Immigration And Citizenship service

@immigration_and_itizenshipservic


Immigration And Citizenship service

15 Oct, 08:30


🇺🇸 DV-2026 Lottery ተመዝግበዋል ?

📝 2026 የዲቪ ሎተሪ ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል እና ማመልከቻዎን ለማስገባት አንድ ወር ብቻ ነው ያለዎት! ይህ እድል እንዳያመልጥዎ

ጥንቃቄ በተሞላው እና መስፈርቱን በሚያውቁ ባለሙያዎች ለማስሞላት
👉
           @Mudiredaw በዚህ Account ያናግሩን
@Mudiredaw
@Mudiredaw
👉+251935771845
ጊዜው እየሄደ ነው! 


🛑 ስለ dv መረጃወችን ለማግኘት👇👇 ይቀላቀሉን🙏
          https://t.me/Ethiocryptosystem
https://t.me/Ethiocryptosystem
https://t.me/Ethiocryptosystem

Immigration And Citizenship service

15 Sep, 05:49


እንኳን ለ 1499ኛው የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ ። የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መወለድ አላህ በተዐምራት ያሳጀበው መሆኑ ይታወቃል።የነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መወለድ   የአለም የጨለማ ጉዞ ማብቂያ የሰብዐዊነት ክብር መመለሻ የተውሂድ የፍትህ የመልካም ስነምግባር በአዲስ ምዕራፍ መጀመሪያ ምልክት ነው ። በድጋሚ እንኳን ለነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ በሰላም አደረሳችሁ ።

Immigration And Citizenship service

10 Sep, 17:41


ውድ ደንበኞቻችን፣ የአስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎት:-

🚀25,000 ብር በ2 የስራ ቀናት ብቻ
🚀20,000 ብር በ5 የስራ ቀናት ብቻ
🚀6500 ብር በ 30 የስራ ቀናት ብቻ
🚀እንዲሁም መደበኛ 5000 ብር


        🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤
 @ImmigrationAndCitizenshipservice
@ImmigrationAndCitizenshipservice

Immigration And Citizenship service

10 Sep, 17:19


መልካም አዲስ ዓመት!
በአዲሱ ዓመት በላቀ ትጋት ልናገለግላችሁ ተዘጋጅተናል!

Happy Ethiopian New Year!
We are excited to serve you with renewed dedication in the new year!

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Telegram:-@ImmigrationAndCitizenshipservice
@ImmigrationAndCitizenshipservice
@ImmigrationAndCitizenshipservice

Immigration And Citizenship service

10 Sep, 17:01


ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-
▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️

❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- ❖ የልደት ካርድ
- ❖ ስልክ ቁጥር

❷. ለማሳደስ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር

❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
-❖ የቀበሌ መታወቂያ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
-❖ ስልክ ቁጥር

❹. ከ18 ዓመት በታች
-❖ የወላጅ መታወቂያ
-❖ የልጅ የልደት ካርድ
-❖ ስልክ ቁጥር

❺. እድሜ ለማስተካከል
-❖ የልደት ካርድ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር

❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ የፍርድ ቤት ወረቀት
-❖ ስልክ ቁጥር

💎💎💎💎💎💎💎💎💎

🔔 በተጨማሪም ሁሉም ሰው ባመለከተበት ቅርንጫፍ በቀላሉ ትክክለኛ መረጃ እንዲደርሰው እና የወጡ ስም ዝርዝሮችን ያመለከተበትን ቅርንጫፍ ብቻ እንዲከታተል በማሰብ በሁሉም ቅርንጫፍ ቻናሎችን አዘጋጅተናል ከታች የሁሉንም ቅርንጫፎች አስቀምጠንሎታል እንደምርጫዎ ይከታተሉ።

ለበለጠ መረጃ:-

▫️ 8133 ይደውሉ።
🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን

✉️ @ImmigrationAndCitizenshipservice
🔍@ImmigrationAndCitizenshipservice

Immigration And Citizenship service

10 Sep, 17:00


ውድ ደንበኞቻችን፣

ከመስከረም 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ካዛንችስ የምንሰጠው አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ፣ በዋና ቢሮ የሚሰጠው የውጭ ዜጎች አገልግሎት እና ካምፓኒ ምዝገባ በከፊል ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ አገልግሎት የምንጀምር መሆኑን ያሳወቅን ቢሆንም፣ በተለያዩ ምክንያቶች፣ ጽ/ቤቱ ስራ የሚጀምረው ሰኞ፣ መስከረም 6፣ 2017 ዓ.ም. መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

ከመስከረም 6/2017 ዓ.ም ጀምሮ ካዛንችስ የምንሰጠው አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ፣ በዋና ቢሮ የሚሰጠው የውጭ ዜጎች አገልግሎት እና ካምፓኒ ምዝገባ በከፊል ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ አገልግሎት የምንጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።

Due to unforeseen delays, our new space will now be ready on Monday, September 16, 2024. All services previously offered at the Kazanchis branch, as well as foreigner and company registration services from our main branch, will be partially relocated to the Gotera Immigration Office.

