Latest Posts from 𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃 (@gtutorialclass) on Telegram

𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃 Telegram Posts

𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃
This Telegram channel is private.
𝐴𝑙𝑙 𝑡ℎ𝑖𝑛𝑔𝑠 𝑖𝑠 𝑝𝑜𝑠s𝑖𝑏𝑙 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑟𝑒𝑎𝑑𝑖𝑛𝑔
1,215 Subscribers
1,919 Photos
23 Videos
Last Updated 09.03.2025 03:13

The latest content shared by 𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃 on Telegram

𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

05 Dec, 16:12

51

በ video በ ቅርቡ

📚 Communicative English Skill I.

📚 Unit One - Study Skills.

📚 Grammar Focus - Present Perfect Tense.

📚 Targeted Group - First year University Students.

         ☑️Present Perfect Tense
  
     🔰Affirmative form
I/we/they/you + have + V3.
He/She/It + has + V3

     🎴Negative form
I/we/they/you+haven't+V3.
He/She/It + hasn't + V3.
  
    🎁Question form
Have + I/we/they/you +V3?
Has + he/she/it + V3?

                🍄Usage

🌹1⃣) to describe an event that happened in the past and are still true now because you can see the result.

📚 ከአሁን በፊት የተከናወነ አንድ ድርጊት ነበር፡ ታድያ ይኸ ከአሁን በፊት ተከናውኖ የነበረው ድርጊት ውጤቱ አሁን ላይ የሚይታይ ወይም ያለ ከሆነ ፡ ከአሁን በፊት ተከናውኖ የነበረው ድርጊት በ present perfect ይገለፃል።

📚 ማለትም ድርጊቱ ከአሁን በፊት(past) ነው ተከናውኖ ያለቀው ነገርግን የ ድርጊቱ ውጤት አሁን(present) ላይ የሚታይ ከሆነ ይኸን ድርጊት በ present perfect እንገልፀዋለን ማለት ነው።

              🎯 Example 1

📚 ትናንት 11:00 አካባቢ ከዛፍ ላይ ወደክ በመውደቅህ ምክንያት ታመህ ወይም ተሰብረህ ዛሬ አልጋ ላይ ተኛህ። ስለዚህ ትናንት ከዛፍ ላይ መውደቅህ ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት ነው፡ በመውደቅህ ምክንያት ዛሬ ታመህ አልጋ ላይ መተኛትህ የትናንቱ ድርጊት ውጤት ነው። ዛሬ ታድያ ጓደኞችህ ምን ሁነህ ነው ብለው ቢጠይቁህ፡ ከዛፍ ላይ ወድቄ ነው ብለህ ነው ምትመልስላቸው። so,

🚼I have fallen from a tree.

📚 ታዲያ ብዙዎቻችን ድርጊቱ ማለትም ከዛፍ ላይ መውደቁ ትናንት ተከናውኖ ያለቀ ድርጊት ነው፡ ለምን በ simple past አይገለፅም የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን። አሪፍ ጥያቄ ነው  ነገርግን ማስተዋል ያለብን ነገር በትናንትናው ድርጊት ምክንያት  ውጤቱ ማለትም ዛሬ ላይ ታሞ መተኛቱ ነው present perfect እንድንጠቀም ያደረገን። ነገር ግን ትናንት በመውደቁ ምክንያት ዛሬ ላይ ካልታመመ ጤነኛ ከሆነ፡ የትናንቱ ድርጊት አሁን ላይ የሚታይ ውጤት ስለለው በ simple past ይገለፃል። ልዩነቱ፡

🔘I have fallen from a tree.( አሁን ላይ  ታምሜአለሁ ወይም ተሰብሬአለሁ ወይም የደረሰብኝ ጉዳት አለ ማለት ነው።)

🔘I fell from a tree.( አሁን ላይ የደረሰብኝ ጉዳት የለም እንደማለት ነው።)

              🎯 Example 2

📚 ለምሳሌ ልጁ(the boy) መኪናውን አፅድቶ ጨርሷል። እና አሁን መኪናው ፅድት ብሎ አዲስ መስሏል። ተመልከቱ ልጁ መኪናውን አፅድቶ ጨርሷል ማለትም ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት ነው። ነገር ግን ውጤቱ ማለትም መኪናው ፅድት ብሎ አዲስ መምሰሉ አሁን ላይ የሚስተዋል የሚታይ ነው። ስለዚህ

🍄 The boy has cleaned the car. It looks new again.

🌹2⃣) to describe an event that happened a few minutes ago.

📚 ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ። ማለትም ከ 10 ደቂቃ በፊት፡ ከ 15 ደቂቃ በፊት፡ ከ 20 ደቂቃ በፊት፡ ከ 5 ደቂቃ በፊት ወዘተ የተከናወኑ ድርጊቶችን ለመግለፅ present perfectን እንጠቀማለን ።

               🎯 Example

📚 የ Arsenal ና chelsea ን ጨዋታ DSTV ቤት ሔደህ አየህ፡ ጨዋታው በ Arsenal አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ጨዋታው አልቆ ከ 20 ደቂቃ በሗላ ጓደኛህ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ፡ ድርጊቱ ከትንሽ ደቂቃ(ከ 20 ደቂቃ) በፊት የተከናወነ ስለሆነ በ prsent perfect ትገልፀዋለህ።

🔘Arsenal has won the match.
ነገር ግን ጨዋታው ካለቀ ከ አንድ ቀን ምናምን በሗላ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምትገልፀው።so,

🔘Arsenal won the match.

