FASHY Telegram-Beiträge

የcryptocurruncy እና Airdoprs ዜናዎች ምንጭ✅
1,060 Abonnenten
139 Fotos
2 Videos
Zuletzt aktualisiert 10.03.2025 15:21
Ähnliche Kanäle

37,109 Abonnenten

1,962 Abonnenten

1,316 Abonnenten
Der neueste Inhalt, der von FASHY auf Telegram geteilt wurde.
#Earthquake አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ አሁንም ቀጥሏል።
ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ በሬክተር ስኬል 5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በድጋሚ ተከስቷል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፤ የጂኦፊዚክስ እና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር የሆኑት ኤሊያስ ሌዊ (ዶ/ር) ፤ ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በሬክተር ስኬል 5 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ በአዲስ አበባ በተደጋጋሚ መሰማቱን ተናግረዋል።
“ በአካባቢው ያለው የቅልጥ ዓለት ድንጋይ (ማግማ) እንቅስቃሴ አሁንም ቀጥሏል “ ያሉት ኤልያስ (ዶ/ር) “ የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እንዲከሰት እያደረገ ያለውም ይኸው ነው “ ሲሉ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።
https://t.me/+W57AEMOAMAczMTVk

“ የግል ትምህርት ቤቶችን መፈናፈኛ የሚያሳጣ፣ አለመፈለጋችንን በግልጽ ያስረዳ ረቂቅ ዐዋጅ ነው ” - የኢትዮጵያ የግል ትምህርት ቤቶች ማኀበር
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወደ ቋሚ ኮሚቴ መራው የተባለው የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ ዐዋጅ ላይ ብርቱ ተቃውሞ እንዳለው የኢትዮጵያ የግል ትምህርት ቤቶች ማኀበር በቲክቫህ ኢትዮጵያ በኩል ገለጸ።
የማኀበሩ ፕሬዜዳንት አቶ አበራ ጣሰው፣ “ የግል ትምህርት ቤቶችን መፈናፈኛ የሚያሳጣ፣ አለመፈለጋችንን በግልጽ ያስረዳ ረቂቅ ዐዋጅ ነው ” ሲሉ ተችተውታል።
ፕሬዜዳንቱ በዝርዝም ምን አሉ ?
“ በረቂቁ ብዙ ነገሮች መሻሻል አለባቸው። አንኳር አንኮር የሆኑትን ለማንሳት፦
አንዱ ‘አንድ የግል ትምህርት ቤት ት/ቤት ሆኖ ለመቀጠል ‘የ6 ወራት የሰራተኞችን ደመወዝ በዝግ ሂሳብ ቁጥር ማስቀመጥ አለበት’ የሚለው ነው።
ይሄ ገንዘብ ከተቀመጠ በኋላ መቼ እንደሚወጣ አይታወቅም፣ Forever እንዲቀመጥ ነው እንድምታው። ምክንያቱም ገንዘቡ ከወጣ ፈቃድ ይነጠቃል።
አንደኛ የትምህርት ሥራ እንደንኛውም ድርጅት ንግድ ነው። በግብርና፣ በኢንዱስትሪና በላሎች የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ ነጋዴዎች ያለምንም ዋስትና ስራቸውን እያከናወኑ ነው ያሉት።
ዋስትና መሠረቱ ጥርጣሬ ነው። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ ድርጅቶች ሳይጠረጠሩ የትምህርት ሥራ ተጠርጣሪ ሆኖ ‘ዋስትና ካልያዝክ አትሰራም’ መባሉ አሳዛኝ ነው።
የገል ትምህርት ቤቶች ተርፏቸው የ6 ወራት ደመወዝ በአካውንት ማስቀመጥ አይችሉም። ስለዚህ ይሄ ረቂቅ ሕግ ሆኖ ከቀጠለ ትምህርት ቤቶች ሥራቸውን አይቀጥሉም።
ምናልባት ሌላ ንብረት ያላቸው ከባንክ ተበድረው በአካውንት ቢያስቀምጡ እንኳ 19% ወለድ ይከፍላሉ፣ ገንዘቡን በቶሎ መመለስ ስለሚያዳግት አመታት ይወስዳል። ወለዱም ዋናው ገንዘብም ተንገዳግደው ከፍለው እንኳ መቀጠል አይችሁም። ስለዚህ ይሄ ፈጽሞ የሚተገበር አይሆንም።
ሁለተኛ ማንም ሰራተኛ የትም ይስራ ዬት በአሰሪና ሠራተኛ ህግ ነው የሚዳኘው። ስለዚህ ረቂቅ ዐዋጁ ያለ ቦታው ነው የተቀመጠው።
ሌላው የበላይ አካል ማነው? ከትምህርት ቤት ውጪ ያለ የመንግስት አካል ነው? ወይስ ትምህርት ቤት ውስጥ ያሉ የትምህርት አመራሮች ናቸው? የሚለው በረቂቁ ግልጽ አይደለም።
ሕግ ይከበር እንላለን እዚህ አገር የሚያሳዝነው ነገር ግን በዬአካባቢው ራሳችን ሕግ አውጪ ሆነን ቁጭ እንላለን።
ሕግ ይከበር ስንል እኮ ሕግ የማውጣት ስልጣን ያለው አካል የሚያወጣውን ሕግ ለማክበር እንጂ እያንዳንዳችን እየፈበረክን የምንወጣባቸውን ሕጎች ለማክበር አይደለም።
ስለዚህ በሕግ አውጪው አካል የወጣው ህግ ‘ትምህርት ቤቶች እንደማንኛውም አይነት ንግድ ነጋዴዎች ናቸው’ ብሏል። ድርጅቶችምሕጋዊ ሰውነት ያላቸው ናቸውና መጀመሪያ ይህንን ሲመሰርቱ እኮ በአገሪቱ የሚሰራ ሥራ አለ ብለውናል።
የኢንቨስትመንት ፓሊሲው፣ ሕገ መንግስቱ የሚያሰራ ሆኖ ሳለ በመሃል እየመጡ እንደዚህ አይነት ችግር የሚፈጥሩ ከሆነ ያሉ ትምህርት ቤቶች አይቀጥሉም፤ ሌሎች ትምህርት ሊከፈቱ አይችሉም። ምክንያቱም በዬቦታው ያለው እንቅፋት ነው ” ብለዋል።
ጉዳዩን በሚመለከት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እንደተደረገ ይሻሻል የሚል ተስፋ እንዳለውም ማኀበሩ ገልጿል።
#Tikvah
https://t.me/+zlTDnNbnyZ42MDg0

