کانال FASHY @fashyairdrop در تلگرام

FASHY

FASHY
የcryptocurruncy እና Airdoprs ዜናዎች ምንጭ✅
1,060 مشترک
139 عکس
2 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 10.03.2025 15:21

የክሪፕቶከንስይ እና የአይርድሞር ዜናዎች

ከተለያዩ የድሕረ ገጾች ላይ የሚኖረው የክሪፕቶከንስይ እና ከአይርድሞር ዜናዎች ምንጭ በተመለከተ፣ ይህ መድረክ ገንዘብ መነሻ በሆነ ዓለም ይፈጥራል። አብዛኞቹ የክሪፕቶከንስይ ለውጦች የዳርቻ ዙሪያ ይበርካሉ፣ ዋጋ ይቃንቃሉ፣ ምነባሪ የሚኖሩት አድራሻዎች የሚወጣውን መረጃ ይሳካሉ። በዚህ ጽሁፍ ውስጥ፣ የክሪፕቶከንስይ እና የአይርድሞር ዜናዎች በአይማር አገር የሚጠቀሙት ምንደኛ ጥናት ይነሳል።

የክሪፕቶከንስይ እና የአይርድሞር ዜናዎች ምን ይሳተፉ?

የክሪፕቶከንስይ ዜናዎች በጊዜ አቅርቦት ላይ በጣም ተዋጽዖ ማለት የሚታወቃቸው የዝግጅት ድንጋይ ነው። የአይርድሞር እንዲሁም በንዴት የሚያስተፋል የጓይ የሰፊ ዜና ነው።

ፀሃይት የሚል የክሪፕቶከንስይ ዜና አሁን እንዳይረዳው እና ወቅት እንደ ባለቤት ይገኙ ነበር። የአይርድሞር ዜናዎች እንደገና በጊዜ ይሳካሉ፣ የክሪፕቶከንስይ ዜናዎች የምንቀሳቀስ ዝምድን እንደምንዘር።

የክሪፕቶከንስይ ዋጋ እንዴት ይነቃገር?

የክሪፕቶከንስይ ዋጋ በሰበር ግምገማ ላይ በመነሳት ይነቃገር። የክሪፕቶከንስይ ዋጋ የሰዎች ትንቢት ይበጃል፣ የሚወቅሱ ይሻላል።

እንዲሁም የክሪፕቶከንስይ ዋጋ ሙያየት ወቅቱን ያስከትላል፣ ወደ ውሃ ወይም ወደ ምግብ የሚለወጥ ይሆናል።

የአይርድሞር መታወቂያ እንዴት ይመታል?

የአይርድሞር መታወቂያ አስተዳደሪት ወቅት ይነቃገር። ይሁን ነገር በክሪፕቶከንስይ ምንዛሬ ይኖርበታል

የአይርድሞር በመታወቂያ ማለት ይታወቃል። በመሆኑ ይህ ዓለም ገንዘብ አቅርቦት ይወድ፣ ወይም በመሠረት ይታወቃል።

ነገር ግን የክሪፕቶከንስይ ዓለም የምንረዳ?

የክሪፕቶከንስይ ዓለም ከሌላ ምንድር ዝግጅት ለውጤናቸው እንዲህ ይኖርበታል። ይሁን ንድፍ ወይም ወቅት ይመለክት ይቻላል።

የክሪፕቶከንስይ ዓለም ይሃይል የስትጋ ጊዜ እና ገንዘብ ወቅት ይቻላል።

کانال تلگرام FASHY

ፋሻ፣ አይሩ፣ እና በሌላ ቅርንጫፎች ውስጥ የcryptocurrency እና Airdrops እና የግምት ተዋናይት ዜናዎችን ማግኘት ለመቹ የእርስዎን ስለሆነ አገልግሎት እንዲሰጠው እና ምንም አስተዳዳሪነት ማድረጋችሁ ይችላሉ። እነዚህ ምንጮችም ስብስቦች ተጠቃሚ የሆነውን ሊንኩን ለያያዣቸው በአድርገው እና በቀላሉ ከመመልከት በፊት እንቀርባለን። በመሆኑ ለበኩሌችን እና ሌሎችም ሌሎች አካል የሆነውን ፋሷልዎችን ከአልኩሽን ማስገምገም እንችላለን። እናመንዝሮ ይህ ፋሻ እናቶችን በመጽሀፍ ለመመልከት እና ማሰብ ይችላሉ።

