أحدث المنشورات من የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa] (@jitgibigubae) على Telegram

منشورات የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa] على Telegram

የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]
ይህ በጅማ መካነ አዕምሮ ሥነመላ ተቋም ግቢ ጉባኤ የግቢ ጉባኤውን አገልግሎት መረጃ የምንለዋወጥበትና መንፈሳዊ ትምህርቶችን የምንማማርበት አውታር ነው::

Yaa'ii Mooraa Yuunivarsitii Inistitiyuutii Teeknooloojii Jimmaatti Fuula Odeeffannoo Tajaajila Yaa'ii Mooraa fi Barnoota Afuuraa!

@jitgibigubae
3,022 مشترك
3,373 صورة
28 فيديو
آخر تحديث 06.03.2025 15:56

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa] على Telegram

የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

06 Mar, 13:50

123

🙏⛪️ የአርብ ጸሎት ⛪️🙏

⏱️ ጠዋት 12:00
📍 ቆርቆሮ አዳራሽ

......................................

🙏⛪️ Kadhannaa Jimaataa ⛪️🙏

⏱️ Ganama 12:00
📍 Galma qorqorroo

@jitgibigubae
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

05 Mar, 14:32

395

🙏⛪️ Kadhannaa Kamisaa ⛪️🙏

⏱️ Ganama 12:00
📍 Galma qorqorroo

......................................

🙏⛪️ የሐሙስ ጸሎት ⛪️🙏

⏱️ ጠዋት 12:00
📍 ቆርቆሮ አዳራሽ

@jitgibigubae
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

02 Mar, 18:51

708

🌹🙏 የአቡነ ተክለሐይማኖት ጽዋ 🙏🌹

🗓 ሰኞ የካቲት 24/2017ዓ.ም
11:30 - 01:00
📍 ሰንበቴ ቤት


🌹🙏 Xoofoo Abuna Taklahaaymaanoot 🙏🌹

🗓 Wiixata, Gurrandhalaa 24/2017
11:30 - 01:00 
📍 Mana sanbatee

@jitgibigubae
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

17 Feb, 18:54

554

🤲🙏 ንስሐ 🙏🤲

#Day_1

@jitgibigubae
@jitgibigubaeaccount
@hiwotchallenge
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

17 Feb, 18:53

392

🤲🙏 Gaabbii 🙏🤲

#Day_1

@jitgibigubae
@jitgibigubaeaccount
@hiwotchallenge
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

07 Feb, 11:22

241

⛪️ Sagantaa Koorsii torban 5ffaa ⛪️
     (Waggaa 1ffaa qofaaf)

Dubbii amantaa

🗓 sanbata xiqqaa 1/06/2017 B.A
📍 Mana Kiristaanaa Qulqulluu Gabri'eel
3:30 - 5:30

Yaa'ii mooraa Inistiitiyuutii Teeknoloojii Jimmaa


--------------------------------------------------

⛪️ 5ኛ ሳምንት የኮርስ መርኃ ግብር ⛪️
         (ለ1ኛ ዓመቶች ብቻ)

ነገረ ሐይማኖት

🗓 ቅዳሜ 1/06/2017 ዓም
📍 ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ን
3:30 - 5:30

የጅማ ዩንቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ ጉባዔ

@jitgibigubae
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

04 Feb, 05:11

646

ግቢ ጉባኤያችን ቤተ መጽሐፍት እንዳላት ያውቁ ኖሯል

👉 ከግቢ ጉባኤያችን ቤተ መጽሐፍት ቁጭ ብለው ማንበብ እንዲሁም መጽሐፍትን መዋስ ይችላሉ

ከሰኞ - ሐሙስ 11:30 - 12:30
እሁድ 12:00 - 01:00

📍 ጽ/ቤት ⛪️

ከሙያና በጎ አድራጎት ክፍል ቤተ መጽሐፍት ንዑስ ክፍል


Yaa'iin mooraa keenyaa mana kitaabaa akka qabu beektu

👉 Teessanii dubbisuu fi kitaabota mana kitaabaa yaa'ii mooraa keenyaa irraa liqeeffachuu ni dandeessu

Wixata - Kamisa sa'aatii 11:30 - 12:30
Dilbata sa'aatii 12:00 - 01:00

📍 Mana barreesa ⛪️

Kutaa xiqqaa Mana Kitaabaa Kutaa Ogummaa fi kutaa Tola ooltummaa

@jitgibigubae
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

31 Jan, 18:00

847

t.me/QuizBot?start=Xsl2AK71
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

31 Jan, 18:00

767

t.me/QuizBot?start=jzQN2s20
የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ግቢ ጉባኤ [Y/M/M/Y/I/T/Jimmaa]

31 Jan, 09:02

653

ሁለት የአብነት ደቀ መዛሙርት ዲቁና ተቀበሉ

የጅ/ዩ/ቴ/ኢ/ግ/ ግቢ ጉባኤ ... ጥር 22/2017 ዓ.ም.
ጅማ

👉 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ጅማ ማዕከል በጄአይቲ ግቢ ጉባኤ ስር አብነት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ከነበሩ አብነት ተማሪዎች መካከል በእግዚአብሔር ፈቃድ በብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ እጅ 2 ደቀ መዛሙርትን ጥር 22/2017ዓ.ም ስልጣነ ክህነት ( ዲቁና ) ማሰጠት ተችሏል።

👉 የግቢ ጉባኤያችን ሰብሳቢ ስንታየሁ ቢቂላም የግቢ ጉባኤው አብነት ትምህርት እንዲጠናከር እና ሁሉም የግቢ ጉባኤ አባል በአንድ ድንጋይ 2 ወፍ እንዲሉ አስኳላ ሊማሩ በመጡበት ትልቅ የቤተ ክርስቲያን ሀብት የሆነውን አብነት ትምህርትም እንዲማሩ አሳስበዋል።

@jitgibigubae