በሰገራ የሚሰጥ ህክምና እንዳለ ያውቃሉ?
አይበለውና በጠና ታመው ወደ ሀኪም ቤት ሲሄዱ፣ ሀኪሙ ለመትረፍ የሌላ ሰው ሰገራ መውሰድ እንደሚያስፈልግዎ ቢነግርዎት ምን ይላሉ!? አሻፈረኝ ይሉ ይሆናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች ግን ምርጫም የላቸውም።
ራያን ስኒደርን እንደ ማንኛውም ጤነኛ የ25 አመት ወጣት፣ የራሱ ህልምና ተስፋ ነበረው፡፡ ያልታሰበ ድንገተኛ ክስተት ግን ህይወቱን ወዳልተቀደ አቅጣጫ ወሰደው፡፡ ”በመጀመሪያ chronic pelvic pain የሚባለው በሽታ ነበረብኝ፤ ዮሮሎጂስቶች ዘንድ ስሄድ፣ በSTD ወይም በUTI ዳያግኖስ እያደረጉ፣ በአንቲባዮቲክ ላይ አንቲባዮቲክ ያዙልኝ ነበር። በጊዜው አንቲባዮቲኩ በእኔ ላይ ምን ያህል ጉዳት እያደረሰ እንደነበር አላወቅኩም።” ይላል ራያን።
በየቀኑ ማስመለስ፣ ክብደት መቀነስና ሌሎችም ምልክቶችም ያሳይ ጀመር። የሰገራ ምርመራ ሲያደርግ፤ c.diff እንዳለበት ተነገረው። C.diff (clostridium defficlie) በአንጀታችን ውስጥ ያለው ጠቃሚ እና “ጎጂ” ባክቴርያ፣ ተፈጥሮአዊ ሚዛን፣ በመድሀኒትና ሌሎች ነገሮች ምክንያት ሲዛባ፣ ለዚህ ባክቴርያ ምቹ ሁኔታ ይፈጥራል።
Microbiome በአንጀታችን ውስጥ ያለው ብዝሀ ህይወት ሲሆን፤ በሰውነታችን ውስጥ የምግብ መፈጨት፣ በሽታ መከላከል፣ ስሜቶቻችን ጭምር ላይ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው።
ራያን ከዚህ በፊት የሞከራቸው ህክምናዎች ስላልሰሩለት፣ ፊቱን ወደ ኤፍኤምቲ (FMT) አዙሯል። FMT (Fecal micro biome transplant) የመጀመሪያው FDA ያፀደቀው የማይክሮ ባዮም ህክምና ሲሆን፤ በሚያስደንቅ ሁኔታ 90 በመቶ ስኬታማ ነው። አሰራሩም እንዲህ ነው፡፡ የጤናማ ሰው አንጀት ባክቴርያ በመውሰድ፣ የባክቴርያ መዛባት ወዳለበት ሰው ማዘዋወር ነው። በዚህ እንግዳ ህክምና፣ በጥንቃቄ የተጣራና የተፈተነ የሰገራ ናሙና፣ ከጤናማ ለጋሽ ወደ ተቀባዩ አንጀት ይገባል። ይህ ጠቃሚ ህክምና፣ ባክቴርያዎችን እንደገና በመሙላት የተፈጥሮ ሚዛንን ለመመለስ ይረዳል።
FMTን ለማከናወን ጤናማ ናሙና፣ በቂ ምርመራና ትክክለኛ አወሳሰድ ያስፈልጋል። በማሳቹሴትስ የሚገኘው ኦፕን ቦዮም የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት፣ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ ሃኪሞች ጋር በመተባበር፣ የተጣራ የሰገራ ናሙና በማቅረብ፣ እንደ ራያን ያሉ ታካሚዎችን ተስፋ ያለመልማል። የሰገራ ባንክ በሉት።
ኦፕን ቦዮም፣ ለጋሾች መለገስ ከመጀመራቸው በፊት የተለያዩ ምርመራዎችን እንደሚያደርጉና ክፍያም እንደሚከፈላቸው ገልጸዋል። በአማካይ ለጋሾች 40 ዶላር ለናሙና የሚከፈላቸው ሲሆን፤ በሳምንት ለ5 ቀናት ከመጡ የ50 ዶላር ጉርሻ ያገኛሉ፤ ይህም ማለት በሳምንት 250 ዶላር ወይም በአመት 13,000 ዶላር ነው። ሰዎች በየእለቱ ለሚያደርጉት ተግባር፣ የሰውንም ህይወት እያተረፉ፣ 13,000 ዶላር ማግኘታቸው የማይታመን ነው።
FMT በተለያየ መልኩ ሊሰጥ ይችላል፤ በኮለኖስኮፒ (ቀጥታ ወደ አንጀት ቱቦ) እንክብሎች እንዲሁም በአፍንጫ መተላለፊያ ቱቦና በሌሎችም። FMT በአንፃራዊነት አዲስ ህክምና ቢሆንም፣ ውጤቱ ግን ተስፋ ሰጪ ነው። ተመራማሪዎች ከFMT ከc.diff ባሻገር የተለያዩ በሽታዎችን (allergies, autoimmune diseases) በስፋት ለማከም የFMTን አቅም እያጠኑ ነው። ራያን ከህክምናው በኋላ ለc.diff ኔጌቲቭ ውጤት አሳይቷል። ቀሪ ክትትሎች ቢኖሩትም፣ ሲያሰቃየው የነበረውን በሽታ ተሰናብቷል።
የራያን ታሪክ፣ ዘመናዊ ህክምና፣ ወደ ተፈጥሮ አስደናቂ ጥበብ እየተመለሰ ለመሆኑ ምስክር ነው። FMT ለህመማችን መፍትሄ የምናገኘው በመድሀኒት ጠርሙስ ውስጥ ሳይሆን፤ በዙሪያችን ባለው የተፈጥሮ አለም ውስጥ መሆኑን ያስታውሰናል።
( ነሃሴ 25/2016 አዲስ አድማስ ጋዜጣ)
https://t.me/infoedueth