🌹3⃣) to describe an event that started in the past and is still happening now.

📚 ካሁን በፊት ሲከናወን የነበረ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊትን ለመግለፅ present perfect ን እንጠቀማለን።

📚 እዚጋ ታድያ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ለምን ያክል ጊዜ ተከናውኖ እንደነበር ለመግለፅ 'For' ን ስንጠቀም ፡ ከአሁን በፊት ሲከናወን የነበረው ድርጊት ከመቼ
ጊዜ ጀምሮ እንደተከናወነ ለመግለፅ ደግሞ 'Since' ን እጠቀማለን።

📚 እንዲሁም ካሁን በፊት(past) ሲከናወን የነበረ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊት መሆኑን ለማመልከት So far , till now , up to now የመሳሰሉትን መጠቀም እንችላለን። ትርጉማቸውም 'እስካሁን' ማለት ነው።

               🎯 Example

📚 Million የ computer science መምህር ነው። computer science ን ከ 2006 ጀምሮ ለ 8 አመት አስተምሯል አሁንም በማስተማር ላይ ይገኛል። ስለዚህ😎

🔘Million has taught computer science for 6 years.(ለ 6 አመት አስተምሯል፡ አሁንም እያስተማረ ነው።)

🔘 Million has taught Computer Science since 2006.( ከ 2006 ዐ.ም ጀምሮ እስካሁን እያስተማረ መሆኑን።)

📚 እዚጋ  ማስተዋል ያለብን ነገር million ከ 2006 ጀምሮ ለ 8 አመት አስተምሮ አሁን ላይ ግን ሌላ ሾል ይዞ ይኸን ትምህርት የማያስተምር ከሆነ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምንገልፀው።

🔘Million taught Computer Science for 6 years.(ለ 6 አመት አስተምሮ ነበር  አሁን ላይ ግን እያስተማረ አይደለም።)

🍄 Million ከ 2006 ጀምሮ እስካሁን computer science እያስተማረ መሆኑን ለመግለፅ ደግሞ👇

⏲ Million has taught computer science so far.(million እስካሁን CS እያስተማረ ነው) በ so far ቦታ till now ወይም up to now ን መጠቀም እንችላለን።

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

02 Dec, 07:50

101

Educational Volunteers Needed!
Do you have just 2 hours per week to volunteer? You can join us in person or online!

What’s in it for you?
A certificate of participation.
An allowance to support your transport or internet needs.

What will you do?
Tutoring and Mentorship: Support students in public schools across Addis Ababa.
Educational Material Preparation: Create engaging and effective study materials online.

We’re looking for 2,000+ volunteers to make a real difference in education!

To apply fill out this form:https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScdxzxUL65oVGsuZUhnDVYkO44L49PmO7uZ1bu3HCvb6_-YAQ/viewform?usp=pp_url&entry.1131561500=kalkida _wegene

Deadline to apply: Tuesday, December 3, 2024.
የ በጎ አድራጎት ሥራ መስራት ለምትፈልጉ ሁሉ ነዉ apply በማድረግ መስራት ይምችሉትን ሞክሩ..... Certificate ም አለው ተጠቀሙበት


Join us and help shape the future of students!
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

27 Nov, 08:33

103

ሰላም ሰዎች የግቢ ተማሪዎች ከሆናችሁ
ስሙኝ እማ ጥኡም ዜናን ላብስራችሁ

በቅድሚያ ሰላም ለናተ ይሁን በያላችሁበትም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዘመናችሁን ሁሉ ጥሩ ውጤት yemtametubet የተባረከ ዘምን yadrgalachhu እኔም ከፍረሽነት እስከ temerekubat እለት steqemachew የነበሩ lenbab ጥሩ ናቸው ብዬ yamenkubachewn ከብዙ chanaloch metshat ብሎም ከተለያዩ ባይነመረቦች yagegnehwachewn manachewnm ነገር በሙሉ sagarachihu betalaq ደስታ ነው

