስከፋቸውን መደቆስ ይፈልጋሉ፣ በመሀላቸውም ቅሬታ ሚፈጠር ከሆን መገፋፋታቸው ማይቀር ነው። ነገሮችን ባላየ ማለፍንና ቀለል ማድረግ አለባቸው። ስኮዎች ነገሮችን ከስሜታቸውና ካለው ነባራዊ ሁኔታዎች ጋ አያይዘው ስለሚገፁ ዙሪያ ጥምጥም ነው ሚሄዱት፣ ከላይ ግልፅ ቢሆኑም፣ ውስጥ ውስጡን ድብቅ ናቸው፣ ይሄ ደግሞ ቀጥተኞቹን ቶረሶች ያዝጋቸዋል።

»» መሬታዊያኑ ቶረሶች የስኮዎች ስሜት እንደሚለዋወጥና ስሜታዊ እንደሆኑ ሊገነዘቡ ይገባል። የቶረሶች የቀዘቀዘ ስሜት ደግሞ ለስኮዎች አይመቻቸውም። ሁለቱም ግትርነታቸውን ለድንበራቸው መጠበቂያ ግንብ አድርገው ነው ሚያስቡት።

                  " ማጠቃለያ "

»» እርስ በእርሳቸው ቦታ ሊሰጣጡ ይገባል፣ ስኮዎች የባለቤትነት ስሜትን፣ ቶረሶች ደግሞ ከሌላ ሰው ጋ ማየት አለመፈለግን ማስታረቅ አለባቸው። ለፍላጎቶቻቸው ቅድመ ሁኔታ ሊያስቀምጡለት ግድ ነው፣ የአኗኗር ዘይቢያቸውና ለቁሳዊ ነገሮች ያላቸው አመለካከት የተለያያ ስለሆነ፣ ጥምረታቸውን መጉዳቱ ማይቀር ነው።
.
.

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

19 Dec, 06:19

1,198

✔️ ኮከቦች ሲታመሙ 🙄

    ✔️ ደም እያስተፋቸው ባክህ ደና ነኝ ይሉሃል
      ➢ ፓይሰስ(Pisces)
     ➢ ታውረስ(Taurus)
    ➢ ቪርጎ (Virgo)
     ➢ ስኮርፒዮ(Scorpio)
     ➢ካፕሪኮን(Capricorn)♑️
      ➢ አኳርየስ(Aquarius)♒️

✔️ አንዴ ሲያስነጥሳቸው በቃ መሞቴ ነው እያሉ ሚቀውጡት 😂
    ➢ ኤሪስ(Aries)♈️
     ➢ ጄሚኒ(Gemini)
    ➢ ካንሰር(Cancer)♋️
     ➢ ሊዮ(Leo)♌️
➢ ሊብራ(Libra)♎️
     ➢ ሳጂታሪየስ(Sagittarius)
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

17 Dec, 19:13

1,267

✔️ 5 በጣም smart እና አሪፍ ጭንቅላት ያላቸው ኮከቦች

    ➢ ካፕሪኮን(Capricorn)♑️:- ከ ጥፋታቸው የመማር ልምድን የታደሉት Capricornዎች ሁሌም ቢሆን ለ አዳዲስ ነገሮች ክፍት የሆኑ እና ሃሳብን የማይፈሩ ናቸው ፣ ለራሳቸው ጊዜ መስጠት መቻላቸውንና ትልቅ አሳቢነታቸው ደሞ ጥሩ ችግር ፈቺዎች ያረጋቸዋል : :

     ➢ጄሚኒ(Gemini)♊️:- ሁኔታዎችን በፍጥነት የማጤን እና ሰዎችን የ መረዳት አቅም ያላቸው Geminiዎች እንዴት እንደምታስቡ ለመረዳት ጊዜ አይወስድባቸውም ፣ ከዛም ሲያልፍ በጣም ምርጥ እና አሪፍ የሆነ ጭንቅላት ያላቸው ናቸው : :

    ➢ ስኮርፒዮ(Scorpio)♏️:- መፀሐፍ ለመዋስ አልያም ለማንበብ ፣ ምክር ስትሹ መጀመሪያ ጭንቅላታችሁ ውስጥ የሚመጣው Scorpio የሆነ ወዳጃችሁ ነው ፣ ይህ ኮኮብ ጥሩ አንባቢ ከመሆኑ የተነሳ በ መረጃ የተሞላና ነገሮች እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ ቀድሞ መረዳት የሚችል ነው : :

     ➢  ቪርጎ (Virgo)♍️:- የ virgoዎች ጥንቁቅነት አጠያያቂ አይደለም ሆኖም ግን ነገሮችን በጣም በዝርዝር የመረዳት ተፈጥሮ አላቸው ፣ ለዛ ነው virgo ማንኛውንም አይነት ሁኔታ logical ሆኖ ማየትን ሚመርጠው

    ➢ አኳርየስ(Aquarius)♒️:- ምንም እንኩዋን ለንባብ የሚሰጡት ቦታ የተሻለ እውቀት የሚሰጣቸው ቢሆንም Aquarius በተፈጥሮ በጣም ብልህ የሆነ ኮከብ ነው ፣ ነገሮችን ምክንያታዊ ሆነው ማሰብ ተፈጥሮዋዊ አቅም ያለው ይህ ኮከብ ለማንኛውም ቦታ ጭንቅላቱን የሚያስቀድም ነው : :
.
.

ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

08 Dec, 10:11

1,361

ኮከቦች ስለ እኛ ሚለውን app ለማውረድ
ይሄን ይጫኑ 👉https://t.me/FinchAirdropBot?start= ኮከቦች ስለ እኛ apkpure
ኮከቦች (ዛድያኮች) ስለ እኛ ♈️♉️♊️♋️♌️♍️♎️♏️♐️♑️♒️♓️

08 Dec, 10:06

1,343

በ ቅርብ withdraw ከሚደረጉት አንዱ ይሄ bot ነው //start በሉት