#ልጆች ሆይ :-የወላጆቻችሁ መሥዋዕታዊ ሕይወት እናንተ የተሻለ እንድታዩና እንድትጨብጡ ነውና እባካችሁ የተከፈለላችሁንና የሚከፈልላችሁን ዋጋ የሚያሳጣ ሕይወት አትኑሩ።
#ወላጆች ሆይ:- የልጆችን ተፈጥሯዊ የዕድገት ለውጥ በመረዳት ፍቅርና ክብካቤ በመስጠት ልጆቻችሁን ለመግራት አስቡ እንጂ በኃይልና በቁጣ አይሁን🙏
#ጥያቄ :-አብዛኛው የማኅበራዊ ሳይንስ ጥናቶች እንደሚያሳዩት በታዳጊ ልጆች እና በወላጆች መካከል ያለው የተግባቦት ዕጦት ችግር እየተባባሰ መጥቷል የዚህ ዋነኛ ችግር የምትሉትን Comment ላይ ያስቀምጡ🙏
ሄኖክ ጌታቸው
📞 Contact Us: Ready to elevate your child learning experience? Reach out today to learn more about our services or to schedule your first session!
+251929835602
+251965861599
#Extreme_Educational_Consultancy_and_Training_Center
Join us on telegram
https://t.me/+KcrwCu8eoDUxZTM0

