Neueste Beiträge von ➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂❤ (@habra211) auf Telegram

➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂ Telegram-Beiträge

➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂❤
1,160 Abonnenten
1,375 Fotos
4 Videos
Zuletzt aktualisiert 09.03.2025 05:57

Der neueste Inhalt, der von ➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂ auf Telegram geteilt wurde.

➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂

08 Dec, 16:08

1,836

የአንዳንድ ጊዜ አይን ለአይን መገጣጠሞች መቼም ማይረሱ እና ከእኛ ጋር መቃብር የሚወርዱ ናቸው🙌

@Habra211
➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂

01 Dec, 05:20

1,167

እወድሀለሁ!

ውስጤን ተጠራጠርኩ
ስሜቴን አፈርኩት፤
ከራሴ ተጣላሁ
አይንህን ናፈቅኩት።🥹

ለኔ አልተፈጠረም
አይሆነኝም ብልም፤
እንጃ ይህ ፍቅር ግን
ሳይዘኝ አልቀረም።😔

ከባህር ወለል ስር
ከጠረፉ ወድቆ፤
አየር ልሳብ በሚል
ከውሀው ተዘፍቆ።😶🌫

እንደሚፍጨረጨር..
ድኩም ሰው ሆኛለሁ፤
ትናፍቀኛለህ...
አንተን ተርብዬለሁ።🥺

የራሴን ማንነት
እስከጠራጠረው፤
ብለዋወጥ እንኳን
ማፍቀሬን ልክደው።☹️

አልቻልኩኝም እና
እጄን ሰጥቻለሁ፤🙆‍♀
ምንም እንዳትለኝ፥
    
@Habra211
➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂

30 Nov, 17:51

900

"ልብህ ውስጥ ፈልገኝ"💕
ጠፋሽብኝ ብለህ ላይ ታችም አትልፋ፤
ሜዳውን አትፈልስ ተራራም አትግፋ፤
ድንገት ብትኖር ብለህ ውቅያኖስ አትድፋ፤
ሰማዩን አታራግፍ ህዋ ቀደህ አትስፋ፤
ራሴ ልንገርህ ወዴት እንደምገኝ፤
ረጋ በልና ልብህ ውስጥ ፈልገኝ።
➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂

03 Nov, 17:31

774

#አባቶች
አባቶቻችን ምን እደሚሰሩ እዴት ከሰው ጋር እደሚግባቡ እናውቃለን!?

እስኪ ሳታስፈቅዶቸው አብራችኃቸው አንድ ቀን ዋሉ💕
እዴት እደሚሰሩ
እዴት የሰው ፊት እደሚገርፍቸው
እዴት በሰዎች እደሚገፍ
እዴት እደሚደክሙ
እዴት ........እዴት.................... እዴት...ብታቁ ጥሩ ነበር😓😥😢
➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂

20 Oct, 13:52

885

le profile ስራልን ላላችሁኝ
➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂

20 Oct, 06:45

881

የሷ መሆን ካልቻልክ ቃል
            አትግባላት
                🧏‍♀
    ምክኒያቱም አንዳንድ ልቦች
በቃል ብቻ ትልቅ ሂወትን ይገነባሉ


          ➾@Habra211🌹💋 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂

20 Oct, 06:43

916

💝

            🔣 ስስምሽ ከንፈርሽን 💋

የዛን እለት ማታ፣
ከንፈርሽን ስስም፣
የተሰማኝ ደስታ፣
መግለጽ ሁሉ አልችልም፣
በቃላት ጋጋታ፣
ብቻ አልረሳዉም፣
የልቤን ትርታ፣
እና
የሳምኩሽን ቦታ፡፡

በቀኝ እጀ አዉሮፓን፣
በግራየ አፍሪቃን፣
የያዝኩ እስኪመስለኝ፣
በእልፍ አእላፍ ደስታ፣
ሲያራጀኝ ሲያቃጀኝ፣
የዛን እለት ማታ፣
ስስምሽ ከንፈርሽን፣
ጨረቃዋ በርታ፣
ባላሰብኩት ቅጽበት፣
አለሜ ሲሞላ፣
በገሀድ አየሁት፣
ፍቅርሽን ቀመስኩት፣
ከንፈርሽን መጠጥኩት፡፡

የዛን እለት ማታ፣
ከወሬ ያለፈ፣
ማያዉቀዉ ከንፈሬ፣
ከዉብ ከንፈሮችሽ፣
ሳቀርበዉ ደፍሬ፣
ያ ያንቀጠቀጠኝ፣
ብርዱ ከኔ ራቀ፣
መላ አካሌ ሞቀ፣
ፍቅራችን ደመቀ፡፡

የዛን እለት ማታ፣
በቅዱስዋ ምሽት፣
አምላኬን ለመንኩት፣
በግልጽ ባይገባኝም፣
ምን እንደጠየኩት፣
ብቻ ተዐምር ፈጥሮ፣
ሳይጎዳ ማንንም፣
አንቺን የኔ አድርጎሽ፣
ከህመሜ እንዳገግም፡፡

እንደዛ እለት ማታ፣
ከንፈርሽን ስስም፣
ጉንጮችሽን ስስም፣
ግንባርሽን ስስም፣
አንገትሽን ስስም፣
የኔ ብቻ ሆነሽ፣
እንድንኖር ዘላለም

      @Habra211 🌹🌹🌹💋💋💋💋like and share   ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
➾▂▃Ĥabŕă-pictures▃▂

08 Oct, 19:16

1,237

ማንም ሰው የሰጠከውን ቦታ አይሰጥክም ሁሉም ሰው አንተ እንደምታስበውአይሆንልህም,,,አንዳንዴ ለአንድ ሰው ከፍ ያለ ቦታ ሰተክ ግን የሆነ ቀን ከሰቀልከው ቦታ ታወርደዋለህ😊,,እውነት አንቺ ለኔ እንዲያ ነሽ እንደ ወርቅ ሳከብርሽ እንደ መዳብ ረከሽብኝ😏,,አንዳንዴ ደሞ አለ ዝቅ አርገህ የሳልከው ሰው ከምታስበው በላይ ይሆንብሀል ርህራሄው ደግነቱ ተግባሩና አንደበቱ❤️እንደ መዳብ ስትቆጥረው ከወርቅ በላይ ሚሆንልህ😊

@Habra_21