آخرین پست‌های FASHY

Post image

https://youtu.be/dCJcrXhP2MU

02 Jan, 15:12
125
Post image

#Earthquake አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ አሁንም ቀጥሏል።

ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ በሬክተር ስኬል 5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ ተከስቷል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ የጂኦፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር የሆኑት ኤሊያስ ሌዊ  (ዶ/ር) ፤ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በሬክተር ስኬል 5 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ መሰማቱን ተናግረዋል።

“ በአካባቢው ያለው የቅልጥ ዓለት ድንጋይ (ማግማ) እንቅስቃሴ አሁንም ቀጥሏል “ ያሉት ኤልያስ (ዶ/ር) “ የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እንዲከሰት እያደረገ ያለውም ይኸው ነው “ ሲሉ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።

https://t.me/+W57AEMOAMAczMTVk

29 Dec, 20:18
179
Post image

“ የግል ትምህርት ቤቶችን መፈናፈኛ የሚያሳጣ፣ አለመፈለጋችንን በግልጽ ያስረዳ ረቂቅ ዐዋጅ ነው ” - የኢትዮጵያ የግል ትምህርት ቤቶች ማኀበር

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወደ ቋሚ ኮሚቴ መራው የተባለው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ ዐዋጅ ላይ ብርቱ ተቃውሞ እንዳለው የኢትዮጵያ የግል ትምህርት ቤቶች ማኀበር በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ገለጸ።

የማኀበሩ ፕሬዜዳንት አቶ አበራ ጣሰው፣ “ የግል ትምህርት ቤቶችን መፈናፈኛ የሚያሳጣ፣ አለመፈለጋችንን በግልጽ ያስረዳ ረቂቅ ዐዋጅ ነው ” ሲሉ ተችተውታል።

ፕሬዜዳንቱ በዝርዝም ምን አሉ ?

በረቂቁ ብዙ ነገሮች መሻሻል አለባቸው። አንኳር አንኮር የሆኑትን ለማንሳት፦ 

አንዱ ‘አንድ የግል ትምህርት ቤት ት/ቤት ሆኖ ለመቀጠል ‘የ6 ወራት የሰራተኞችን ደመወዝ በዝግ ሂሳብ ቁጥር ማስቀመጥ አለበት’ የሚለው ነው።

ይሄ ገንዘብ ከተቀመጠ በኋላ መቼ እንደሚወጣ አይታወቅም፣ Forever እንዲቀመጥ ነው እንድምታው። ምክንያቱም ገንዘቡ ከወጣ ፈቃድ ይነጠቃል።

አንደኛ የትምህርት ሥራ እንደንኛውም ድርጅት ንግድ ነው። በግብርና፣ በኢንዱስትሪና በላሎች የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ነጋዴዎች ያለምንም ዋስትና ስራቸውን እያከናወኑ ነው ያሉት።

ዋስትና መሠረቱ ጥርጣሬ ነው። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ ድርጅቶች ሳይጠረጠሩ የትምህርት ሥራ ተጠርጣሪ ሆኖ ‘ዋስትና ካልያዝክ አትሰራም’ መባሉ አሳዛኝ ነው።

የገል ትምህርት ቤቶች ተርፏቸው የ6 ወራት ደመወዝ በአካውንት ማስቀመጥ አይችሉም። ስለዚህ ይሄ ረቂቅ ሕግ ሆኖ ከቀጠለ ትምህርት ቤቶች ሥራቸውን አይቀጥሉም።

ምናልባት ሌላ ንብረት ያላቸው ከባንክ ተበድረው በአካውንት ቢያስቀምጡ እንኳ 19% ወለድ ይከፍላሉ፣ ገንዘቡን በቶሎ መመለስ ስለሚያዳግት አመታት ይወስዳል። ወለዱም ዋናው ገንዘብም ተንገዳግደው ከፍለው እንኳ መቀጠል አይችሁም። ስለዚህ ይሄ ፈጽሞ የሚተገበር አይሆንም።