የዚህ ዘመን ልጅ በእኛ ዘመን የነበረው አይነት በተለጣፊ ስም የመሸማቀቅ ተግዳሮት ይኖርባቸው ይሆን ወይስ የእዚህ ዘመን bulling ከእኛ ዘመኑ ይከፋል?
ዛሬ በመንገድ ላይ ስሄድ አንድ ጎረምሳ አየሁ። ጎረምሳው ባለትልቅ ጆሮ ቢሆንም በኮንፊደንስ ከወዳጆቹ ጋር እያወራ ይሄዳል። ይህ ቅጽበት ታዲያ ወደኋላ ወሰደኝና አንድ በትምህርት ቤታችን እጅግ ጎበዝ የነበረ ልጅን አስታወሰኝ። ተማሪው የደሃ ቤተሰብ ልጅ ቢሆንም በትምህርቱ ሁሌም አንደኛ ነበር የሚወጣው። በዚያች ትንሽ እድሜው የሚጽፈው ጽሁፍ የዚህን ዘመን የኮምፒውተር ፊደል ያስንቃል። ይህ ልጅ ታዲያ አንድ weakness ነበረችበት። ትልቁን ጆሮውን በጣም ነበር የሚያፍርበት። በዚህ ምክንያት ሁሌም እንደተኮሳተረ ወይም ለጸብ እራሱን እንዳዘጋጀ ነበር።
መክቴ (ስሙ ለዚህ ጽሁፍ ሲባል ተቀይሯል) እድሜው እየጨመረ ሲሄድ ጆሮውን ለመደበቅ ኮፍያ ማድረግ ቀጥሎም ጸጉሩን ድሬድ ለማድረግ ሞከረ። ይሁንና ኮፍያውም ሆነ ያጎፈረው ጸጉሩ ጆሮውን እንጂ በልጅነቱ የተለጠፈበት ስም ስላልደበቀለት ያ ብርቱ ተማሪ ለትምህርቱ የሚሰጠውን ትኩረት ቀነሰ ፤ ጋንጃ መንፋትም ጀመረ። በአጭሩ ለብዙ ነገር ታስቦ የነበረው መክቴ መክኖ ቀረ። ለዩኒቨርስቲ ሲጠበቅ ጋንጃ ነፊ ሆኖ ቀረ።
ሁላችንም በሰፈራችን ተለጣፊ ስሞች ሊኖሩን ይችላሉ። እነዚህ ስሞች ታዲያ አብሯቸው አሸማቃቂ ትርጓሜ አለ። እነዚህ ተለጣፊ ስሞች አንዳንዶችን ሰባብሮ ሲያስቀራቸው ሌሎችን ደግሞ ጠንካራ አድርጎ የተለጠፈባቸው ስም ሳይበግራቸው ከተራቢዎቻቸው ጋር አብረው ስቀው ያሰቡበት ደርሰዋል።
ወደ ዚህ ዘመን ልጆች ልመለስ። ሁሉም የዚህ ዘመን ልጅ ውብ ነው። ውበቱ ደግሞ ኮንፊደንሱ ነው። በእራስ ለመተማመኑ ምክንያት ደግሞ በዙሪያው ያሉት ጓደኞቹ ናቸው። ጓደኛቸውን በማንነቱ ስለሚቀበሉት ከቤተሰቡ አባል ለይቶ አያያቸውም። Software ላይ ትኩረት ያደረገ ወዳጅነታቸው በውጫዊ ማንነት አይበረዝም። በጣም ይከባበራሉ። ረጅሙ ቁመት ድምቀታቸው፣ ትልቁ ጆሮ መዋቢያቸው፣ እጥረት መዝናኛቸው ነው።

