Latest Posts from ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት (@ibnumunir) on Telegram

ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት Telegram Posts

ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት
ለተለያዩ የዲን ትምህርቶች ቻናሉን join አድርጉት፡፡
3,485 Subscribers
221 Photos
17 Videos
Last Updated 10.03.2025 12:33

The latest content shared by ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት on Telegram

ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት

20 Feb, 03:22

441

ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ

🔴ዳሩ ሱናህ የቁርአን ትምህርት ቤት
ፕሮግራም

✏️የቃኢዳ
✏️የቲላዋ
✏️የኪታብ ፕሮግራም
✏️ሳምንታዊ የዳእዋ ፕሮግራም
🖍️ የተጅውድ ኪታብ
🖍️ የአቂዳ ኪታቦች

✏️ ተማሪዎች መማሪያ ሰዓት በኢትዮ
በሳምንት 7 ቀን
🖍️የሰዓት ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር
🖍️የ ከሰዓት ፕሮግራም
✏️ከ 7 ሰዓት -10 ሰዓት
🖍️ የማታ ፕሮግራም
✏️ ከ 2 ሰዓት 6:00 ሰዓት
በ 2 ቱም ፕሮግራም. ቂረአት አለ


🔴የኢንተርኔት ክፍያ በወር 500 ኢትዮጵያ ብር

1//ኡስታዝን መክበር እርስ በእርስ መከባበር
2//ከኡስታዝ በፊት በመግባት ሳአት ማክበር
3. ኮመንት ላይ ያልተገቡ ቃላትን ከመናገር መቆጠብ
4//ኡስታዝ በማይገባ ሳአት ገብቶ ሙራጃአ ማድረግ
4//ፖሮፋይል መልበስ
ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት

31 Dec, 18:02

1,132

👆👆👆በዚህ ሰዓት ቁርአን እየተቀራ ነውመማር ሚፈልግ በዚህ ያውራን

@Ibnumunir123
👆👆👆
ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት

31 Dec, 18:02

959

Screenshot (Dec 31, 2024 9:02:19 PM)
ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት

24 Nov, 12:42

1,413

ዳሩ ሱናህ የቁርአን እና የኪታብ መድረሳ መስፈርት
🖍️ የቃኢዳ
🖍️የቲላዋ
🖍️ የኪታብ
🖍️ የተጅውድ
🖍️ የሂፍዝ
🖍️ የሙሃደራ

🖍️🖍️የሰዓት ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር
🖍️የጠዋት ፕሮግራም
✏️ከ 2 ሰዓት - 4 :00
🖍️የከሰዓት ፕሮግራም
✏️ከ 7 ሰዓት -10 ሰዓት
🖍️ የማታ ፕሮግራም
✏️ ከ 2 ሰዓት 6:00 ሰዓት

🖍️ የኢንተርኔት ክፍያ በወር 500 ኢትዮ ብር

🖍️የመጠናኛ ሰዓት
ረፋድ

ከ 4 ሰዓት - 7 :00ሰዓት


ጁመአ እና እሁድ የኪታብ እና የተጅውድ ትምህርት አለ

ምያጠና ተማሪ በቀን እና በማታ 2 ቴ ያሰማል

ትምህርቱ በኢሞ ግሩፕ ነው

ለመምዝገብ 👇👇👇👇በዚህ የኢሞ ቁጥር አስቀምጡ @Ibnumunir123



00251900631559 ይህን ኢሞ ላይ ሰርች ያድርጉ
ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት

10 Nov, 07:10


Channel name was changed to «ዳሩ ሱናህ የቁረዓን ትምህርት ቤት»
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

04 Nov, 13:21

1,630

ዳሩ ሱናህ የቁርአን እና የኪታብ መድረሳ መስፈርት


🖍️🖍️የሰዓት ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር
🖍️የጠዋት ፕሮግራም
✏️ከ 2 ሰዓት - 4 :00
🖍️የከሰዓት ፕሮግራም
✏️ከ 7 ሰዓት -10 ሰዓት
🖍️ የማታ ፕሮግራም
✏️ ከ 2 ሰዓት 6:00 ሰዓት