ሁለተኛ ማንም ሰራተኛ የትም ይስራ ዬት በአሰሪና ሠራተኛ ህግ ነው የሚዳኘው። ስለዚህ ረቂቅ ዐዋጁ ያለ ቦታው ነው የተቀመጠው። 

ሌላው የበላይ አካል ማነው? ከትምህርት ቤት ውጪ ያለ የመንግስት አካል ነው? ወይስ ትምህርት ቤት ውስጥ ያሉ የትምህርት አመራሮች ናቸው? የሚለው በረቂቁ ግልጽ አይደለም። 

ሕግ ይከበር እንላለን እዚህ አገር የሚያሳዝነው ነገር ግን በዬአካባቢው ራሳችን ሕግ አውጪ ሆነን ቁጭ እንላለን።

ሕግ ይከበር ስንል እኮ ሕግ የማውጣት ስልጣን ያለው አካል የሚያወጣውን ሕግ ለማክበር እንጂ እያንዳንዳችን እየፈበረክን የምንወጣባቸውን ሕጎች ለማክበር አይደለም።

ስለዚህ በሕግ አውጪው አካል የወጣው ህግ ‘ትምህርት ቤቶች እንደማንኛውም አይነት ንግድ ነጋዴዎች ናቸው’ ብሏል። ድርጅቶችምሕጋዊ ሰውነት ያላቸው ናቸውና መጀመሪያ ይህንን ሲመሰርቱ እኮ በአገሪቱ የሚሰራ ሥራ አለ ብለውናል። 

የኢንቨስትመንት ፓሊሲው፣ ሕገ መንግስቱ የሚያሰራ ሆኖ ሳለ በመሃል እየመጡ እንደዚህ አይነት ችግር የሚፈጥሩ ከሆነ ያሉ ትምህርት ቤቶች አይቀጥሉም፤ ሌሎች ትምህርት ሊከፈቱ አይችሉም። ምክንያቱም በዬቦታው ያለው እንቅፋት ነው ”
ብለዋል።

ጉዳዩን በሚመለከት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እንደተደረገ ይሻሻል የሚል ተስፋ እንዳለውም ማኀበሩ ገልጿል።

#Tikvah
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0

16 Dec, 17:24
285
Post image

በሰገራ የሚሰጥ ህክምና እንዳለ ያውቃሉ?
አይበለውና በጠና ታመው ወደ ሀኪም ቤት ሲሄዱ፣ ሀኪሙ ለመትረፍ የሌላ ሰው ሰገራ መውሰድ እንደሚያስፈልግዎ ቢነግርዎት ምን ይላሉ!? አሻፈረኝ ይሉ ይሆናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ግን ምርጫም የላቸውም።