ከሁሉም በፊት ይችን ምክር btem ጣል baderglachihu መልካም ነው

1.leato/wzerit ፍሬሽ ተማሪ
በመጀመሪያ ደረጃ mangnachhum አዲስ ገቢ ተማሪዎች kemegbatachhu በፊት slegbi በሚገባ ltteyqu እና ltawqu ይገባል "ነገር ግን tyaqeyachihun ltadergu የሚገባው legobez ተማሪዎች ብቻ መሆን አለበት" ለምን ካላችሁ አንዳንድ algt ተማሪዎች እንደልብ ፈታ እያሉ ተምረው እንደምንንም tenteltlew yalfuna "ነገር ግን tenteltlo malefum ቢሆን ያኔ bedegu ዘምን ነበር🥰🥰.. አዎ ያኔ exist የተባለ የብርሽ tereba ሳትኖር "እናተም እንደነሱ ብዙ indtftatu limekrwachhu ይችላሉ ነገር ግን የግቢ koytachhu ያማረ እንዲሆን የምትፈልጉ ከሆነ በተለይ መጀምሪያ ስንገባ ውጤት መስራት ytebeqbnal ካልሆነ ግን yalechnn ውጤት በሙሉ menzren mebarerachn አይቀሬ ነው ሰው ነን እና ድንገት bntamem እንኳን በመጀመሪዎቹ አመታት yeseranachew ውጤቶች yteqmunal "ፈጣሪ አይበለው እንጂ ግቢ ስትገባ አንተ/አንቺ sletamemk ግድ የሚሰጠው አንዳች ሰው አታገኝም" ብዙ ግዜ ልክ yemngebabachew ግziyat beteqarebe ቁጥር አዳዲስ group እንደጉድ ykefetalu ያኔም benetsanest ቻት yewetalhal/ሻል ለዚህ ቻት ግን ገደብ ሊኖረን ይገባል specially ሴቶች ብዙውን ግዜ yshewedalu " በርግጥ ወዶች bebasu ነበር ምናልባት እነሱ kemiyawerut boundary አልፋ እና አይን awtta የምታወራው እንስት በሀገራችን ብዙም altelemedechm እንጂ wends kulalitunm betezerefe ነበር 😂😂😂" ከሁሉም በላይ ደግሞ manachhum bthun yeyetgnawm እምነት ተከታይ ብትሆኑ መንፈሳዊ hiwetachhun በሚገባ yemtateneqrubet መልካም ነገሮችን yemtgonatsefubetm ነው "ነገር ግን ብልህ ሆኖ leteteqemebet ብቻ ካልሆነ yqocachhwal" ከሁሉም በፊት ለመንፈሳዊ ነገሮች ቅድሚያ መስጠት indatzenegu::
ብዙውን ግዜ ግቢ yemimeslen ነፃነት የተሞላበት የሆነ እንደልብ iyefenetezn ተምረን yemnmereqbet ይመስለናል ነገር ግን እውነታው ፍፁም yzih ሃሳብ glbac ሆኖ ግቢው እራሱ yfenetzbnal😂 ኧረ አንዳንዴማ tiwstm ሳይቀር ydensbnal
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

27 Nov, 08:33

180

⏭ አንድ 12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪ የግድ ሊያውቃቸው የሚገቡ የማትስ ፎርሙላወች!!!


1. Pythagorean theorem: a² + b² = c²

2. Quadratic formula: x = (-b ± √(b² - 4ac)) / 2a

3. Distance formula: d = √((x₂ - x₁)² + (y₂ - y₁)²)

4. Slope-intercept form of a line: y = mx + b

5. Point-slope form of a line: y - y₁ = m(x - x₁)

6. Midpoint formula: ((x₁ + x₂)/2, (y₁ + y₂)/2)

7. Law of sines: a/sin A = b/sin B = c/sin C

8. Law of cosines: c² = a² + b² - 2ab cos C

9. Sum of angles in a triangle: A + B + C = 180°

10. Area of a triangle: A = (1/2)bh

11. Volume of a sphere: V = (4/3)πr³

12. Volume of a cylinder: V = πr²h

13. Volume of a cone: V = (1/3)πr²h

14. Surface area of a sphere: A = 4πr²

15. Surface area of a cylinder: A = 2πr² + 2πrh

16. Surface area of a cone: A = πr² + πrs, where s is the slant height

17. Binomial theorem: (a + b)ⁿ = Σ(n choose k)a^(n-k)b^k, where Σ is the sum from k=0 to n, and (n choose k) is the binomial coefficient

18. Fundamental theorem of calculus: ∍a^b f(x) dx = F(b) - F(a), where F is the antiderivative of f

19. Derivative of a constant: d/dx(c) = 0

20. Power rule for derivatives: d/dx(xⁿ) = nx^(n-1)

21. Product rule for derivatives: d/dx(fg) = f'g + fg'

22. Quotient rule for derivatives: d/dx(f/g) = (f'g - fg')/g²

23. Chain rule for derivatives: d/dx(f(g(x))) = f'(g(x))g'(x)

24. Mean value theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = (f(b) - f(a))/(b-a)

25. Intermediate value theorem: if f is continuous on [a,b], then for any y between f(a) and f(b), there exists c in [a,b] such that f(c) = y

26. Rolle's theorem: if f is continuous on [a,b] and differentiable on (a,b), and if f(a) = f(b), then there exists c in (a,b) such that f'(c) = 0

27. Integration by substitution: ∍f(g(x))g'(x) dx = ∍f(u) du, where u = g(x)

28. Integration by parts: ∍u dv = uv - ∍v du

29. L'Hopital's rule: if lim(x → a) f(x)/g(x) = 0/0 or ∞/∞, then lim(x → a) f(x)/g(x) = lim(x → a) f'(x)/g'(x)

30. Taylor series: f(x) = Σ(n=0 to ∞) f^(n)(a)/n!(x-a)^n, where f^(n) is the nth derivative of f

31. Euler's formula: e^(ix) = cos(x) + i sin(x)

32. De Moivre's theorem: (cos x + i sin x)^n = cos(nx) + i sin(nx)

33. Fundamental trigonometric identities: sin² x + cos² x = 1, 1 + tan² x = sec² x, 1 + cot² x = csc² x

34. Double angle formulas: sin 2x = 2sin x cos x, cos 2x = cos² x - sin² x, tan 2x = (2tan x)/(1 - tan² x)

35. Half angle formulas: sin(x/2) = ±√((1 - cos x)/2), cos(x/2) = ±√((1 + cos x)/2), tan(x/2) = ±√((1 - cos x)/(1 + cos x))

36. Sum-to-product formulas: sin A + sin B = 2sin((A+B)/2)cos((A-B)/2), cos A + cos B = 2cos((A+B)/2)cos((A-B)/2), sin A - sin B = 2cos((A+B)/2)sin((A-B)/2), cos A - cos B = -2sin((A+B)/2)sin((A-B)/2)

