Imperial Academy

@imperialeth


Imperial Academy

Imperial Academy

15 Oct, 04:57


የዮኒቨርስቲ ምርጫ ፎርም እስካሁን ያልሞላችሁ ተማሪዎች እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ድረስ ት/ቤት ተገኝታችሁ እንድትሞሉ እናሳስባለን ::

Imperial Academy

14 Oct, 08:28


ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ ም የሰንደቅ ዓላማ ቀን አክብረናል
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

Imperial Academy

10 Oct, 16:14


ለ2016 ዓ ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ :_
አርብ ጥቅምት 1 ቀን 2017
ዓም ት/ቤት ተገኝታችሁ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፎርም እንድትሞሉ እንገልፃለን

Imperial Academy

22 Sep, 07:01


ሰላም ወላጆች እንኳን ለ 2017 የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ የወንድ ተማሪዎች የፀጉር ቁርጥ በዚህ መልኩ ብቻ ነው የሚፈቀደው መሃል ላይ መተውና ቅርፃ ቅርፅ ማስወጣት አይፈቀድም !!!

Imperial Academy

02 Sep, 21:02


በ ስነ ምግባር ና በቀለም ትምህርቱ ምሉዕ የሆነው የ 8ተኛ ክፍሉ ዮናስ መላኩ ትምህርት ቤታችንን ወክሎ በ " ቃል ሚሞሪ " አዘጋጅነት ለ 5 ተከታታይ ዙሮች ሲካሄድ የነበረውን ከተማ አቀፍ የሒሳብ የፅሁፍና የመድረክ ውድድሮች ሁሉ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ውጤት አሸንፎ ባለፈው ቅዳሜ በ 25/12/2016 በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ የተካሄደውን የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ዋንጫ በመውሰድ በማጠናቀቁ አካዳሚያችን ለእርሱ እና ለቤተሰቦቹ የእንኳን ደስ ያላችሁ ምኞቱን ይገልፃል !!!!🙏🙏🙏🙏