ራያን ስኒደርን እንደ ማንኛውም ጤነኛ የ25 አመት ወጣት፣ የራሱ ህልምና ተስፋ ነበረው፡፡ ያልታሰበ ድንገተኛ ክስተት ግን ህይወቱን ወዳልተቀደ አቅጣጫ ወሰደው፡፡ ”በመጀመሪያ chronic pelvic pain የሚባለው በሽታ ነበረብኝ፤ ዮሮሎጂስቶች ዘንድ ስሄድ፣ በSTD ወይም በUTI ዳያግኖስ እያደረጉ፣ በአንቲባዮቲክ ላይ አንቲባዮቲክ ያዙልኝ ነበር። በጊዜው አንቲባዮቲኩ በእኔ ላይ ምን ያህል ጉዳት እያደረሰ እንደነበር አላወቅኩም።” ይላል ራያን።
በየቀኑ ማስመለስ፣ ክብደት መቀነስና ሌሎችም ምልክቶችም ያሳይ ጀመር። የሰገራ ምርመራ ሲያደርግ፤ c.diff እንዳለበት ተነገረው። C.diff (clostridium defficlie) በአንጀታችን ውስጥ ያለው ጠቃሚ እና “ጎጂ” ባክቴርያ፣ ተፈጥሮአዊ ሚዛን፣ በመድሀኒትና ሌሎች ነገሮች ምክንያት ሲዛባ፣ ለዚህ ባክቴርያ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል።
Microbiome በአንጀታችን ውስጥ ያለው ብዝሀ ህይወት ሲሆን፤ በሰውነታችን ውስጥ የምግብ መፈጨት፣ በሽታ መከላከል፣ ስሜቶቻችን ጭምር ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው።
ራያን ከዚህ በፊት የሞከራቸው ህክምናዎች ስላልሰሩለት፣ ፊቱን ወደ ኤፍኤምቲ (FMT) አዙሯል። FMT (Fecal micro biome transplant) የመጀመሪያው FDA ያፀደቀው የማይክሮ ባዮም ህክምና ሲሆን፤ በሚያስደንቅ ሁኔታ 90 በመቶ ስኬታማ ነው። አሰራሩም እንዲህ ነው፡፡ የጤናማ ሰው አንጀት ባክቴርያ በመውሰድ፣ የባክቴርያ መዛባት ወዳለበት ሰው ማዘዋወር ነው። በዚህ እንግዳ ህክምና፣ በጥንቃቄ የተጣራና የተፈተነ የሰገራ ናሙና፣ ከጤናማ ለጋሽ ወደ ተቀባዩ አንጀት ይገባል። ይህ ጠቃሚ ህክምና፣ ባክቴርያዎችን እንደገና በመሙላት የተፈጥሮ ሚዛንን ለመመለስ ይረዳል።
FMTን ለማከናወን ጤናማ ናሙና፣ በቂ ምርመራና ትክክለኛ አወሳሰድ ያስፈልጋል። በማሳቹሴትስ የሚገኘው ኦፕን ቦዮም የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት፣ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ ሃኪሞች ጋር በመተባበር፣ የተጣራ የሰገራ ናሙና በማቅረብ፣ እንደ ራያን ያሉ ታካሚዎችን ተስፋ ያለመልማል። የሰገራ ባንክ በሉት።
ኦፕን ቦዮም፣ ለጋሾች መለገስ ከመጀመራቸው በፊት የተለያዩ ምርመራዎችን እንደሚያደርጉና ክፍያም እንደሚከፈላቸው ገልጸዋል። በአማካይ ለጋሾች 40 ዶላር ለናሙና የሚከፈላቸው ሲሆን፤ በሳምንት ለ5 ቀናት ከመጡ የ50 ዶላር ጉርሻ ያገኛሉ፤ ይህም ማለት በሳምንት 250 ዶላር ወይም በአመት 13,000 ዶላር ነው። ሰዎች በየእለቱ ለሚያደርጉት ተግባር፣ የሰውንም ህይወት እያተረፉ፣ 13,000 ዶላር ማግኘታቸው የማይታመን ነው።
FMT በተለያየ መልኩ ሊሰጥ ይችላል፤ በኮለኖስኮፒ (ቀጥታ ወደ አንጀት ቱቦ) እንክብሎች እንዲሁም በአፍንጫ መተላለፊያ ቱቦና በሌሎችም። FMT በአንፃራዊነት አዲስ ህክምና ቢሆንም፣ ውጤቱ ግን ተስፋ ሰጪ ነው። ተመራማሪዎች ከFMT ከc.diff ባሻገር የተለያዩ በሽታዎችን (allergies, autoimmune diseases) በስፋት ለማከም የFMTን አቅም እያጠኑ ነው። ራያን ከህክምናው በኋላ ለc.diff ኔጌቲቭ ውጤት አሳይቷል። ቀሪ ክትትሎች ቢኖሩትም፣ ሲያሰቃየው የነበረውን በሽታ ተሰናብቷል።
የራያን ታሪክ፣ ዘመናዊ ህክምና፣ ወደ ተፈጥሮ አስደናቂ ጥበብ እየተመለሰ ለመሆኑ ምስክር ነው። FMT ለህመማችን መፍትሄ የምናገኘው በመድሀኒት ጠርሙስ ውስጥ ሳይሆን፤ በዙሪያችን ባለው የተፈጥሮ አለም ውስጥ መሆኑን ያስታውሰናል።
( ነሃሴ 25/2016 አዲስ አድማስ ጋዜጣ)

https://t.me/infoedueth

30 Nov, 04:26
309