37. Product-to-sum formulas: cos A cos B = (1/2)(cos(A-B) + cos(A+B)), sin A sin B = (1/2 )(cos(A-B) - cos(A+B)), sin A cos B = (1/2)(sin(A+B) + sin(A-B)), cos A sin B = (1/2)(sin(A+B) - sin(A-B))

38. Hyperbolic functions: sinh x = (e^x - e^-x)/2, cosh x = (e^x + e^-x)/2, tanh x = sinh x/cosh x

39. Inverse trigonometric functions: arcsin x, arccos x, arctan x

40. Logarithmic identities: log(xy) = log x + log y, log(x/y) = log x - log y, log x^n = n log x

41. Exponential identities: e^x+y = e^x e^y, (e^x)^n = e^(nx), e^0 = 1

42. Binomial coefficients: (n choose k) = n!/(k!(n-k)!)

43. Pascal's triangle: each entry is the sum of the two entries above it

44. Fermat's little theorem: if p is a prime and a is not divisible by p, then a^(p-1) ≡ 1 (mod p)

45. Chinese remainder theorem: if m₁, m₂, ..., mₙ are pairwise coprime integers and a₁, a₂, ..., aₙ are any integers, then there exists an integer x that satisfies the system of congruences x ≡ a₁ (mod m₁), x ≡ a₂ (mod m₂), ..., x ≡ aₙ (mod mₙ)


#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

27 Nov, 08:33

135

🌻important terms in physics for EUEE

1. Force: An interaction that causes an object to change its velocity, typically measured in newtons (N).

2. Mass: A measure of the amount of matter in an object, usually measured in kilograms (kg).

3. Weight: The force exerted by gravity on an object, calculated as the mass of the object multiplied by the acceleration due to gravity (W = mg).

4. Energy: The capacity to do work, which can exist in various forms such as kinetic, potential, thermal, and chemical energy.

5. Kinetic Energy: The energy possessed by an object due to its motion, calculated using the formula KE = 1/2 mv^2, where m is mass and v is velocity.

6. Potential Energy: The energy stored in an object due to its position or configuration, often associated with gravitational or elastic forces.

7. Work: The energy transferred to or from an object via the application of force along a displacement, calculated as W = Fd cos(θ), where F is force, d is displacement, and θ is the angle between the force and displacement vectors.

8. Power: The rate at which work is done or energy is transferred, measured in watts (W), where 1  W = 1  J/s.

9. Momentum: The quantity of motion an object has, defined as the product of its mass and velocity (p = mv).

10. Impulse: The change in momentum of an object when a force is applied over a period of time, calculated as J = F Δ t.

11. Acceleration: The rate of change of velocity of an object with respect to time, measured in meters per second squared (m/s²).

12. Newton’s Laws of Motion: Three fundamental principles that describe the relationship between the motion of an object and the forces acting on it:
   - First Law: An object at rest stays at rest, and an object in motion stays in motion unless acted upon by a net external force.
   - Second Law: The acceleration of an object is directly proportional to the net force acting on it and inversely proportional to its mass (F = ma).
   - Third Law: For every action, there is an equal and opposite reaction.

13. Friction: The resistance encountered when one surface moves over another, which can be static or kinetic.

14. Thermodynamics: The branch of physics that deals with heat, work, temperature, and energy transfer.

15. Entropy: A measure of disorder or randomness in a system; in thermodynamics, it indicates the direction of spontaneous processes.

16. Electric Charge: A property of matter that causes it to experience a force in an electromagnetic field; charges can be positive or negative.

17. Voltage: The electric potential difference between two points in a circuit, measured in volts (V).

18. Current: The flow of electric charge in a circuit, measured in amperes (A).

19. Resistance: The opposition to the flow of electric current in a conductor, measured in ohms (Ί).

20. Ohm’s Law: A fundamental relationship in electrical circuits stating that V = IR, where V is voltage, I is current, and R is resistance.

21. Wave: A disturbance that transfers energy through space or matter, characterized by its wavelength, frequency, and amplitude.

22. Frequency: The number of cycles of a wave that pass a given point per unit time, measured in hertz (Hz).

23. Wavelength: The distance between successive crests (or troughs) of a wave, typically measured in meters.

24. Refraction: The bending of light as it passes from one medium to another due to a change in speed.

25. Reflection: The bouncing back of light or sound waves when they encounter a surface.

26. Gravity: A natural phenomenon by which all things with mass are attracted toward one another; described by Newton’s law of universal gravitation.

27. Quantum Mechanics: The branch of physics that deals with the behavior of particles on very small scales, such as atoms and subatomic particles

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇
#share
🙏🙏🙏🙏🙏

📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

20 Nov, 10:55

181

#ጥቆማ #የኢትዮጵያ_አየርመንገድ

ለTRAINEE CABIN CREW በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ (ዝቅተኛው) 200 ነጥብ ያስመዘገበ ለማመልከት ብቁ ነው።

የምዝገባ ጊዜው ከህዳር 08/2017 ዓ/ም እስከ ህዳር 12/2017 ዓ/ም ነው።

ምዝገባው ፦
- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)

- አዲስ አበባ (በኦንላይን
)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ) ይከናወናል።

🩸ለኦንላይን አመልካቾች ሊንኩ ትክክለኛ መሆኑን አረጋግጡ

ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች ይመልከቱ 👇👇👇
https://effoysira.com/ethiopian-airlines-vacancy-fresh-graduates-2024/
:
🎈Telegram:-
https://t.me/effoyjobs
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

15 Nov, 15:47

772

በ video በ ቅርቡ

📚 Communicative English Skill I.