🖍️ የኢንተርኔት ክፍያ በወር 800 ኢትዮ ብር

🖍️የመጠናኛ ሰዓት
ረፋድ

ከ 4 ሰዓት - 7 :00ሰዓት


ጁመአ እና እሁድ የኪታብ እና የተጅውድ ትምህርት አለ

ምያጠና ተማሪ በቀን እና በማታ 2 ቴ ያሰማል

ትምህርቱ በኢሞ ግሩፕ ነው

ለመምዝገብ 👇👇👇👇በዚህ የኢሞ ቁጥር አስቀምጡ
@Ibnumunir123
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

13 Oct, 18:46

539

ማሳሰቢያ
1 የቃኢዳ ወይም ለጀማሪዎች ሚሰጥ ትምህርት አለ
2 ቃኢዳ ለጨረሱ የቲላዋ ወይም በተጅውድ የመቅራት ትምህርት አለ
3 በተጅውድ ቁርአን ላከተሙ ቁርአንን በቃል የመሸምደድ ትምህርት አለ
4 ጁመአ እና እሁድ የዑሱሉ ሰላሳ እና የኪታቡ ተውሂድ ትምህርት አለ
5 የመቅርያ ሰዓት ከሰኞ እስክ ቅዳሜ ጁመአን ሳይጨምር
6 የትምህርቱ ሁኔታ በቴሌግራም live
7 የክፍያ ሁኔታ ለአንድ ተማሪ በወር 800 ኢትዮ ብር
☝️☝️☝️
ከላይ ያሉትን መስፈርቶች ሚያሟላ ተማሪ በዚህ ግሩፕ👇👇👇👇👇

አንድ ተማሪ በቀን 2 ቴ ማሰማት ይችላል በቀኑ እና በማታው

https://t.me/+LmuP-FC9XfwzMmU0
እየገባ መመዝገብ ይችላል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920573470 ላይ በመደወል ማውራት ይቻላል
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

18 Sep, 09:05

1,101

ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ያጀመአ መስፈርቱን ያነበባቹ ተማሪዎች
👇👇👇 በዚህ user ግቡና
@Ibnumunir123
ሙሉ ስማችሁን ስንት ሰዓት መቅራት እንደሚመቻቹ እና እንደ አማራጭ ከተሌግራም በተጨማሪበኢሞ ግሩፕ ስለምንቀራ የኢሞ ቁጥራችሁን አስቀምጡ
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

18 Sep, 09:04

970

ማሳሰቢያ
1 የቃኢዳ ወይም ለጀማሪዎች ሚሰጥ ትምህርት አለ
2 ቃኢዳ ለጨረሱ የቲላዋ ወይም በተጅውድ የመቅራት ትምህርት አለ
3 በተጅውድ ቁርአን ላከተሙ ቁርአንን በቃል የመሸምደድ ትምህርት አለ
4 ጁመአ እና እሁድ የዑሱሉ ሰላሳ እና የኪታቡ ተውሂድ ትምህርት አለ
5 የመቅርያ ሰዓት ከሰኞ እስክ ቅዳሜ ጁመአን ሳይጨምር
6 የትምህርቱ ሁኔታ በቴሌግራም live
7 የክፍያ ሁኔታ ለአንድ ተማሪ በወር 800 ኢትዮ ብር
☝️☝️☝️
ከላይ ያሉትን መስፈርቶች ሚያሟላ ተማሪ በዚህ ግሩፕ👇👇👇👇👇

አንድ ተማሪ በቀን 2 ቴ ማሰማት ይችላል በቀኑ እና በማታው

https://t.me/+LmuP-FC9XfwzMmU0
እየገባ መመዝገብ ይችላል::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920573470 ላይ በመደወል ማውራት ይቻላል
የቁርዓን መማሪያ ቻናል

14 Sep, 09:06

2,460

ይህን ሰምቶ መውሊድን ሚያከብር ይኖራል ብዬ አልገምትም