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
@ImmigrationAndCitizenshipservice
@ImmigrationAndCitizenshipservice

Immigration And Citizenship service

10 Sep, 16:56


አገር አቀፍ የተቀናጀ የድንበር  አስተዳደር (IBM) ላይ ያተኮረ  የምክክር መድረክ ተደረገ።
በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዘጋጅነት  በአዳማ ከተማ ለሁለት ቀናት ከ01 -02/13/2016 ዓ.ም የተካሔደው  የምክክር መድረክ ከኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ ከኢፌዲሪ የመከላከያ ሚኒስቴር ፣ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ፣  ከዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች የመጡ ተወካዮች  በተገኙበት የተቀናጀ የድንበር አስተዳደር (IBM) ስርዓት ለመዘርጋት የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ።

የምክክር መድረኩን በመክፈቻ ንግግር የከፈቱት  በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የኬላዎች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ወንድሙ የመድረኩ ዋና ዓላማ   የአገራችን  ብሔራዊ ደህንነትና ጥቅም ማረጋገጥ የሚያስችል ዘመናዊ የተቀናጀ የድንበር አደረጃጀት መዘርጋት እንደሆነ ገልፀዋል።

አክለውም  አንድ አገር አቀፍ የተቀናጀና ዘመናዊ የድንበር አስተዳደር መዘርጋት  በአገር አቀፍ ደረጃ ድንበርን በተመለከቱ ፓሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና ህጎች ለማውጣት፣ የሚከፈቱ አዳዲስ ኬላዎች ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ ጥናት ለማካሄድ፣ በድንበር ኬላ አካባቢ የሚከሰቱ ስጋቶችን መከላከል የሚችል ጠንካራና የተቀናጀ አቅም ለመፍጠር፣ የተቀናጀ ቴክኖሎጂ ለመዘርጋት፣ መንግስት የድንበር ኬላዎችን ለማጠናከር ለተቋማቱ የሚመድበውን ሃብት አቀናጅቶ ለመጠቀምና ብክነት ለመቀነስ፣ ዓለም አቀፍ ተቋማትና ሌሎች አጋር አካላት ለድንበር አስተዳደር ለሚያደርጉት ድጋፍ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በአጠቃላይ ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃውን  የጠበቀ ተደራሽ የድንበር አስተዳደር ለመዘርጋት እንደሚያስችል ተናግረዋል።

በመድረኩ የተቀናጀ የድንበር አስተዳደር (IBM) ፅንስ ሐሳብ ፣ የተቀናጀ የድንበር  አስተዳደር ለመዘርጋት የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት መነሻ ሃሳብ የያዘ ሰነድ እንዲሁም የድንበር ደህንነት አስተዳደር (IBS) ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ፅሑፎች ቀርበው ሰፊ ውይይት  ከተደረገባቸው በኋላ የወደፊት አቅጣጫ በማስቀመጥ መድረኩ ተጠናቋል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
@ImmigrationAndCitizenshipservice
@ImmigrationAndCitizenshipservice

Immigration And Citizenship service

09 Sep, 06:28


የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

🚀25,000 Birr with in 2 days
🚀20,000 Birr with in 5 days
🚀15,000 Birr with in 10 days
🚀8500 Birr with in 20 days
🚀6,500 Birr with in 1 Month

🟢 @ImmigrationAndCitizenshipservice
🟢 @ImmigrationAndCitizenshipservice

Immigration And Citizenship service

08 Sep, 12:46


☑️ከጳጉሜ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ ፓስፖርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

🚀25,000 Birr with in 2 days
🚀20,000 Birr with in 5 days
🚀15,000 Birr with in 10 days
🚀8500 Birr with in 20 days
🚀6,500 Birr with in 1 Month