📚 Unit One - Study Skills.

📚 Grammar Focus - Present Perfect Tense.

📚 Targeted Group - First year University Students.

         ☑️Present Perfect Tense
  
     🔰Affirmative form
I/we/they/you + have + V3.
He/She/It + has + V3

     🎴Negative form
I/we/they/you+haven't+V3.
He/She/It + hasn't + V3.
  
    🎁Question form
Have + I/we/they/you +V3?
Has + he/she/it + V3?

                🍄Usage

🌹1⃣) to describe an event that happened in the past and are still true now because you can see the result.

📚 ከአሁን በፊት የተከናወነ አንድ ድርጊት ነበር፡ ታድያ ይኸ ከአሁን በፊት ተከናውኖ የነበረው ድርጊት ውጤቱ አሁን ላይ የሚይታይ ወይም ያለ ከሆነ ፡ ከአሁን በፊት ተከናውኖ የነበረው ድርጊት በ present perfect ይገለፃል።

📚 ማለትም ድርጊቱ ከአሁን በፊት(past) ነው ተከናውኖ ያለቀው ነገርግን የ ድርጊቱ ውጤት አሁን(present) ላይ የሚታይ ከሆነ ይኸን ድርጊት በ present perfect እንገልፀዋለን ማለት ነው።

              🎯 Example 1

📚 ትናንት 11:00 አካባቢ ከዛፍ ላይ ወደክ በመውደቅህ ምክንያት ታመህ ወይም ተሰብረህ ዛሬ አልጋ ላይ ተኛህ። ስለዚህ ትናንት ከዛፍ ላይ መውደቅህ ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት ነው፡ በመውደቅህ ምክንያት ዛሬ ታመህ አልጋ ላይ መተኛትህ የትናንቱ ድርጊት ውጤት ነው። ዛሬ ታድያ ጓደኞችህ ምን ሁነህ ነው ብለው ቢጠይቁህ፡ ከዛፍ ላይ ወድቄ ነው ብለህ ነው ምትመልስላቸው። so,

🚼I have fallen from a tree.

📚 ታዲያ ብዙዎቻችን ድርጊቱ ማለትም ከዛፍ ላይ መውደቁ ትናንት ተከናውኖ ያለቀ ድርጊት ነው፡ ለምን በ simple past አይገለፅም የሚል ጥያቄ ልናነሳ እንችላለን። አሪፍ ጥያቄ ነው  ነገርግን ማስተዋል ያለብን ነገር በትናንትናው ድርጊት ምክንያት  ውጤቱ ማለትም ዛሬ ላይ ታሞ መተኛቱ ነው present perfect እንድንጠቀም ያደረገን። ነገር ግን ትናንት በመውደቁ ምክንያት ዛሬ ላይ ካልታመመ ጤነኛ ከሆነ፡ የትናንቱ ድርጊት አሁን ላይ የሚታይ ውጤት ስለለው በ simple past ይገለፃል። ልዩነቱ፡

🔘I have fallen from a tree.( አሁን ላይ  ታምሜአለሁ ወይም ተሰብሬአለሁ ወይም የደረሰብኝ ጉዳት አለ ማለት ነው።)

🔘I fell from a tree.( አሁን ላይ የደረሰብኝ ጉዳት የለም እንደማለት ነው።)

              🎯 Example 2

📚 ለምሳሌ ልጁ(the boy) መኪናውን አፅድቶ ጨርሷል። እና አሁን መኪናው ፅድት ብሎ አዲስ መስሏል። ተመልከቱ ልጁ መኪናውን አፅድቶ ጨርሷል ማለትም ከአሁን በፊት የተከናወነ ድርጊት ነው። ነገር ግን ውጤቱ ማለትም መኪናው ፅድት ብሎ አዲስ መምሰሉ አሁን ላይ የሚስተዋል የሚታይ ነው። ስለዚህ

🍄 The boy has cleaned the car. It looks new again.

🌹2⃣) to describe an event that happened a few minutes ago.

📚 ከትንሽ ደቂቃዎች በፊት የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ። ማለትም ከ 10 ደቂቃ በፊት፡ ከ 15 ደቂቃ በፊት፡ ከ 20 ደቂቃ በፊት፡ ከ 5 ደቂቃ በፊት ወዘተ የተከናወኑ ድርጊቶችን ለመግለፅ present perfectን እንጠቀማለን ።

               🎯 Example

📚 የ Arsenal ና chelsea ን ጨዋታ DSTV ቤት ሔደህ አየህ፡ ጨዋታው በ Arsenal አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ጨዋታው አልቆ ከ 20 ደቂቃ በሗላ ጓደኛህ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ፡ ድርጊቱ ከትንሽ ደቂቃ(ከ 20 ደቂቃ) በፊት የተከናወነ ስለሆነ በ prsent perfect ትገልፀዋለህ።

🔘Arsenal has won the match.
ነገር ግን ጨዋታው ካለቀ ከ አንድ ቀን ምናምን በሗላ ማን አሸነፈ ብሎ ቢጠይቅህ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምትገልፀው።so,

🔘Arsenal won the match.

🌹3⃣) to describe an event that started in the past and is still happening now.

