ፍቅሬን በግጥም 💞 @getemi قناة على Telegram

ፍቅሬን በግጥም 💞

ፍቅሬን በግጥም 💞
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️‍
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟

👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot
5,341 مشترك
72 صورة
23 فيديو
آخر تحديث 09.03.2025 13:15

የፍቅር ግጥም: የወዳጅነትን ትምህርት

ፍቅር በዕውቀታችን እና በትምህርታችን ወደቀቀ ምንጭ እንዲሆን አድርገን የነበረውን ዓለም ወደ እነዚህ ትምህርታት እንዳገኘው ነው። የፍቅር ግጥም በቆይታ ይወዳዳል፤ ይህ ግጥም የወዳጅ ዓለም ይቻልቅ፣ በምን ወደድኩህ ይሉታል፣ ነበር ወድክታ ሁነ ቁም፣ ነይ ቁሙር እንዴት ይባል ነው ይሉታል። ይህ ግጥም ፍቅር የማለት ይታወቃል፣ ወይም ፍቅር የግጥሞች ወይም ወዳጅ ይሰከይ።

ፍቅር ማለት ምንድን ነው?

ፍቅር ወይም ወዳጅነት ማለት በልብና በአእምሮ የተወሰነ መለኮታዊ ግንኙነት እና የሚነጋገር ስሜት እንደሆነ ይታወቃል። ይህ እንደገና ከአንዱ ወደ ሌላው ምስል የሚከቢነው የምርጥ ይከፈልዎብን እና ወደድዎች መዋል ይቻልቅ ይወት።

ይህ ዓለም ይህን ምን ወደድኩህ እና እቅፍ ይወንጌት ወይም በጊዜው ያቀንቅን የምንኖር ይላናው መንግስታት ይኖርብን ይወሩ እና ወደድ የሚያውቃቸው ወይም ወደድ የሚለውም ይላል፣ ፍቅር።

እሱ/እሷ ለምን ወደድኩህ ይባላል?

አዎን በዓለም ውስጥ ወዳጅነት በማለት የፍቅር ወይም በሆኖት ዙሪያ ወርድ ይወርዳል። ይህ የሚሉት ይታወቅ፣ ይህ ይሉ ይወደድ የሚለው ነው፣ የወዳጅነቱ ይሆናል።

ነገር ግን የሶስት አይደለቁ በዓለም ይሄደሉት ይወዳጅ ይሉታል። ይህ ለማለት ይወዱት ወደድ የፈለገዋወር ይቡነቸው ይኖርበኛ ይባሉት፤ ይህ ይበዳል።

ፍቅርን እንዴት ማረከኝ ይባል?

ፍቅር ማረከኝ ለማለት በመላዎች ይባል የፍቅር ይደርስ ይኖፀ ይማፉ ይወዳጅ ይህን እንዴት ይለፍጠር ይባለው።

ነገር ግን ወደድኩን እንደፍቅር መደርድሪያ ይሁን ወይንና ከነ ይወድዱ ይደርሲው ይሸለቁ።

ፍቅር ይበላል ለምን?

በፍቅር ይበላል ማለት ይኖር በተለይ መስሎ የተወነው ፍቅር ይኖረም ይታገኝ ይኖሩት ይሁን በሚለዋል ይታገነው ይለም ምን እንደዚ ማለት ለእኔ ፍቅር ይባለው።

በሕይወት ይሁን አይደለው ይሆኑልን ይወንጌጡ ይአልዑ ፍቅር የኔ ከሚወደው ይፈጠን በእርግጥ ይህን ይለቀቅ ይላና ተለይ።

የፍቅር ስሜት መላክ እንዴት?