🟢 @ImmigrationAndCitizenshipservice
🟢 @ImmigrationAndCitizenshipservice

Immigration And Citizenship service

08 Sep, 04:35


የመጨረሻ ጥሪ
አዲስ ፓስፖርት አመልክታችሁ አሻራና ፎቶ ሰጥታችሁ በቀጠሮ ቀናችሁ ያልደረሰላችሁ ደንበኞቻችን እሁድ እሁድ መጣችሁ እንድትስተናገዱ በተደጋጋሚ ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወሳል፧ ነገር ግን አገልግሎቱን ለማግኘት ብዙ ደንበኞች በስራ ቀናት በመምጣት ላይ ስላላችሁ ለመጨረሻ ጊዜ የፊታችን እሁድ ጳጉሜ 3/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 - 8:00 ሰዓት የአመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት፣  የልደት የምስክር ወረቀትና መታወቂያችሁን በመያዝ ኢሚግሬሽን ዋና ቢሮ በአካል በመምጣት እንድትስተናገዱ በጥብቅ እናሳስባለን።
——————
የክልሎችን ፕሮግራም ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Immigration And Citizenship service

07 Sep, 17:27


ከጳጉሜ 2/2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 2/2017 ዓ.ም በአድራሻ ለውጥ ምክንያት በካዛንችስ ቢሯችን  አገልግሎት የማንሰጥ መሆኑን በአክብሮት እያሳወቅን ከመስከረም 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ካዛንችስ የምንሰጠው አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ፣ በዋና ቢሮ የሚሰጠው የውጭ ዜጎች አገልግሎት እና ካምፓኒ ምዝገባ በከፊል ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ አገልግሎት የምንጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

We would like to inform you that services at our Kazanchis branch will be unavailable from September 7 to 12, 2024, due to a change of address. Starting September 13, 2024, all services previously offered at the Kazanchis branch, as well as foreigner and company registration services from our main branch, will be partially relocated to the Gotera Immigration Office.

Immigration And Citizenship service

07 Sep, 17:23


በሱማሌ ክልል እየተሰጠ የሚገኘው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አሰጣጥ  ጥሩ መሻሻል  እየታየበት ነው - ሙስጠፌ መሀመድ

በሱማሌ ክልል እየተሰጠ የሚገኘው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አሰጣጥ  ጥሩ መሻሻል  እየታየበት መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ
ተናግረዋል።

ርዕሰ መስተዳደሩ በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የተመራ የተቋሙ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ልዑክን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።ሁለቱ አካላት በዚህ ወቅትም የፓስፖርትና ወሳኝ ኩነትን ጨምሮ ልዩ ልዩ የዜግነት አገልግሎቶችን በክልሉ ባለው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኩል በጥራትና በቅልጥፍና ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ሀሳብ ተለዋውጠዋል።

ርዕሰ መስተዳደሩ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በተለይም ከፓስፖርት አሰጣጥ አንፃር ከዚህ ቀደም ከነበረው ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ  በማሻሻል ለህብረተሰቡ ቀልጣፋ የተሻለ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በማድነቅ በቀጣይም ቴክኖሎጂን በመጠቀም ተቋሙ አገልግሎቱን የበለጠ ለማሻሻል የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ አረጋግጠዋል።

ዋና ዳይሬክተሯ በበኩላቸው የክልሉ መንግስት በሱማሌ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በኩል የሚደረገውን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ስራ ለመደገፍ የክልሉ መንግስት ላሳየው ቁርጠኝነት ምስጋናቸውን በማቅረብ፣ በተቋሙ የሚሰጡ አገልግሎቶች በላቀ ጥራት፣ ቅልጥፍና እና የክልሉን ህዝብ ፍላጎት ያማከለ እንዲሆን የክልሉ መንግስት ያላሰለሰ ድጋፉን እንዲያደርግ ፣ እንዲሁም በቀጣይ በጋራ የሚሰሩ ስራዎችን በቅንጅት በመስራት የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ በአፅንዖት ተናግረዋል።

Immigration And Citizenship service

07 Sep, 13:05


ማስታወቂያ

ለአዲስ አበባ አዲስ ፖስፖርት አመልካቾች

ከዚህ በፊት የአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ በጊዜያዊና በማንዋል ስናስተናግድ እንደነበር ይታወቃል፧ ነገር ግን ከሐምሌ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ፖስፖርት ያመለከታችሁ  ተገልጋዬቻችን  አሻራና ፎቶ ለመስጠት ወደ ተቋማችን ስትመጡ የቀበሌ የነዋሪነት መታወቂያ በዲጅታል ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ከወዲሁ እንድታደርጉ  እና አዲስ ፖስፖርት ለማውጣት online እና በአስቸኳይ የምታመለክቱ ተገልጋዬቻችን በዲጅታል የነዋሪነት መታወቂያ ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Immigration And Citizenship service

12 Oct, 12:05


Channel created