📚 ካሁን በፊት ሲከናወን የነበረ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊትን ለመግለፅ present perfect ን እንጠቀማለን።

📚 እዚጋ ታድያ ድርጊቱ ከአሁን በፊት ለምን ያክል ጊዜ ተከናውኖ እንደነበር ለመግለፅ 'For' ን ስንጠቀም ፡ ከአሁን በፊት ሲከናወን የነበረው ድርጊት ከመቼ
ጊዜ ጀምሮ እንደተከናወነ ለመግለፅ ደግሞ 'Since' ን እጠቀማለን።

📚 እንዲሁም ካሁን በፊት(past) ሲከናወን የነበረ አሁንም በመከናወን ላይ ያለ ድርጊት መሆኑን ለማመልከት So far , till now , up to now የመሳሰሉትን መጠቀም እንችላለን። ትርጉማቸውም 'እስካሁን' ማለት ነው።

               🎯 Example

📚 Million የ computer science መምህር ነው። computer science ን ከ 2006 ጀምሮ ለ 8 አመት አስተምሯል አሁንም በማስተማር ላይ ይገኛል። ስለዚህ😎

🔘Million has taught computer science for 6 years.(ለ 6 አመት አስተምሯል፡ አሁንም እያስተማረ ነው።)

🔘 Million has taught Computer Science since 2006.( ከ 2006 ዐ.ም ጀምሮ እስካሁን እያስተማረ መሆኑን።)

📚 እዚጋ  ማስተዋል ያለብን ነገር million ከ 2006 ጀምሮ ለ 8 አመት አስተምሮ አሁን ላይ ግን ሌላ ሾል ይዞ ይኸን ትምህርት የማያስተምር ከሆነ በ present perfect ሳይሆን በ simple past ነው የምንገልፀው።

🔘Million taught Computer Science for 6 years.(ለ 6 አመት አስተምሮ ነበር  አሁን ላይ ግን እያስተማረ አይደለም።)

🍄 Million ከ 2006 ጀምሮ እስካሁን computer science እያስተማረ መሆኑን ለመግለፅ ደግሞ👇

⏲ Million has taught computer science so far.(million እስካሁን CS እያስተማረ ነው) በ so far ቦታ till now ወይም up to now ን መጠቀም እንችላለን።

━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

14 Nov, 11:08

208

ʷⁱᵗʰ 𝑟𝑒𝑎𝑑𝑖𝑛𝑔 ᵃˡˡ 𝑡ℎ𝑖𝑛𝑔𝑠 ᵃʳᵉ 𝑝𝑜𝑠s𝑖𝑏𝑙.


ሰላም ሰዎች የግቢ ተማሪዎች ከሆናችሁ
ስሙኝ እማ ጥኡም ዜናን ላብስራችሁ


በቅድሚያ ሰላም ለናተ ይሁን በያላችሁበትም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዘመናችሁን ሁሉ ጥሩ ውጤት የምታመጡበት የተባረከ ዘምን ያድርጋላችሁ እኔም ከፍረሽነት እስከ ተመረኩባት እለት ስጠቀምባቸው የነበሩ lenbab ጥሩ ናቸው ብዬ ያመንኩባቸውን ከብዙ ቻናሎች መፅሃፍት ብሎም ከተለያዩ ባይነመረቦች ያገኘኋቸውን ማናቸውንም ነገር በሙሉ ሳጋራችሁ በታላቅ ደስታ ነው::

ከሁሉም በፊት ይችን ምክር btem ጣል ባደርግላችሁ መልካም ነው ብዬ አምናለሁ ::