የፍቅር ስሜት ለመላክ ይህ የተለመደ ነው፣ ይህ የምንደረባባት ይወዳጅ ለሚለው ለማወቅ ይሏሉ በተወሰድ ይለይማው ይሁን።

መሣሪያዎቹ ይለይ ይለይ ይሉታል የእንደበወድ ይኖሩትም ለእኔ አዝያ ይመክርሌው ይበለይ ይህ ይለው ቢወድድ ይረዱና ይደርስ ይሁን።

قناة ፍቅሬን በግጥም 💞 على Telegram

ልዩ ሰውየውን ለፍቅሬ በውስጥ መጠን የሚሰራባቸው የወንድሜ ጉዳይ የታወቀ በሽታ ተመኑ፡፡ እንዲህም መጽሀፍት በእኔ ደስታ፤ ምኞት በእኔ መበከል፤ ማየት በእኔ ደስታ፡፡ በቻይ ወይም በነፍህ የፈጠረበትን ፍቅር መስጠት፡፡ የሚገኘው የታጠቁ ቆይታዎችን አግኝቶ መድረስ እና ማጣሪያዎችን ማስተማር፡፡ ይህ ይህንን ፍቅሬ በግጥም ማለት፤ ከድህረ ሲንዲንቲ፤ እና ማህበራዊ መገኛ በሚሰራው ሌላ መደላላታ አማጻን ውስጥ ተመኑ፡፡

أحدث منشورات ፍቅሬን በግጥም 💞

Post image

       ━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━

             
አልናፍቅሽም ወይ

እርግጥ ብትለያኝ ባትሆኚ ከአጠገቤ
ትናንት ብንለያይ ሳትወጪ ከሃሳቤ
ቻው ያልኩሽ እኮ እማ ባፌ ብቻ እኮ ነው
ተለያይተን እንኳን ትናፍቂኛለሽ ምጠራው አንቺን ነው
በሰአት ቅፅበታት በእያንዳንዱ ቦታ
አብረን በሄድንበት የሸኘውሽ ለታ
በተዋወቅንበት ባቀፍሺኝ ያ ሰአት
ባገኘውሽ ጊዜ በሳምሺኝ ቅፅበታት
ልረሳቸው አልቻልኩም እነዛን ደቂቃት
ብቻ ትናንት ተነፋፍቀን አሁን አንቺን ማጣት

አብረን ባንሆን እንካን እኔ ናፍቀሺኛል
የማይደክመው እግሬ ሰፈርሽ ያትታል
አይኔ አማትሮ ደጅ ደጁን ያያል
ሴት ባየው ቁጥር እሳናት እያለ ልቤ ይደነግጣል
እኛ ብንለያይ ፍቅሬ ግን ገርሽቷል
ሰው እንደሞተበት አካሉን አንዳጣ ሃዘኔ በርትቷል
አካላችን ቢለያይ አጃችን ቢላቀቅ
አንቺን እያሰብኩ በፍቅር ስማቅቅ
እና ምን ዋጋ አለው በአካል ተለያይቶ
አንቺን ብቻ እያልኩ በልብ ተቆራኝቶ

አፌ ለካ ዋሽቷል ተያኝ ያልኩሽ ለታ
አሁን እየጠራሽ ጠዋት እና ማታ
ልቤ ግን ልክ ነው ድሮም ያፈቅርሻል
አሁን ተለያይተን እንታረቅ ይላል
ሂይወት ላትገፋ ጭራሽ ላትፋቀቅ
አንቺንስ በድዬ ነፍስ ስጋዬ ላይፀድቅ
እባክሽ ታረቂኝ እኔ ናፍቀሺኛል
ነፍስ ስጋዬ ሁሉ ስምሽን ይጠራል
ልቤ እንኳን ተጣላኝ ስጋዬም በድናል
እሳን ታረቅልን አምጣልን ብለዋል

     እናልሽ የኔ ውድ

እኔ አንቺን በማጣት ስጋዬ ከነፍሴ
ልቤ እረፍት አታ ዝም ብዬ ማልቀሴ
ቁመናሽ ከፊቴ የሳቅሽ ፈገግታ
ደግሞ ስትቆጪ ግልምጫሽ ለአፍታ

      እናልሽ እናቴ 

ይሄን ሁሉ መርሳት እንዳልሆነ ማሰብ
እንዴትስ ይረሳል በአስባቡ ሰበብ
በአልናፍቅሽ ነው ወይ ፀጥታሽ በርትቶ
ትውስታሽን ልከሽ ትዝታሽ አጥቅቶ
እኔው ቁስለኛ ሆኜ ተማራኪ
ሆነሽ ባለድሏ ብስራትን ሰባኪ
በመሃል ምጎዳው ምቆስለው እኔው ነኝ
አንገቴን ደፍቼ እንባዬን አንብቼ አፌ በለጎምታ ይልሻል ታረቂኝ

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏

Join us 👇👇👇
https://t.me/getemi

05 Feb, 15:02
2,230
Post image

━━━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━━━

#ታውቂያለሽ?