እየተለመደ የመጣ ግን እንደ ቀልድ የተላመድነው ጉዳይ
👇🏾
በተለይ ቲክቶክ ከመጣ በኃላ የወንድ እና የሴት ገፀባህርያትን አንድ ሰው ወክሎ የሚጫወትባቸው ቪዲዮዎችን ተላምደናል
ወንዱ ቀሚስ ለብሶ :ሻሽ አስሮ: ኩል ተኩሎ: ሊፒስቲክ ተቀብቶ መተወን
ሴቶቹ ደግሞ ሱሪ በኮት ለብሰው: ኮፍያ አድርገው: ከዘራ ይዘው እንደ ወንድ መተወን
ዌል እንግዲህ🤔
ይህ የሴትን ባህርይ ወክሎ መተወን እና ወንድ ሆኖ መጫወት እንደ ቀልድ ትወና ልናየው: ለጊዜው ሊያስቅ ይችላል: መዝናኛም ሆኖ እየለመድነው ነው
ይህ ልምምድ ነው
👇🏾
ወንድን ልጅ እንደ ሴት መመልከት እንድንለማመድ - ለጉዳዩ እንዲቀለን
.
ሴት ልጅ ወንድ ብትሆን ደግሞ እንዳይከብደን - ለሚመጣውጉዳይ እንድንዘጋጅ
ቀልድ ይመስልሃል አይደል?🤔
ንቃ
ብቃ
በራስህ ቁም!!
❤️🙌🏼
https://t.me/temrenal

https://t.me/PeaAIBot/CashRally?startapp=sid-6709a11bdae0350026766626
🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧🧧
🚀Click here to help me get 10 USDT cash, and you can also receive 10 USDT
🏃♂️💨First come, first served
👇️Click to Open 10 USDT

Kucoin ዋሌት በነጻ በየቀኑ እስከ $100 ድረስ እየሸለመ ስለሚገኝ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ እንድትጀምሩ።
https://kucoin.onelink.me/iqEP/vq1tz2in?rcode=Z6CZ3ZEF&utm_source=free_token

የሮቦት ቴክኖሎጂ ወደ አምልኮት ስፍራውም ጎራ እያለ ነው። ትልልቅ ሃይማኖቶች አምልኮትን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ለመፈፀም ፈቃድ መስጠታቸው እየተዘገበ ነው። የሚቀድስ ዲያቆን ሮቦት ፣ የሚፀልዩ ቀሳውስት ሮቦቶች ፣ ጭንቅላትህን ይዞ "ልቀቅ" የሚል የሮቦት ፓስተር፣ ለኃጢያቶችህ ንስሃ የሚሰጥህ የንስሃ አባት ሮቦት- የሃይማኖት ስፍራውን በስፋት ሊቆጣጠር በዝግጅት ላይ ነው።
እሱ ይከተልህ እንግዲህ! ሌላ ምን እላለሁ! 😉
https://t.me/temrenal
እሱ ይከተልህ እንግዲህ! ሌላ ምን እላለሁ! 😉
https://t.me/temrenal