1.ለአቶ/ውዘሪት ፍሬሽ ተማሪ
በመጀመሪያ ደረጃ ማንኛችሁም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከመግባታችሁ በፊት ስለግቢ በሚገባ ልትጠይቁ እና ልታውቁ ይገባል "ነገር ግን ጥያቄያችሁን ልታደርጉ የሚገባው ለጎበዝ ተማሪዎች ብቻ መሆን አለበት" ለምን ካላችሁ አንዳንድ algt ተማሪዎች እንደልብ ፈታ እያሉ ተምረው እንደምንንም ተንጠልጥለው ያልፉና "ነገር ግን ተንጠልጥሎ ማለፉም ቢሆን ያኔ በደጉ ዘምን ነበር🥰🥰.. አዎ ያኔ exist የተባለ የብርሽ ጠረባ ሳትኖር "እናተም እንደነሱ ብዙ እንድትፍታቱ ልመክሯችሁ ይችላሉ ነገር ግን የግቢ ቆይታችሁ ያማረ እንዲሆን የምትፈልጉ ከሆነ በተለይ መጀምሪያ ስንገባ ውጤት መስራት ይጠበቅብናል ካልሆነ ግን ያለችንን ውጤት በሙሉ መንዝረን መባረራችን አይቀሬ ነው ሰው ነን እና ድንገት ብንታመም እንኳን በመጀመሪዎቹ አመታት የሰራናቸው ውጤቶች ይጠቅሙናል "ፈጣሪ አይበለው እንጂ ግቢ ስትገባ አንተ/አንቺ ስለታመምክ ግድ የሚሰጠው አንዳች ሰው አታገኝም" ብዙ ግዜ ልክ የምንገባባቸው ግዝያት በተቃረበ ቁጥር አዳዲስ group እንደጉድ ይከፈታሉ እኛም ያኔ በነፃነት ቻት ይወጣልሃል/ሻል ለዚህ ቻት ግን ገደብ ሊኖረን ይገባል specially ሴቶች ብዙውን ግዜ ይሸወዳሉ " በርግጥ ወንዶች በባሱ ነበር ምናልባት እነሱ ከሚያወሩት boundary አልፋ እና አይን አውጥታ የምታወራው እንስት በሀገራችን ብዙም አልተለመደችም እንጂ wends ኩላልቱንም በተዘረፈ ነበር 😂😂😂" ከሁሉም በላይ ደግሞ ማናችሁም ብትሆኑ የየትኛውም እምነት ተከታይ ብትሆኑ መንፈሳዊ ሂወታችሁን በሚገባ የምታጠነክሩበት መልካም ነገሮችን የምትጎናፀፉበትም ነው "ነገር ግን ብልህ ሆኖ ለተተቀመበት ብቻ ካልተጠቀማችሁበት እመኑኝ ይቆጫችኋል " ከሁሉም በፊት ለመንፈሳዊ ነገሮች ቅድሚያ መስጠት እንዳትዘነጉ ምክንያቱም ከብዙ መጥፎ ነገሮች እንድንርቅ ከማንም እና ከምንም በላይ የሚያስገነዝቡን የሃይማኖት አባቶቻችን ሥለሆኑ ::
ብዙውን ግዜ ግቢ የሚመስለን ነፃነት የተሞላበት የሆነ እንደልብ እየፈነጠዝን ተምረን የምንመረቅበት ይመስለናል ነገር ግን እውነታው ፍፁም የዚህ ሃሳብ ግልባጭ ሆኖ ግቢው እራሱ ይፈነትዝብናል 😂 ኧረ አንዳንዴማ ቲውስትም ሳይቀር ይደንስብናል :: በርግጥ ይህ እንዳለ ሆኖ እንቅስቃሴያችሁ ሁሉ በእቅድ ከሆነ ነፃነታችሁን ታጣጥማላችሁ ::

2. ግቢ ከገባችሁ በኋላ ልታደርጓቸው የሚገቡ ነገሮች (when you are a junior student)

ብዙዎቻችን ምን መማር እንደምንፈልግ አናውቅም ሆኖም ግን ግዜያችንን ከተጠቀምንበት ፍሬሽ ሳለን ስለ ሙሉ ትምህርት ክፍሎች (ደፓርትመንት) አጣርተን ለውሳኔ ለመድረስ በቂ ግዜያት ናቸው ናቸው:: "ከቻላችሁ ግን ከሰው ግፊት ይልቅ የራሳችሁን ምርጫ ልታስቀድሙ ይገባል ሰው የመረጠላችሁን ልትኖሩ አይገባም ይህ ሙሉ ቀጣይ የሂዎት ምራፎችችሁን የሚወሰን ታላቅ ውሳኔ መሆኑም ሊዘነጋ አይገባም "ምን መሆን እፈልጋለሁ የሚለውን ጥያቄ ለራሳችን ደጋግመን ልንጠይቅ ይገባል"ጓዋደኛ ሳታበዙ ከናተ ሃሳብ ጋር ይሄዳል የምትሉትን ሰው ጓደኞቻችሁ እንዲሆኑ መፍቀድ ነገር ግን ከሁሉም ጋር አወንታዊ ግንኙነት ይኑራችሁ "በቃቱ ካለህ/ሽ ማንነትክን እና ሚስጥሮችህን ለማንም ባታጋራ መልካም ነው ወዳጄ ካላወቁ አይንቁ ነው ነገሩ ሰው አወኩ ሲል ነው የሚንጠራራብህ"::ስታነቡ ለስው ግድ አይኑራችሁ አንዳንድ ሰው ከሰው ተደብቆ ለማንበብ ሲፍጨረጨር ልታዩ ትችላላችሁ እያያችሁትም አላነበብኩም ብሎ ልዋሻችሁ ይችላል ነገር ግን ለሱ ግድ አይኑራችሁ ምክንያቱም ይህ የምታየው 5000 ወይም 4000 ተማሪዎች ከትንሽ አመታት በኋላ አያውቅህም አታውቀውም ስለዚህ ስለሰው የሉኝታ ግድ ሳይኖርህ/ሽ ነገህን ካሁን ለማሳመር መታገል ይኖርብሃል /ይኖርብሻል ::
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
ቀጣይ ካቆምንበት እንቀጥላለን

ይቀጥላል........


3.ከትምህርት ክፍላችሁ (ደፓርትመንት) ጋር ግንኙነት ያላቸው kbebat ላይ መሳተፍ ግድ ይላችኋል ምክንያቱም........ይቀጥላል......

4.እንዴት ማንበብ አለብኝ ብላችሁ ግራ ለሚገባችሁ ሙሉ ማብራሪያ
5.ምን ክበባት ብንሳተፍ ግቢው ነፃ ማስተር የመማር እድል ይሰጠናል
6.ግቢ ውስጥ ሲረበሽ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች
.
.
.
.
.

20.ለመውጫ ፈተና እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ
ከላይ የተዘረዘሩትን እያንዳንዱን አንድ በአንድ btlqet የምናያቸው ይሆናል

ለማንኛውም ሃሰብ አስተያየት 👇👇👇👇👇
@GT12192123

#ለፈጣን እና ታማኝ መረጃ

👇👇👇👇👇👇

#share
#share

🙏🙏🙏🙏🙏

🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
JOIN :@GTutorialclass
          JOIN :@GTutorialclass
🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

🖋️ገ/ም. ተ🖋️
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

30 Oct, 13:51

235

#ረቂቅአዋጅ

የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅን ለማሻሻል ያለመ ረቂቅ አዋጅ ትላንት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቧል።

ረቂቁ ምን ይዟል ?