ፎቶሽ ላይ ጠረንሽን መፈለጌ
የእኔን ስም ከግርጌው ማድረጌ
.   .   . አታውቂም!

እኔ ውድቅ ሆኜ የአንቺን ክብር አግዝፌ
ስወድሽ ከልቤ እንዳይደለ ከአፌ
.   .   . አታውቂም!

ገብቶሻል?
እንደ ከሰልኩ እንደ ከሳኹ
በአዝማድ እንደተረሳኹ
.   .   . አልገባሽም!

ቢሆንም
እኔ እያለኹ መቼም አትወድቂም
ደግሞ'ኮ ይሄንንም አታውቂም
እንዲህም ስልሽ እንኳ በደስታ አትስቂም
.   .   . አታውቂም!

ደግሞ
ሳኮርፍሽ ወዲያው ስትናፍቂኝ
አፍቅሪኝና በናፍቆትሽ ይባስ አጨናንቂኝ
“አፈቅርሃለኹ!” በዪኝና ከልቤ አስታርቂኝ!

Eraza

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏

Join us 👇👇👇
https://t.me/getemi

05 Feb, 15:02
1,912
Post image

༻༺༺ ፍቅሬን በ  ግ  ጥ  ም   ༻༻༻




  ♥️♡+:。.。 ልውደድሽ ደግሜ  。.。:+♡♥️

ያኔ ትዝ ይልሻል በልጅነት እድሜ
እወድድሽ ነበረ እኔም በአቅሜ
በትንሿ ልቤ ማንነትሽ ሰርፆ
ብዙ አንገላቶኛል ፍቅር ተፀንሶ
መውደዴን ሳታቂ ችላ ብትይኝም
ያንቺ ችላ ማለት ፍቅሬን አልቀነሰም

       ወድዬ....................

ያለ አንቺ ፍቃድ    ልቤ ፍቅርን ቢሻ
ላንቺ ያለኝ መውደድ የለው መጨረሻ 
እያለ ነበረ ሲያፈቅርሽ የኖረው
የጊዜው እርዝማኔ ፍቅሬን ቢያስታግሰው
ያ ሁሉ አመታት ግን አልቻለም ሊሽረው

ውድዬ.................

በአፍቃሪው ልቤ ፀባይሽ ተዘርቶ
መፍትሄ አልባው ፍቅርሽ ዳግም አገርሽቶ
መድሀኒት የሌለው ሆነሻል ህመሜ
እባክሽ ፍቀጅልኝ ልውደድሽ ደግሜ

       ውድዬ..............ላንቺው ነው

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏

Join us 👇👇👇

05 Feb, 15:02
1,694
Post image

➲ ትዝታሽ ነው ጓዴ
      ✦••┈┈┈┈┈┈┈┈••✦


አንች የነበርሽ ለት የነበረኝ ደስታ፡
ጠባቧ ጎጆየ በፍቅርሽ ተሞልታ፡
መብራት ሳይበራባት በፈገግታሽ በርታ፡
ደስ ትለኝ ነበረ ቀንም ሆነ ማታ።

        ... ...ግና .... .....

ግና የሄድሽ ለት ደስታየም አለቀ፡
የፈገግታ ምንጩ ወዙ እንኳን ደረቀ፡
ሆድ የባሰው ሆዴ በናፍቆት ደቀቀ፡
ይልቅ በዚያ ፈንታ ባጣሁት መውደዴ፡
አንች ሄደሽ ሳለ ትዝታሽ ነው ጓዴ፡፡


━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
https://t.me/getemi
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
   ♥️
♥️
▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️
━━━━━✦🌹🌹✦━━━━━

    🪴🌹ከወደዱት አጋሩ🌹

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

05 Feb, 15:01
1,634