🔴ዳሩ ሱናህ የቁርአን ትምህርት ቤት
ፕሮግራም
✏️የቃኢዳ
✏️የቲላዋ
✏️የኪታብ ፕሮግራም
✏️ሳምንታዊ የዳእዋ ፕሮግራም
🖍️ የተጅውድ ኪታብ
🖍️ የአቂዳ ኪታቦች
✏️ ተማሪዎች መማሪያ ሰዓት በኢትዮ
በሳምንት 7 ቀን
🖍️የሰዓት ሁኔታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር
🖍️የ ከሰዓት ፕሮግራም
✏️ከ 7 ሰዓት -10 ሰዓት
🖍️ የማታ ፕሮግራም
✏️ ከ 2 ሰዓት 6:00 ሰዓት
በ 2 ቱም ፕሮግራም. ቂረአት አለ
🔴የኢንተርኔት ክፍያ በወር 500 ኢትዮጵያ ብር
1//ኡስታዝን መክበር እርስ በእርስ መከባበር
2//ከኡስታዝ በፊት በመግባት ሳአት ማክበር
3. ኮመንት ላይ ያልተገቡ ቃላትን ከመናገር መቆጠብ
4//ኡስታዝ በማይገባ ሳአት ገብቶ ሙራጃአ ማድረግ
4//ፖሮፋይል መልበስ