🔵 የአፍ መፍቻ ቋንቋ እንደ ትምህርት አይነትነት እና እንደ ማስተማሪያ ቋንቋነት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ የሚሰጥ ሆኖ እንደ ትምህርት አይነትነትና እንደ ማስተማሪያ ቋንቋነት መሰጠቱ የሚያበቃበትን የክፍል ደረጃ ክልሎች ይወስናሉ።

🔵 የእንግሊዘኛ ቋንቋን በማስተማሪያነት ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ ማስተማር ግዴታ ነው። ክልሎች ግን ከዚያ በፊትም የማስተማሪያ ቋንቋ ማድረግ ከፈለጉ ይችላሉ።

🔵 ተማሪዎች ቢያንስ 3 ቋንቋዎችን እንዲማሩ ይደረጋል። የአፈጻጸም መመሪያ በቀጣይ ይወጣል።

🔵 አንድ ተጨማሪ የሀገር ውስጥ ቋንቋ ከፌደራል መንግስት የስራ ቋንቋዎች መካከል የተማሪን አልያም የወላጅን ምርጫ ታሳቢ በማድረግ ከ3ኛ-10ኛ ክፍል ድረስ እንዲማሩ ይደረጋል።

🔵 በአጠቃላይ አንድ ተጨማሪ የውጭ ቋንቋ ክልሎች በሚመርጡት መሰረት ከ9ኛ ክፍል ጀምሮ በአማራጭነት ይሰጣል። የእንግሊዘኛ ቋንቋ ደግሞ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ እንደ አንድ የትምህርት አይነት ይሰጣል።

🔵የተማሪዎች ምዘናን በሚመለከት ደግሞ እስከ 1ኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ የሚባለው እስከ 6ኛ ክፍል ድረስ ተማሪዎችን በደረጃ ማስቀመጥን ይከለክላል፡፡

🔵 ከክፍል ወደ ክፍል መዘዋወርን በሚመለከት በሁሉም የትምህርት እርከኖች ከክፍል ወደ ክፍል ማለፍ የሚቻለው ተማሪዎች በሁሉም ትምህርት አይነቶች 50 ከመቶ እና ከዛ በላይ ውጤት ሲያመጡ ብቻ ነው።

🔵 ክልላዊ ፈተናዎችን ማለፍ ያልቻሉ ተፈታኞች ከሁለት ጊዜ በላይ በነጻ ፈተና ላይ መቀመጥ አይችሉም። ተፈታኞች በግላቸው እንዲፈተኑ ይደረጋል።

🔵 የመምህራንን ትምህርት እና ስልጠና ጉዳዮችን በሚመለከት ሴቶች ለመምህርነት ስልጠና በሚወዳደሩበት ጊዜ ለምልመላ የሚያስፈልጉትን አጥጋቢ መስፈርት አሟልተው በውድድር ወቅት ከወንዶች ጋር እኩል ነጥብ በሚያገኙበት ወቅት ቅድሚያ እንዲሰጣቸው ይደረጋል።

🔵 አንድ መምህር በስራ ላይ እያለ በመንግስት ወጪ ደረጃውን የሚሻሽል ስልጠና ከወሰደ ለእያንዳንዱ የስልጠና ዓመት አንድ ዓመት በሙያው ማገልግል ግዴታ አለበት።

🔵 ወሲባዊ ጥቃትን የሚመለከቱ ወንጀሎች መፈጸሙ ተረጋግጦ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ መሆኑ የተረጋገጠበት ሰው በማንኛውም የትምህርት ተቋም ውስጥ በመምህርነት እንዳይቀጠር ይታገዳል።

🔵 የግል ትምህርት ቤትን ማቋቋም በሚመለከት፥
° በፍርድ ቤት የመክሰር ውሳኔ የተሰጠበት ወይም እዳ መክፈል ያልቻለ ሰው ፣
° ትምህርት ቤቱን ለማቋቋም ፈቃድ ከሚጠይቀው አመልካች ውስጥ ድርሻ ያለው ሰው
° በወሲባዊ ወንጀል አልያም በህጻናት ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ጥፋተኛ መሆናቸው በፍርድ ቤት የተወሰበት ሰው ፈቃድ ማግኘት አይችልም።

🔵 ሀገር አቀፍ የትምህርት ፈንድ እንዲቋቋም አዋጁ ይፈቅዳል ይላል፡፡

ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የአል አይን አማርኛ አገልግሎት ነው።

@tikvahethiopia
𝚃𝚄𝚃𝙾𝚁𝙸𝙰𝙻 𝙲𝙻𝙰𝚂𝚂 𝙵𝙾𝚁 𝙰𝙻𝙻 𝙲𝙰𝙼𝙿𝚄𝚂 𝚂𝚃𝚄𝙳𝙴𝙽𝚃

30 Oct, 08:24

475

🐾 Notcoin እና Dogs ሳትሰሩ ካመለጣቹ Paws ሁለተኛ እድል መቶላችሗል። ድጋሚ ይሄን እድል ላታገኙት ትችላላቹ።Telegram Age ታይቶ ነው Coin ሚሰጣቹ።
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=l4uqpi0l