ዛሬ Arsenal ከ Manchester United የሚያረጉትን አጓጊ ጨዋታ ውጤቱን በትክክል ለሚገምቱ 3 ሰዎች የካርድ ሽልማት ተዘጋጅቷል።
አሸናፊዎች ቀድመው ከገመቱት ውስጥ የሚመረጡ ሲሆን ከ1-3 በትክክል ለገመቱ እያንዳንዳቸው የካርድ ሽልማት ይሸለማሉ። ግምታቹን በ Comment መስጫው ያስቀምጡ።
ማስጠንቀቂያ❗️
Comment Edit ማረግ እና በተደጋጋሚ መገመት አይቻልም።
Последний контент, опубликованный в ቀለሜ на Telegram