Últimas Postagens de ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ (@juwanagibigg) no Telegram

Postagens do Canal ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ
"ይህ ቻናል የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግ/ጉ ሲሆን በጅማ ዋና ግቢ ለሚማሩ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተማሪዎች በግ/ጉ ሚትላለፉትን መልዕክት፣ት/ቶች፣ስነ ጽሁፎች እና ሌሎችም ለማድረስ የተከፈተ ቻናል ነው።"

ለማንኛውም አስተያየት
👉 @AsegidT
👉 @SuraMoD
👉 @Shalule
2,415 Inscritos
2,467 Fotos
42 Vídeos
Última Atualização 06.03.2025 09:38

O conteúdo mais recente compartilhado por ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ no Telegram

ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

21 Feb, 17:33

395

🎲 Quiz ''የአርብ ጥያቄ' ኒቆዲምስ ጥያቄና መልስ'
ይህ በየሳምንቱ አርብ ምሽት2:30 ላይ በጅማ ዩኒቨርስቲ ዋና ግቢ ግቢ ጉባኤ ትምህርትና ሐዋሪያዊ አገልግሎት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የጥያቄና መልስ ውድድር ነው በዚህ ውድድር በመሳተፍ መንፈሳዊ እውቀቶን ያሳድጉ!
🖊 6 questions · 45 sec
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

21 Feb, 17:30

370

ውድ የግቢ ጉባኤያችን ቤተሰቦች

👉ሳምንታዊው በትምህርት ክፍል የሚዘጋጀው  የጥያቄና መልስ መርሃግብር ሊጀምር ነው ተዘጋጁ
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

21 Feb, 13:54

582

‼️‼️ማሳሰቢያ ‼️‼️

ውድ የግቢ ጉባኤያችን ቤተሰቦች

በነገው ዕለት ቅዳሜ የካቲት 15 ሊካሄድ ታስቦ የነበረው ጉባዔ ቂሳርያ በተለያዩ ምክንያቶች ላልተወሰኑ ቀናቶች ተራዝሟል
የሚካሄድበት ቀን ሲወሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

‼️‼️ማሳሰቢያ ‼️‼️
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

20 Feb, 18:43

639

🤩ነገ አርብ ነው!🤩
🙏የክርስቲያኖች ሀይል ጸሎት ነው🙏

በጸሎት ኤልያስ  ዝናብም እንዳይዘንብ አደረገ
     📎ከጸሎት ውጪ ሰማይ የሚከፍት ሰማይ የሚዘጋ ምንም ኃይል የለምና
በጸሎት ከፈተና ይወጣል
      📎“ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤።” ተብሏልና
በጸሎት መሻታችን ይፈፀማል
        📎ጌታ “ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ” ደግሞም “ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”ብሏልና
🙏ብቻ እናንተ ጸሎት ጀምሩ እንጂ!
🙏ብቻ እናንተ የእግዚአብሄርን ስም ጥሩት እንጂ!
🙏ሰው የገለጠውን ቁስላችሁን መድኃኔዓለም ይሸፍነዋል😍
            
             🌿በዕለተ አርብ ማለዳ 12 ሰዓት በጽርሐ ጽዮን እንገናኝ🌿
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

19 Feb, 18:13

562

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የእለቱን ድንቅ ዝማሬ ተጋበዙልን
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

19 Feb, 18:12

562

https://youtu.be/5UUoVWV-eTI?si=EivaaEf9n07JrZFR
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

19 Feb, 07:18

592

ቂሳርያ  Challenge  ፩

ጥናት ስንጀምር  እና ስንጨርስ 

ለሶስት ቀናት (ማክሰኞ - ሐሙስ) የሚጸለይ🙏


ቻሌንጁን ለሌሎች ሼር በማድረግ  ይቀላቀሉን!!!

t.me/+zfbWaGkJ60cyMjA0
t.me/+zfbWaGkJ60cyMjA0
t.me/+zfbWaGkJ60cyMjA0

የካቲት_15_በጉባዔ_ቂሳርያ_እንገናኝ

NB አብዝቶ መስራት  አልተከለከለም
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

18 Feb, 06:26

766

.
.
Torban Simannaa Gaarii!!!
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

18 Feb, 06:26

804

.
.
.


መልካም የቅበላ ሣምንት!!!
ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ

30 Jan, 17:53


ጅማ/ዩ/ ዋና ግቢ - ግቢ ጉባኤ pinned «»