ጀግኖቹ በሸዋ ቀጠና የሚንቀሳቀሱት የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክፍለጦር የነበልባል ብርጌድ በሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን ዋና ጦር አዛዥነት በምክትል ለኦፕሬሽናል ምክትል ጦር አዛዥ አስር አለቃ ሸዋቀና ኦርጌሳ የሚመሩት የብርጌዱ ቃኚና መሃንዲስ ከሺ አለቃ ሁለት በጋራ በመሆን በባለገድሎቹ በሃምሳ አለቃ መክት ዋና ሺአለቃ መሪና በምክትል የሺአለቃዋ መሪ እምሽ በጋሻው በተጠና መልኩ ከሺ አለቃ ሁለት እና የብርጌዱ ቃኚና መሃንዲስ በጥምረት ለልዩ ኦፕሬሽን ወደ አረርቲ ከተማ የተላኩት ክንደ ብርቶቹ እንደ ረመጥ እሳት ጠላትን የሚገላምጡት የሸዋዎቹ ቆንጅዬዎች የአባቶቻችን የእምዬ ሚኒሊክ ግርፎች የካቲት ወር መሰናበቻ በቀን 30/6/2017ዓ.ም ከምሽቱ 3:20 ገደማ መሀል አረርቲ ከተማ አዲሱ ከብት ተራ አካባቢ ለቅኝት የወጣው የአብይ ወንበዴ አማራ ጠሉ ስመ መከላከያ ሰራዊት ላይ እሳቶቹ የነበልባል ብርጌድ አራት ፋኖች በከፈቱት ተኩስ የአገዛዙ ሁለት ከፍተኛ አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸው በነፍጣቸው ጠላትን በሚያበራዩት የሸዋ ፈርጦች እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል።
ቀጫጭኖቹ ፋኖች እስከወዲያኛው ከዚህ ምድር ከሸኟቸው የአብይ ወንበር ጠባቂዎች ሁለት ከፍተኛ አመራሮች ከነአጃቢዎቻቸው አምስት ክላሽ ኮቭ እና አንድ መገናኛ ሬድዮ ማርከው ግዳጃቸውን በተገቢ መንገድ ፈፅመው ወደ ሰላም ቀጠና እየተገማሸሩ የወጡ መሆኑን የብርጌዱ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አሳውቋል።
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ነፃነታችንን በተባበረ አማራዊ ክንዳችን።
ዘላለማዊ ክብር ስለነፃነት ለተሰው ሰማዕታት።
መረጃው/የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክ/ጦር የነበልባል ብርጌድ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ነው።
መጋቢት 1/7/2017ዓ.ም
ነበልባሎቹ።