Neueste Beiträge von ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት (@ibnumunir) auf Telegram

ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት Telegram-Beiträge

ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት
ለተለያዩ የዲን ትምህርቶች ቻናሉን join አድርጉት፡፡
3,485 Abonnenten
221 Fotos
17 Videos
Zuletzt aktualisiert 10.03.2025 12:33

Der neueste Inhalt, der von ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት auf Telegram geteilt wurde.

የቁርዓን መማሪያ ቻናል

08 Sep, 12:21

2,228

ማሳሰቢያ
1 የቃኢዳ ወይም ለጀማሪዎች ሚሰጥ ትምህርት አለ
2 ቃኢዳ ለጨረሱ የቲላዋ ወይም በተጅውድ የመቅራት ትምህርት አለ
3 በተጅውድ ቁርአን ላከተሙ ቁርአንን በቃል የመሸምደድ ትምህርት አለ
4 ጁመአ እና እሁድ የዑሱሉ ሰላሳ እና የኪታቡ ተውሂድ ትምህርት አለ
5 የመቅርያ ሰዓት ከሰኞ እስክ ቅዳሜ ጁመአን ሳይጨምር
6 የትምህርቱ ሁኔታ በቴሌግራም live
7 የክፍያ ሁኔታ ለአንድ ተማሪ በወር 800 ኢትዮ ብር
☝️☝️☝️
ከላይ ያሉትን መስፈርቶች ሚያሟላ ተማሪ በዚህ ግሩፕ👇👇👇👇👇

አንድ ተማሪ በቀን 2 ቴ ማሰማት ይችላል በቀኑ እና በማታው

https://t.me/+LmuP-FC9XfwzMmU0
እየገባ መመዝገብ ይችላል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920573470 ላይ በመደወል ማውራት ይቻላል
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

08 Sep, 11:36

1,420

ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል።
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :-
{ قُلۡ أَذَ ٰ⁠لِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }
"(እንዲህ) በላቸው፡ 'ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15]

በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!

ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

07 Sep, 09:59

1,735

መውሊድን ማክበር ቢድዓ ነው!
ምክንያቱም ኢብኑ ከሲር በታላቁ የቁርኣን ተፍሲራቸው ላይ፤ ሱረቱል አሕቃፍ አስራ አንደኛውን አንቀፅ ማለትም፦
(لو كان خيرا ما سبقونا إليه )
(ከሃዲያንም)"መልካም (ኸይር) ቢሆን ኖሮ በርሱ ውስጥ ባልቀደሙንም ነበር።" አሉ።) የሚለውን ሲተነትኑ፦
“…አህሉ ሱናዎች ግን እያንዳንዱ ተግባር  ከሰሓቦች ያልተረጋገጠ ንግግር አዲስ መጤ(ቢድዓ) ነው ይላሉ። ምክንያቱም ኸይር  ቢሆን ኖሮ በርሱ ይቀድሙን ነበር። ምክንያቱም እነርሱ ለኛ ቅንጣት  ታክል ኸይር ለኛ አልተዉልንም ቢፈፅሙት እንጂ።" ብለዋል።
በተጨማሪም ታላቁ ሰሓቢይ ሑዘይፋ ኢብኑ አል-የማን አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

“የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም ሶሓቦች ያልፈጸሙት  ማንኛውም ዒባዳ  አትፈፅሙ። የመጀመሪያው ትውልድ ለኋለኛው አንድም የተወው ነገር የለም። ስለዚህም እናንተ ቁራኣዎች ሆይ አላህን ፍሩ! ከናንተ በፊት የነበሩትንም (የሠለፎች)ጎዳና ተከተሉ።"

📚 [አል ኢባናህ ሊኢብኒ በጧህ]
📚—1453—
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

12 Jul, 08:22

2,662

«اللَّهمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ». متفق عليه.
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

04 Jul, 11:35

3,061

ማሳሰቢያ
1 የቃኢዳ ወይም ለጀማሪዎች ሚሰጥ ትምህርት አለ
2 ቃኢዳ ለጨረሱ የቲላዋ ወይም በተጅውድ የመቅራት ትምህርት አለ
3 በተጅውድ ቁርአን ላከተሙ ቁርአንን በቃል የመሸምደድ ትምህርት አለ
4 ጁመአ እና እሁድ የዑሱሉ ሰላሳ እና የኪታቡ ተውሂድ ትምህርት አለ
5 የመቅርያ ሰዓት ከሰኞ እስክ ቅዳሜ ጁመአን ሳይጨምር
6 የትምህርቱ ሁኔታ በኢሞ ግሩፕ
7 የክፍያ ሁኔታ ለአንድ ተማሪ በወር 800 ኢትዮ ብር
☝️☝️☝️
ከላይ ያሉትን መስፈርቶች ሚያሟላ ተማሪ በዚህ ግሩፕ👇👇👇👇👇

አንድ ተማሪ በቀን 2 ቴ ማሰማት ይችላል በቀኑ እና በማታው

https://t.me/+LmuP-FC9XfwzMmU0
እየገባ መመዝገብ ይችላል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920573470 ላይ በመደወል ማውራት ይቻላል
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

03 Jul, 07:21

2,395

We're talking about ኡሱል አሰላሳ ኪታብ በኢትዮጵያ 3 ሰዓት ተኩል ዛሬ የመጀመሪያ ደርስ ይጀመራል. Click the link to join us! https://s.imoim.net/vpItxp?from=TG
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

26 Jun, 11:35


Live stream finished (9 minutes)
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

26 Jun, 11:32

2,561

ቁርአን መማር ምትፈልጉ ከዙህር ጀምሮ በቴሌግራም live እየተሰጠ ስለሆነ ወደ ግሩፕ ተቀላቀሉ

https://t.me/+NAWU4DV76S04MDI0

☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

26 Jun, 11:27

2,277

እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ ቁርአንን መማር ምትፈልጉ ወንዶች ወደ ግሩፕ አስገባችዋለው አሳውቁኝ
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

26 Jun, 11:25

2,341

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